ንግሥ
رفتن به کانال در Telegram
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው። ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ። በቻናሉ ላይ አስተያየት ካሎት https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
نمایش بیشتر2 528
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+57 روز
+2530 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+42
در 0 کانالها
ژوئیه '26
+39
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+36
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+33
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+9
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+25
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+23
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+41
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+74
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+30
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+31
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+38
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+32
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+31
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+45
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+53
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+25
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+95
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+33
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+62
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+98
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+132
در 1 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+82
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+83
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+110
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+117
در 3 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+94
در 1 کانالها
Get PRO
مه '24
+51
در 2 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+29
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+45
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+76
در 1 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+126
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+286
در 2 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+49
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+48
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+43
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+14
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+26
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+29
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+29
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+11
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+16
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+33
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+72
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+50
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+113
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+19
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+25
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+31
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+47
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+31
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+47
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+12
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+59
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+41
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+45
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+77
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+66
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+34
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+67
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+59
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+25
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+63
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+24
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+12
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+20
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+20
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+45
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+992
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 27 اوت | +2 | |||
| 26 اوت | +1 | |||
| 25 اوت | +3 | |||
| 24 اوت | +1 | |||
| 23 اوت | +1 | |||
| 22 اوت | +3 | |||
| 21 اوت | 0 | |||
| 20 اوت | +2 | |||
| 19 اوت | +2 | |||
| 18 اوت | +2 | |||
| 17 اوت | +1 | |||
| 16 اوت | +1 | |||
| 15 اوت | 0 | |||
| 14 اوت | 0 | |||
| 13 اوت | +3 | |||
| 12 اوت | +8 | |||
| 11 اوت | 0 | |||
| 10 اوت | 0 | |||
| 09 اوت | +2 | |||
| 08 اوت | +1 | |||
| 07 اوت | 0 | |||
| 06 اوت | +1 | |||
| 05 اوت | +2 | |||
| 04 اوت | +2 | |||
| 03 اوت | +1 | |||
| 02 اوت | +1 | |||
| 01 اوت | +2 |
پستهای کانال
Repost from ንግሥ
ነሐሴ 24
💚አቡነ 💛ተክለሐይማኖት❤(ዕረፍት) እና
💚ቅድስት 💛ክርስቶስ ሰምራ❤
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
1) ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት ኪዳነምህረት
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ጉለሌ
2) ገዳመ ኢየሱስ
ልዩ ስም፡-ልደታ ክ/ከ ሆላንድ ኤምባሲ
3) ኮልፌ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለሐይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ፊሊዶሮ
4) ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሐይማኖት
ልዩ ስም፦ልደታ /ክ/ከ መርካቶ
5) ሲኤምሲ መካነ ጻድቃን አቡነ ተክለሐይማኖትና ቅድስት ልደታ ለማርያም
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ መሪ ሎቄ ለገጅጃ
6) ደብረቢታንያ አቡነ ተክለሐይማኖት እና ቅድስት ልደታ ለማርያም
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ቆሬ 5 ቁጥርና 2 ቁጥር ማዞርያ
7) ቤላ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ቤላ ፈረንሳይ ፓርክ
8) ፍኖተሎዛ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ብርጭቆ ኮንዶሚንየም
9) ደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያምና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ጉርድ ሾላ
10) ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ሚካኤልና 24ቱ ካህናተ ሰማያት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ አባዶ
11) የረር በር መካነ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል እና ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ጎሮ
12) ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድሃኔአለም ወደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ቀጨኔ መድሃኔአለም
13) ገነተ ኢየሱስና ገነተ ማርያም አብያተ ክርስትያናት
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ፈረንሳይ 41 ኢየሱስ
14) መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል፤ጻድቁ አቡነ ተክለ ሐይማኖት እና ቅድስት አርሴማ ገዳም
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ቀጨኔ
15) ቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቦሌ ቡልቡላ
16) ደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቂርቆስ /ክ/ከ መስቀል ፍላወር
17) ኤርቱሞጆ ፍኖተሰላም ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ እና አቡነ ተክለሐይማኖት
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ኤርቱሞጆ
18) ደብረይድራስቅዱስጊዮርጊስቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ቤተል
19) ሰርጢ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ሰርጢ ማርያም
20) መጠሊ ደብረ አሮን ፍልፍል ዋሻ ቅዱስ ገብርኤል እና አቡነ ተክለሐይማኖት
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ገላን ጉራ ገበሬ ማህበር መጠሊ
21) ምዕራፈ ፃድቃን አቡነ ተ/ሐይማኖት እና ቅ/ገብርዔል ቤተ ክርስትያን
ልዩ ስም:- የካ ክ/ከተማ ሲግናል አደባባይ ወደ ዉስጥ ገባ ብሎ ወይም አድዋ ድልድይ ፖሊስ ጣቢያዉ ወረድ ብሎ ኮንጎ ሰፈር
22) ቱሉ ዲምቱ ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤልና አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ
ልዩ ስም:- አ/ቃ/ክ/ከ ከቱሉ ዲምቱ አደባባይ ወደ አለም ባንክ በሚወስደው አስፋልት መንገድ ታፍ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት /በተመሳሳይ ከአለም ባንክ ወደ ቱሉ ዲምቱ አደባባይ/
ወይም ከቃሊቲ ቶታል ወደ ቱሉ ዲምቱ አደባባይ ታክሲ ተሳፍረው ሲመጡ ታፍ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት
23) ጎፋ መካነ ብርሐን ቅዱስ ዑራኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን
አድራሻ:- ጎፋ መብራት ኃይል ኮንደሚኒየም ጊቢ ውስጥ
24)ምስካበ ቅዱሳን አብነ ተክለሃይማኖት ወ ክርስቶስ ሰምራ
አድራሻ:ኃይሌ ጋርመንት ታማኮን ህንፃ ከፍ ብሎ
25) ደብረ መድኃኒት መድሀንያለም ወ አብነ ተክለሀይማኖት እና ቅዱስ ሩፋኤል ወ ቅድስት ክርስቶስ ሳምራ
ልዩ ስም :- ኮ/ቀ ክ/ከ አለም ባንክ ትሮፓካል
26) መስቀለ ሰላም ቅድስት ስላሴ ወ አቡነ ተክለሃይማኖት ወ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ልዩ ስም :- ኮ/ቀ ክ/ከ አየር ጤና ግራር መስቀል ሰፈር
27) ደብረ ምህረት ቅድስት ስላሴ ወ ቅዱስ ሚካኤል ወ አቡነ ተክለሃይማኖት
ልዩ ስም:- ኮ/ቀ ክ/ከ አየር ጤና ቻይናካንፕ ድልድይ ታቦት ማደርያ
| 2 | ነሐሴ 17
ፍልሰተ አፅሙ ለቅዱስ ጊዮርጊስ
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት
1) በቦሌ አየር ማረፊያ ደብረ ፀሀይ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ አየር ማረፊያ
2) ደብረ መዊዕ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ\ክ
ልዩ ስም:- ን/ስ/ላ/ክ/ከ ሀና ማንጎ ሰፈር
በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም t.me/EOTCAddisAbabaChurches
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🙏 ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቀን 🙏 | 944 |
| 3 | ነሐሴ 16
ቅድስት ኪዳነምህረት
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🙏ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቀን🙏
1) አስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ
2) ደብረ ቀራንዮ መድሃኔአለም እናገብርኤል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ቀራንዮ
3) ብርሐናተ ዓለም ጴጥሮስወጳውሎስ እና ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፡- አዲስ ከተማ ክ/ከ ዊንጌት ት/ቤት
4) ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል
ልዩ ስም፡- አዲስ ከተማ ክ/ከ መርካቶ
5) ደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል
ልዩ ስም፦አዲስ ከተማ/ክ/ከ መሳለሚያ እህል በረንዳ
6) ጽርሃ ጽዮን ሐዋርያትና ጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ልደታ ክ/ከ ጎላ
7) አስኮ ደብረ መድሃኒት መድሃኔአለም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲስ ሰፈር m2
8) ደብረ መድሃኒት መድሃኔአለም እና ቅድስት ኪዳነምህረት ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ አባዶ
9) የረር ጎሮ ደብረምህረት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ጎሮ
10) ቀበና ቤዛዊተ አለም ቅድስት ኪዳነምህረት ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ቀበና
11)ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ብስራተ ገብርኤል
12) ሲኤምሲ ደብረ ጽባህ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ሲኤምሲ
13) ማህደተ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃነት መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ልደታ /ክ/ከ ልደታ
14) ቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩስም፦ቦሌ ክ/ከ ገርጂ
15) ደብረ ሲና ቅዱስ እግዚአብሔር አብ
ልዩ ስም፡-ጉለሌ /ክ/ከ አዲሱ ገበያ
16) ጉራራ ምስራቀ ፀሐይ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ፈረንሳይ ጉራራ
17) እንጦጦ ሐመረ ኖህ ቅድስት ኪዳነ ምህረት አንድነት ገዳም
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ሽሮሜዳ
18) ጽርሐ ንግስት ቅድስት ሐና ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ፉሪ ሐና ማርያም
19) አየር ጤና አንቀፀ ብርሃን ቅድስት ኪዳነምህረት
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አየር ጤና
20) ጎፋ ቤዛ ብዙሃን ቅድስት ኪዳነምህረት ካቴድራል
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ጎፋ ካምፕ
21) ቶታል ፈለገ ህይወት ቅድስት ኪዳነምህረትና መድኃኔአለምቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ
22) አዲስ አምባ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ደብረ ፍስሃ ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ሳሪስ አዲስ ሰፈር
23) ደብረ ፍስሃ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቂርቆስ /ክ/ከ ቂርቆስ
24) ፈለገ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ሳሪስ 58
25) ፉሪ ደብረ ሰላም መድኃኔአለምቤ/ክ
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ጀሞ 1 ኮንዶሚንየም
26) ምዕራፈ ቅዱሳን ፈለገ ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም
ልዩ ስም፦አቃቂ ክ/ከ ሳሪስ
27) ኮዬ መካነ ህይወት አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከኮዬ
28) ደብረ ሰሊሆን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና መድኃኔአለምቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ በርታ ሰፈረሰላም
29) ቱሉ ዲምቱ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ/ክ/ከ አቃቂ ኬላ ዝቅ ብሎ
30) ጃቴ መካነ ሕይወት ቅድስት ኪዳነምህረት ካቴድራል
ልዩ ስም፦አቃቂ ክ/ከ
31) ጽርሐ አርያም ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት ኪዳነምህረት
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ጉለሌ
32) ምስራቀ ፀሐይ መድኃኔአለም ቀበና ካቴድራል
ልዩ ስም፦አራዳ /ክ/ከ ቀበና
33) ኮተቤ ደብረ ልዳ ቅዱስጊዮርጊስ፤ቅድስት ኪዳነምህረት እና አቡነሐብተማርያምቤ/ክ
ልዩስም፦የካ ክ/ከኮተቤካራ
34) መንበር ስብሃት ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ጉለሌ ሽሮ ሜዳ
35) የካ ደ/ምሕረት ቅድስት ኪዳነምህረትና መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን
36) ቱሉ አቦ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ፤ቅዱስ ዑራኤል እና መንምቀ መለኮት ዮሐንስ ቤተክርስትያን
ልዩ ስም:- አ/ቃ/ክ/ከ ቱሉ አቦ
37) ታዕካ ነገሥት በዐታ ለማርያም
ልዩ ስም፦ አራዳ /ክ/ከ ቤተ መንግሥት
38) ሰሚት ኆህተ ምስራቅ ቅድስት ኪዳነምህረት ካቴድራል
ልዩ ስም:- ለሚ ኩራ ክ/ከ ሰሚት ሳፋሪ 20 ሜትር ወረድ ብሎ
39) ፅርሐ አርያም ቅድስት ኪዳነምህረት ወ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን
ልዩ ስም:- ን/ስ ክ/ከ ቻይና ካንፕ ሬድዮ ፋና
40) መካነ ህይወት ቅድስት ኪዳነምህረት ወ ቅዱስ ራጉኤል አና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወ ቅዱሰ ቂርቆስ
ልዩ ስም :- ኮ/ቀ ክ/ከ ካራ ወታደር ሰፈር | 970 |
| 4 | ነሐሴ 13
💚ደብረ💛ታቦር❤
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
1) አስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ
2) ቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቦሌ እግዚአብሔር አብ
3) ደብረ ሲና ቅዱስ እግዚአብሔር አብ
ልዩ ስም፡-ጉለሌ /ክ/ከ አዲሱ ገበያ
4) መንበረ ንግስት ቁስቋም ማርያም
ልዩ ስም፦ጉለሌ ክ/ከ እንጦጦ ቁስቋም
5) መካኒሳ ምዕራፈ ፃድቃን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ መካኒሳ አቦ
6) የቃሊቲ መካነ ብርሀን ቅዱሥ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም:- አ/ቃ/ክ/ከ ወረዳ 07 ማረሚያ ጎን
7)ኮተቤ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና መድሀኒአለም ቤተክርስትያን ደብረ
ልዩ ስም:- የካ ክ/ከ መጠለያ አካባቢ
8)ደብረ ገነት ቅዱስ ዑራኤል እና ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም:-ን/ላፍቶ ክ/ከተማ ዑራኤል ሰፈራ
9) አየርጤና መካነ ስብሐት ቅዱስ ሩፋኤል ወ ቅድስት ልደታ ለማርያም ወ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም:-ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ከአየርጤና ወደ ካራ በሚወስደው መንገድ ሸዋ ሱፐርማርኬርት ገባብሎ
10) አንቀፀ ምህረት ቅዱስ ሩፋኤል ወ ቅድስት ልደታ ለማርያም ወ እግዚአብሔር አብ ወቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም:-የካ አባዶ ጂ-7 አደባባይ ወደ ግራ ገባ ብሎ
🙏 💚ቅዱስ 💛እግዚአብሔር አብ❤ ይጠብቀን 🙏 | 958 |
| 5 | ነሐሴ 7
+ የእመቤታችን ፅንሰት እና
+ ቅዱስ ጴጥሮስ የመንግስተ ሰማያት ቁልፍ የተቀበለበት
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
1) ብርሐናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ እና ዳ/ቁልቢ ገነተ ብርሀን ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፡- አዲስ ከተማ ክ/ከ ዊንጌት ት/ቤት
2) አያት መካነ ህይወት መድሃኔአለም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ /ክ/ከ አያት ጠበል
3) ኮተቤ ሀገረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት መግደላዊት ማርያም ቤ/ክ
ልዩስም፦የካ ክ/ከ አንቆርጫ
🙏ድንግል ማርያም እና ቅዱስ ጴጥሮስ ይጠብቁን🙏 | 1 592 |
| 6 | ነሐሴ 6
መግደላዊት ማርያም
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት
በኮተቤ ሀገረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት መግደላዊት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ 02 አንቆርጫ ሰፈር
በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ። | 1 520 |
| 7 | { አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ} ~በጥቂቱ ታሪካቸው..
ያነበበብ አሜን ይበል!።
ጠገሮ ፃድቅ አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ዘጸገሮ፦....... አባታችን የተወለዱት በኢየሩሳሌም አውራጃ ልዩ ስሙ ሳሬራ በሚባል የካቲት 28 ተፀንሰው በወራሀ ህዳር 28 ለ29 ሌሊት ተወለዱ (ህዳር29) ተወለዱ ፣የአባታቸው ስም ዲላሶር ሲባል የእናታቸው ስም ደግሞ እምነ ፅዩን ይባላል። ወላጆቻቸው እግዚአብሔርን የሚፈሩ ደጋግ ፃድቃኖች ናቸው ፃድቁ አባታችን ገና በአምስት አመታቸው ሳሉ
ወላጆቻቸው ወደ እግዚአብሔር ቤት ይዘዋቸው ሲሄዱ ፍቅሩ ወልዳ ስለ ማርያም ተመልክተው መሳቅ ጀመሩ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከምስሉ ወጥታ በምን
አውቀህኝ ነው ብላ አቅፋ ሳመችሁ ከእንግዲ በኃላ የልጄ አገልጋይ ትሆናለህ ኑሮህም እንደ መላዕክት ይሆናል በአንተ ምክንያት ብዙ ሰዎች ይድናሉ በምድር ላይም 500 ትኖራለህ ብላ ባርካው ተሰወረች። ከዚያችም ቀን ጀምሮ አባ ዩሐንስ ለክርስቶስ ተላልፎ ተሰጠ 50 ዓመትም በበረሃ ሲጋደል ኖሮ ከ50 ዓመት በኃላ በደመና ተጭኖ በመላዕኩ ቅዱስ ገብርኤል መሪነት ወደ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ
መጡ። ፃድቁ አባታችን በአቡነ ተክለሃይማኖት ዘመን መጨረሻ የመጡ ሲሆን ምንኩስና ከደብረ ሊባኖስ ገዳም ተቀብለው ለ50 ዓመት በፆምና ፀሎት በተጋደሉ ቆይተዋል። አባ ዩሐንስ ወደ ተዘጋቸላቸው ምድር በቅዱስ ገብርኤል
አሳሳቢነት ወደ ጠገሮ መጡ። ይህ ገዳማቸው የሚገኘው በሰሜን ሸዋ በመንዝናይፋት ክልል መዘዞ በሚባል ቦታ ሲደርሱ በእግር 1 ሰዓት ከተጓዙ በኃላ የሚገኝ ሲሆን
አስደናቂ የፃድቁ የእጬጌ ዩሐንስ ገዳም ነው።አባታችን ተጋድሏቸው ሳሉ ሰዎች በክፋት ተነሱባቸው ሰይጣን በእነርሱ አድሯልና እንዴት እንደሚያጠፋቸው ይማከሩ ጀመር ሊገድሏቸው ፈልገው ቅድስናቸው በሁሉ ዘንድ
የታወቀ ነውና ፈሩ ለምን ከምንደራችን ከወንድ ያረገዘች ሴት ፈልገን በሐሰት እንክሰሳቸው ብለው ወርቅና ብር ለሴቷ ሰጥተው በአሰት ከእርሱ አርግዣለሁ ብላ እንድትናገር አደረጎት አባታችንን በሕዝብ ፊት በአሰት ተከሰሱ ፃድቁም አንቺ ሴት ከእኔ ነው ያረገሽው አሏት እርሷም አዎ ከአንተ ነው ልትክድ ነው እንዴ አለችሁ አባታችንም አዝነው በአንቺና በእኔ መካከል እግዚአብሔር ይፍረድ ሲሉ ወዲያው ለሁለት ተሰንጥቃ ሞተች የአገሩ ሰዎች ፈሩ ፃድቁም ምድሯን እረገሟት የተዘራው ዘር አይብቀልብሽ የተተከለው አይፅደቅ ብርድና ውርጭ ይፈራረቅብሽ ብለው ረግመዋት በደመና ተጭነው ወደ ሰሜን ጎንደር እስቴ ጉንደ ተክለተሃማኖት ሄዱ። አባ ዩሐንስ በመላው ኢትዮጰያ ዞረው ያስተማሩ ሲሆን ከቅድስናቸው የተነሳ በፀሐይ ላይ 50 ዓመት በጨረቃ ላይ 50 ዓመት በደመና ላይ 50 እንዲሁም አለም በክንፎ በመዞር በደመና ላይ 50 የኖሩ አባትም ናቸው ከሰው ተወልደው ከመላዕክት ተደምረዋልና በይፋት ጠገሮባለወልድ ፣በአፋር አዘሎ፣በመንዝ ፍርኩታ ኪዳነምሕረት፣በደብረ ሊባኖስ፣ በጉንደ ተክለሃይማኖት፤ሳፈጅ ዮሐንስ ብልጋ፤አለም በመዘር እና በሌሎችም ስፍራ በመዘዋወር በታላቅ ተጋድሎ በፆምና ፀሎት ቆይተዋል።ከሰማይ መስቀል የወረደላቸው ሲሆን ዛሬም በገዳማቸው የሄደ ሰው በወረደው በእጃቸው መስቀል እየተዳበሰ ቆመው በፀለዩበት ባሕር በፀበላቸው ይጠመቃል በተጨማሪም ይዞሀት በነበረው መቋሚያ ጀርባችንን እንዳበስበታለን ማየት ማመን ነውና ከምስሉ ተመልከቱ መጥታችሁ ገደሙን ማየት ነው ። ቆመው
ከፀለዩበት ባሕር ውስጥ ደረቅ አሸዋ ይወጣል በገዳማቸው አባ ዩሐንስ 500ዓመት ከኖሩ በኃላ እረፍተ ዘመናቸው ደረሰ መዳኒዓለምም ከ15 ነቢያት ከ12 ሐዋሪያት ሄሮድስ ያስፈጃቸው ከአርባ አራት ሺው ሕፃናትን አብርሃም ይሳዕቅ፤ያዕቆብን ሁሉንም ነገደ መላዕክትን፤ነበያት፤ሃዋርያትን፤ ጻድቃን፤ ሰማዕታትን አስከትሎ መጣ ለአባ ዩሐንስ ቃልኪዳን ሰጣቸው ስምህን የጠራ ገዳምህን የረገጠ፣መባ የሰጠ፣ቤተክርስትያንህን የሰራ ያሰራ የረዳ፣ገድልን የሰማ ያሰማ ያስተረጎመ፣ መታሰቢያን ያደረገ፣ እስከ10 ትውልድ እምርልሀለው ንስሀ ሳይገባ አይሞትም ልጅ መውለድ ባይችል ማህን ቢሆን እኔ ልጅ እሰጠዋለሁ የክርስትያን ማደርያ በሆነች ገነት(ደብረ ፂዮን)በብርሃን ቦታ አስቀምጠዋለሁ ብሎ ቃል ኪዳን ሰጣቸው ገድላቸው በጥቂቱ ነው እንዲሁም ገድልህን በቤትህ ያስቀመጠ እርኩስ መንፈስ አይነካውም፣ክፉ አጋንት አይነካውም፣ቸነፈርና ወባ አይነካውም፣መላኢከ ጽልመት አይነካውም።በገዳምህ መነኩሴ ቢቀበር በሰማይ
ክንፍ አበቅልለታለሁ፣አይሁድም አረማዊም ያላመነ ያልተጠመቀ በገዳምህ መጥቶ ቢያርፍ ይቅር እልለሃለሁ እንደ መቃብሬ ጉልጎታ እንደተቀበረ አድርጌ እቆጥርልሃለሁ።
የነገርኳችሁ ከዚህ በኃላ ወደ ሰማይ አረገ አባ ዩሐንስ ሐምሌ 29 ቀን አረፉ። በጉንደ ተክለሃይማኖትም ተቀበሩ 157ዓመት በኃላ አንድ የበቁ ባሕታዊ ወደ መንዝ ሄደው የረገሟት መሬት እንድትቀደስ የተዘራው እንዲበቅል ከስውራን አባቶች ጋር በመሆን ግማሽ አፅማቸውን ከጉንደ ተክለሃይማኖት አውጥተው አርባሐራ መዳኒዓለም አጠገብ በላይ በፍሩክታ ኪዳነምሕረት መጋቢት 18 ፍልሰተ አፅሙ አረፈ ምድሪቷም ተባረከች የዘሩትንም አበቀለች ውርጩም
ብርዱም ቀነሰ ዝናብ አልዘንብ ሲል ሰብል የሚጨርስ አንበጣ ሲመጣ ታቦታቸው ወጥቶ ምዕላ ይያዛል ወድያውም መቅሰፍት ይርቃል ዝናብም ይዘንባል። ፀበላቸው ሽባ ይተረትራል ድውይ ፈዋሽ ከሰማይ የወረደላቸው መስቀልም ታምር ሰሪ ከባሕራቸው ደረቅ አሸዋ የሚወጣበት የጠገሮ ፃድቁ እጬጌ ዩሐንስ በረከት
ይደርብን አሜን!!! | 1 706 |
| 8 | ሐምሌ 29
አቡነ እጨጌ ዩሐንስ
(እረፍት)
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት
በገነተ ሰማይ ቅ/ት አርሴማ እና መንበረ ብርሀን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ቤ/ክ
አድራሻ ፦ኮ/ቀ/ክ/ከተማ ወረዳ 6 ልዩ ስሙ ወይራ ሰፈር ጦጣ ገደል ወይም በአሁን ስሙ ዶሮ እርባታው ጋር።
በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲 አቡነ እጨጌ ዩሐንስ ይጠብቁን 🤲 | 1 234 |
| 9 | #ሐምሌ 26 ለጌታችንም አሳዳጊው ለመሆን የተገባው #ዮሴፍ ጻድቅ ዕረፍቱ ነው ፡፡ አባቱ ያዕቆብ ይባላል:፡ ትውልዱ ከነገደ ይሁዳ ከቤተ ዳዊት የሆነ ደግ ሰው ነበር:: ድግር ጠርቦ ጥርብ አለዝቦ ሽጦ ይኖር ነበር:: ያዕቆብ ዮሳ ስምዖን ይሁዳ የተባሉ አራት ወንዶችና ሶስት ሴቶች ልጆች ወልዷል: ፡ሚስቱ ከሞተችበት በኋላ አይሁድ በእመቤታችን ላይ በጠላትነት ተነስተው ከቤተ መቅደስ ትውጣልን ባሉ ጊዜ በሶስት ነገር ተመስክሮለት እመቤታችንን ወስዶ ከቤቱ አስቀምጧታል:
ከዚህ በኋላ እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ በደስታዋም በኀዘናም ጊዜ አልተለያትም። እመቤታቸን በወለደችም ጊዜ በቤተ ልሔም ከርሷ ጋራ ነበረ።ወደ ግብጽም በተሰደደች ጊዜ ከእርሷ ጋራ ብዙ መከራ ደረሰበት። በመከራዋም ሁሉ አልተለያትም። ልጇን ከሄሮድስ ሰይፍ ለማዳን ሦስት ዓመት ከመንፈቅ ረሀቡን ጽሙን ሐሩረ መዓልቱን ቁረ ሌሊቱን በተንከራተተችበትም ወቅት አልተለያትም። ከዛም በኃላ ጌታን እንደ አባት ሆነ አገልግሏል፡፡
ከዚህም ዓለም የሚለይበት ጊዜው በደረሰ ጊዜ'ወንዶችና ሴቶችልጆቹን ጠርቶ ተሰ ናበታቸው እጆቹንም ዘርግቶ ነፍሱን ለእግዚአብሔር 'እጅ ሰጠ " የዘላለምንም ሕይወት ወረሰ።
በአረፈበትም ጊዜ ጌታችን ወደርሱ መጥቶ እጆቹን በላዩ ጫነ ለሥጋውም መፍረስና መበስበስ እንዳያገኘው ኃይልን ሰጠው በአባቱ በያዕቆብም መቃብር አኖሩት። ያረፈውም በ104 ዓመቱ ነበር፡፡
የአባታቸን የአረጋዊ ዮሴፍ ምልጃና ጸሎቱ አትለየን
#ሐምሌ 26 የመጀመርያው ጳጳስ የሆኑት አቡነ #ሰላማ /ፍሬምናጦስ / ዕረፍት
3ኛ መቶ ክፍለ ዘመን የነበሩ እኚህ አባታችን የትውልድ ሀራቸው ሶርያ ነው: ቀዳሚ ስማቸው ፍሬምናጦስ ይባላል የመጀመሪው ጳጳስና በትምህርታቸው የኢትዮጵያን ሕዝብ ከጨለማ ወደ ብርሃን ያሸጋገሩ አባት ናቸው፡፡
ውደ የግብጽ ሄደው እለ እስክንድሮስም ጳጳስ እንዲሾምላቸው ከሄደበት ከኒቅያ ጉባኤ ድርስ ሄድው ቢጠየቁት ባህላቸውን የለመደ ቋንቋቸውን ያወቀ ካንተ ሌላ ወዴት ይገኛል ደግሞም ያንተ ዕጻ ናት ብሎ አምስት ዓመት ሐዲስ ኣስተምሮ አባ ሰላማ ጳጳስ ዘአክሱም ወዘኵላ ኢትዮጵያ ብሎ ሾሞ ልኳቸዋል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ሰረተው ወንጌልን ተግተው እያስተማሩ አገልግለው ብዙ መጻሕፍትን ተርጉመው በክብር ዐርፈዋል::
/በፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ሚድያና ሕዝብ ግንኙነት ዋና ማስተባበሪያ ክፍል የተዘጋጀ።/
• Facebook 👉 m.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool
• Telegram 👉 t.me/finotehiwott
• Tiktok 👉 tiktok.com/@finotehiwot
• YouTube 👉 m.youtube.com/@finotehiwot1958 | 1 435 |
| 10 | መልክአ ዮሴፍ.pdf | 964 |
| 11 | ሐምሌ 26
ቅዱስ ዮሴፍ
(ዕረፍት)
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በ
1) ቤተል ጌተሰማኔ ቅድስት ማርያምወ ቅዱስ ዮሀንስ እና ቅዱስ ዮሴፍ ወ አቡነ አረጋዊ ቤ/ክ ይገባል
ልዩ ስም:- ኮ/ቀ ክ/ከ ቤተል መኪና መለማመጃ
2) ደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም:- ን/ስ/ላ/ክ/ከ ማሞ አካባቢ
በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
https://t.me/NIGSE6
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲ቅዱስ ዮሴፍ ይጠብቀን 🤲 | 1 040 |
| 12 | ሐምሌ 25
ቅዱስ መርቆሬዎስ
ቅዳሴ ቤት
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በhttps://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
1) አስኮ መካነ ህይወት ቅዱስ አማኑኤል እና አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲስ ሰፈር
2) ጎፋ መብራት ኃይል ደብረ መዊዕ ቅዱስ መርቆሬዎስ እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጎፋ መብራት ኃይል
3) ቃሊቲ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል እና ደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ/ክ/ከ ሰፈረ ገነት | 1 280 |
| 13 | ሐምሌ 23 ቅዳሴ ቤት
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት
በመናገሻ ገነት ፅጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አራዳ ጊዮርጊስ
በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም t.me/EOTCAddisAbabaChurches
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በhttps://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ። | 969 |
| 14 | ሐምሌ 22
#ሥርዓተ_ማኅሌት
በዓለ ቅዱስ ዑራኤል
ልዩ ልዩ የቤተ ክርስቲያን መገልገያ መጻሕፍትንና ሥርዓተ_ማኅሌት የያዘው ባሕረ ጥበባት የሞባይል መተግበሪያ አፕልኬሽን ሊንኩን በመጫን ያውርዱ።
https://t.me/Fikureegzi4/20250
📲 ገጹን ጆይን ያድርጉ!
📱📱 ያውርዱ!
📖📖 ይጠቀሙ!
👨👧👦👨👦👦 ለሌሎች ያጋሩ! | 1 230 |
| 15 | 1) ድልበር መካነ ጎልጎታ መድሃኔአለምቤ/ክ
ልዩ ስም፦ጉለሌ ድልበር
2) አውግስታ ደብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አውግስታ ሸሚዝ ፋብሪካ
3) አስኮ ደብረ መድሃኒት መድሃኔአለም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲስ ሰፈር
4) ኤረር በር ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ዑራኤል
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ኤረር በር
5) ደብረ ፅጌ ቅዱስ ኡራኤል
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ካዛንቺስ
6) መካኒሳ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ መካኒሳ
7) ላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔአለም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አብያተክርስትያናት
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ(ላፍቶ)
8) ቱሉ አቦ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ፤ቅዱስ ዑራኤል እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ቱሉ አቦ
9) የቃሊቲ አረጋውያን ክብካቤ መካነ ስብሀት ቅድስት ስላሴ እና አቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ቤተክርስቲያን
ክ/ከ አቃቂ ቃሊቲ
ወ/08
ልዩ ስሙ ጨፌ (አረጋውያን ክብካቤ) ጀርባ
10) ጎፋ መካነ ብርሐን ቅዱስ ዑራኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ይከበራል
አድራሻ:- ጎፋ መብራት ኃይል ኮንደሚኒየም ጊቢ ውስጥ | 1 049 |
| 16 | ሐምሌ 22
ቅዱስ ዑራኤል
ቃልኪዳን የተቀበለበት
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
https://t.me/NIGSE6
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲 ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቀን 🤲 | 800 |
| 17 | 1) ደብረ ፅጌ ቅዱስ ኡራኤል
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ካዛንቺስ
2) ሐመረወርቅ ቅድስት ማርያም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ወረዳ 5 ወርቁ ሰፈር
3) ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ወ ቅዱስ ኡራኤል
ልዩ ስም:- ን/ስ/ላ/ክ/ከ መካኒሳ
ቅዳሴ ቤት
4) አውግስታ ደብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አውግስታ ሸሚዝ ፋብሪካ
1) ደብረ ተአምራት ዳግማዊት ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ታቦት ማደሪያ | 886 |
| 18 | ሐምሌ 21
ቅዱስ ዑራኤል
ለቅዱስ ዕዝራ ፅዋዓ ልቡና ያጠጣበት
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
https://t.me/NIGSE6
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲 ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቀን 🤲 | 819 |
| 19 | بدون متن... | 1 113 |
| 20 | 1) ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አጠና ተራ
2) ድልበር መካነ ጎልጎታ መድሃኔአለምቤ/ክ
ልዩ ስም፦ጉለሌ ድልበር
3) አስኮ ደብረ ገነት ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ
4) ኮልፌ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለሐይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ፊሊዶሮ
5) ደብረ ቀራንዮ መድሃኔአለም እናገብርኤል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ቀራንዮ
6) ብርሐናተ ዓለም ጴጥሮስወጳውሎስ እና ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፡- አዲስ ከተማ ክ/ከ ዊንጌት ት/ቤት
7) ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦አዲስ ከተማ/ክ/ከ አውቶብስ ተራ
8) ደብረ ገሊላ ቅዱስ አማኑኤል
ልዩ ስም፦አዲስ ከተማ/ክ/ከ መሳለሚያ እህል በረንዳ
9) ቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቦሌ እግዚአብሔር አብ
10) ኮተቤ ደብረ ልዑል ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤልና ኆኅተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ መሳለሚያ
11) የረር ጎሮ ደብረምህረት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ጎሮ
12) ቱሉ ዲምቱ ደብረ አሚን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦አ.ቃ ወረዳ 1ልዩ ስሙ አለም ባንክ ገብርኤል
13) አንቆርጫ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ አንቆርጫ
14) ቦሌደብረገነትቅዱስጊዮርጊስእናቅዱስገብርኤልቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ገርጂ
15) መንበረ መንግስት ቅዱስ ገብር ኤል ገዳም
ልዩ ስም፡፦ አራዳ ክ/ከ ቤተ-መንግስት
16) ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድሃኔአለም ወደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ቀጨኔ መድሃኔአለም
17) አንቀፀ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ራስ ካሳ
18) ደብረ ዕንቁ ልደታ ለማርያም
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ 01 ራሽያ ኤምባሲ ጀርባ
19) ጉራራ ምስራቀ ፀሐይ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ፈረንሳይ ጉራራ
20) ፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ /ክ/ከ ፈረንሳይ ብረት ድልድይ
21) ቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቦሌ ቡልቡላ
22) ጎፋ መካነ ህያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጎፋ
23) አየር ጤና አንቀፀ ብርሃን ቅድስት ኪዳነምህረት
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አየር ጤና
24) ደብረ ተአምራት ዳግማዊት ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ታቦት ማደሪያ
25)ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ብስራተ ገብርኤል
26) አዲስ አምባ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ደብረ ፍስሃ ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ሳሪስ አዲስ ሰፈር
27) ፉሪ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጋራ ኦዳ
28) ጀሞ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ክ/ከ ጀሞ
29) ደብረ ፍስሃ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቂርቆስ /ክ/ከ ቂርቆስ
30) ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል፤ቅድስት አርሴማ እና አቡነ አዳም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ መካኒሳ ጀርመን አደባባይ
31) አለም ባንክ ጀሞ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አለም ባንክ
32) ፈጬ ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ፈጬ
33) ጃቴ መካነ ሕይወት ቅድስት ኪዳነምህረት ካቴድራል
ልዩ ስም፦አቃቂ ክ/ከ
34) መጠሊ ደብረ አሮን ፍልፍል ዋሻ ቅዱስ ገብርኤል እና አቡነ ተክለሐይማኖት
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ገላን ጉራ ገበሬ ማህበር መጠሊ
35) ቂሊንጦ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት ድንግል ማርያም
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ወረዳ 9 ቂሊንጦ
36) ቀበና ምዕራፈ ፃድቃን አቡነ ተ/ሐይማኖት እና ቅ/ገብርኤል ቤተ- ክርስትያን
ክ/ከተማ :የካ
ልዩ ቦታ:ሲግናል አደባባይ ወደ ዉስጥ ገባ ብሎ ወይም አድዋ ድልድይ ፖሊስ ጣቢያዉ ወረድ ብሎ ልዩ ስሙ ኮንጎ ሰፈር
37) ቃሊቲ መካነ ብርሐን ቅዱስ ገብኤል
አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 07 ከማረሚያ ቤት ዝቅ ብሎ
38) ካራ ቆሬ ደብረ በረከት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
ካራቆሬ አጃምባ ኮንዶሚኒየም አካባቢ
39) መንበረ ስብሃት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያነን
ጉለሌ ሽሮሜዳ አካባቢ | 867 |
