ንግሥ
Ir al canal en Telegram
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው። ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ። በቻናሉ ላይ አስተያየት ካሎት https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
Mostrar más2 522
Suscriptores
-124 horas
-37 días
-330 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+2
en 0 canales
septiembre '26
+23
en 0 canales
Get PRO
agosto '26
+51
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+39
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+36
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+33
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+9
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+25
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+23
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+41
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+74
en 1 canales
Get PRO
noviembre '25
+30
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+31
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+38
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+32
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+31
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+45
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+53
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+25
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+95
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+33
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+62
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+98
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+132
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+82
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+83
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+110
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+117
en 3 canales
Get PRO
junio '24
+94
en 1 canales
Get PRO
mayo '24
+51
en 2 canales
Get PRO
abril '24
+29
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+45
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+76
en 1 canales
Get PRO
enero '24
+126
en 1 canales
Get PRO
diciembre '23
+286
en 2 canales
Get PRO
noviembre '23
+49
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+48
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+43
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+14
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+26
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+29
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+29
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+11
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+16
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+33
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+72
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+50
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+113
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+19
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+25
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+31
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+47
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+31
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+47
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+12
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+59
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+41
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+45
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+77
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+66
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+34
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+67
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+59
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+25
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+63
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+24
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+12
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+20
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+20
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+45
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+992
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 08 octubre | 0 | |||
| 07 octubre | 0 | |||
| 06 octubre | 0 | |||
| 05 octubre | 0 | |||
| 04 octubre | +1 | |||
| 03 octubre | 0 | |||
| 02 octubre | 0 | |||
| 01 octubre | +1 |
Publicaciones del Canal
❖ መስከረም 29 በክርስቶስ ስም አንገቷን ለሰይፍ የሰጠችው የቅድስት አርሴማ ተጋድሎ በቀደምት የኢትዮጵያ ሊቃውንት ❖
✍ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
❖✔💥 ስለ ቅድስት አርሴማ ተጋድሎ ቀደምት ሊቃውንት መስክረዋል፤ ሥዕሏን ሥለዋል፤ መልክእ ደርሰውላታል፤ የዚኽች ቅድስት ሰማዕት አባቷ ቴዎድሮስ እናቷ አትኖስያና ይባላሉ፤ በብፅዐት ያገኟት ልጅ በመኾናቸው በተወለደች በሦስት ዓመቷ በእመቤታችን ስም በታነጸች ቤተ ክርስቲያን አድጋለች።
💥 እጅግ መልከ መልካም ነበረች። ቅዱስ ጳውሎስ “ያልተጋባች ሴትና ድንግል በሥጋም በነፍስም እንዲቀደሱ የጌታን ነገር ያስባሉ፤ የተጋባች ግን ባልዋን እንዴት ደስ እንድታሰኘው የዓለምን ነገር ታስባለች።” (1ኛ ቆሮንቶስ 7፥34) ያለውን አስባ ራሷንም በድንግልና ሕይወት ለክርስቶስ ለይታ ነበር። ከ284- 305 በሮም የነገሠው ከሓዲው ድዮቅልጥያኖስ መልኳ ውብ የኾነች ድንግል ሊያገባ ፈልጎ ቆንጆ መርጠው ያመጡለት ዘንድ አገልጋዮቹን አዘዛቸው፡፡
❖✔💥 እነርሱም በፍለጋቸው በሮሜ አገር ባለች ቤተ ክርስቲያን ቅድስት አርሴማን በማግኘት ሥዕሏን ሥለው ለንጉሡ ላኩለት፡፡ ርሱም በእጅጉ ተደስቶ እንዲያመጧት በማዘዝ ወደ ሰርጉም እንዲመጡ ለመኳንንቱ ላከ፡፡
❖✔💥 ርሷና ዐብረዋት የነበሩትም ደናግል ይኽነን በሰሙ ጊዜ በማዘን ጌታችን በወንጌል “በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ” (ማቴዎስ 10፥23) ያለውን አስበው ድንግልናቸውን ይጠብቅላቸው ዘንድ ወደ እግዚአብሔር በመለመን ከሮም ተነሥተው በስዉር የንጉሥ ድርጣድስ ግዛት ወደነበረችው ወደ አርመን ሸሽተው ኼደዋል፡፡
💥 ቅድስት አርሴማም ወደ አርመንያ ሀገር በገባች ጊዜ ከሓድያኑ በክርስቶስ የባሕርይ አምላክነትን የሚያምኑትን ክርስቲያኖችን ላይ መከራን ሲያጸኑባቸው ተመለከተችና
አምላካችን ክርስቶስ "ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።" (ማቴ 10:32-33) ያለውን በማሰብ “እኔ በክርስቶስ የባሕርይ አምላክነትን የማምን ክርስቲያን ነኝ” በማለት መሰከረች፡፡
❖✔💥 የመልኳን ደም ግባትም በማየት ንጉሥ ድርጣድስም ለራሱ ስለተመኛት አምልኮቷን እንድትተው፣ ክርስቶስን እንድትክድ በብዙ ሽንገላን ሊሸነግሏት ቢሞክሩም አልኾነላቸውም፤ ከዚያም ፈርታ ትክዳለች ብለው በማሰብ ክርስቲያኖች ለአናብስት ወደሚጣሉበት አደባባይ በመውሰድ የተራቡ አናብስትን ሲለቅቋቸው ነቢዩ ዳንኤል እንዳደረገው በጸሎቷ ኀይል አናብስቱ ወደ ንጉሡ ወታደሮች በመወርወር ብዙዎችን ገድለዋል፤ ከዚያም ከሥሯ ተንበርክከው ሰግደውላታል፡፡
❖✔💥 ንጉሡ በዚኽ ባይኾንለት በግድ ለጣዖታቱ እንድትሰግድ አሳስሮ አማልክቱ ወዳሉበት ቤተ ጣዖት ሲወስዳት፤ በመስቀል ምልክት ብታማትብ በጣዖታቱ ላይ ዐድረው ሰዎችን የሚያስቱ አጋንንት እየጮኹ ሲወጡ ጣዖታቱ በመላ እየተሰባበሩ ወድቀዋል፤ ከዚያም በረኀብ ለመቅጣት ወደ እስር ቤት ቢያኖሯት መልአኩ ኅብስትን እንደ ኤልያስ መግቧታል፡፡
❖✔💥 ከዚያም ንጉሡ ወዳለበት እየጐተቱ ወሰዷት፤ “ወተንሥአ ንጉሥ እማዕከለ ዐውድ ወአኀዛ ከመ ያብኣ ውስተ ጽርሑ ለአርሴማ ድንግል ወሶቤሃ ኀደረ ኀይለ እግዚአብሔር ላዕለ አርሴማ ቅድስት ወገደፈቶ ውስተ ምድር” ይላል፤ ንጉሡ ይዞ ወደ እልፍኙ ሊያስገባት ከአደባባይ ተነሥቶ ድንግል አርሴማን በያዛት ጊዜ፤ ዳዊት ጎልያድን በእግዚአብሔር ኃይል እእንዳሸነፈ ቅድስት አርሴማም እላይዋ ላይ ባደረው የእግዚአብሔር ኀይል በምድር ላይ ጣለችው፤ ያን ጊዜ በዐፍረት ኾኖ ራሷ ይቈረጥ ዘንድ አዘዘ።
💥 ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በመልእክቱ ላይ "ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።" (ሮሜ 8:35-36) እንዳለ ያደረሱባት መከራ ሁሉ ከክርስቶስ ፍቅር ሊለያት አልቻለም።
💥 ከዚያም የክብር ባለቤት ጌታችን እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምን አስከትሎ ተገለጸላት። በቅዱስ መጽሐፍ ላይ “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤” (ዘዳግም 7፥9) እንደሚል
ስሟን ለሚጠራ መታሰቢያውን ለሚያደርግ ምሕረትን እንደሚያደርግ ቃል ኪዳንን ከገባላት በኋላ መስከረም 29 በ290 ዓ.ም. አንገቷን ተቈርጣ የሰማዕታትን አክሊል ተቀዳጅታለች።
💥 አስቀድሞ በኢሳይያስ ዐድሮ "እግዚአብሔር ሰንበቴን ስለሚጠብቁ ደስ የሚያሰኘኝንም ነገር ስለሚመርጡ ቃል ኪዳኔንም ስለሚይዙ ጃንደረቦች እንዲህ ይላልና፦ በቤቴና በቅጥሬ ውስጥ ከወንዶችና ከሴቶች ልጆች ይልቅ የሚበልጥ መታሰቢያና ስም እሰጣቸዋለሁ፤ የማይጠፋም የዘላለም ስም እሰጣቸዋለሁ።" (ኢሳ 56:4-5) ብሎ እንደተናገረ በስሟም ቤተ ክርስቲያን ታንጾ ታኅሣሥ 6 ቅዳሴ ቤቷ ሲከበር፤ የከበረ ሰውነቷ ዛሬ ድረስ በአርመን አለ፡፡
❖✔💥 በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ብዙ አብያተ ክርስቲያናት በስሟ እየታነጹ ከክርስቶስ አምላኳ በተቀበለችው አማናዊ ቃል ኪዳንም ብዙ ሕሙማን እየተፈወሱ በረከቷን እያገኘን እንገኛለን፡፡ ታቦቷ ካለባቸው እጅግ ብዙ በረከት ካላቸው የሰማዕቷን ገድል ከተረጎምኩባቸው ቦታዎች መኻከል በደቡብ አፍሪካ በረስተንበርግ፤ በዱባይ እና በአውሮፓ ስኮትላንድ ግላስኮ ይገኛሉ፨
❖✔💥 ካመሰገኗት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቀደምት ሊቃውንት ውስጥ ሊቁ አርከ ሥሉስ እና አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የሚጠቀሱ ሲኾኑ፦
❖✔💥 ሊቁ አርከ ሥሉስም ይኽነን የቅድስት አርሴማ ተጋድሎ ሲመሰክር፡-
✍️ “በጾታ ኅሩያን ዕደው እንዘ ተኀብሪ ጾታ
እንበለ ትፍርሂ ምንተ ብልኀተ ኲያንው ወሰይፍ ልሳነ መንታ
ዘፈጸምኪ ስምዐ በእንተ ኢየሱስ ንጉሠ ኤፍራታ
ሰላም ለኪ አርሴማ ምስለ እምኪ አጋታ
ወለደናግል ሰላም ምስሌኪ ዘሞታ”
(በተመረጡ ወንዶች ወገንነት ተባብረሽ ኹለት አፍ ያለው ሰይፍንና የጦሮችን ስለትን ምንም ሳትፈሪ የኤፍራታ ንጉሥ ስለሚኾን ስለ ኢየሱስ ምስክርነት የፈጸምሽ አርሴማ ከእናትሽ ከአጋታ ጋር ሰላምታ ላንቺ ይገባል፤ ካንቺ ጋር የሞቱ ለኾኑ ደናግል ሰላምታ ይገባል) በማለት በኅብረት አመስግኗቸዋል፡፡
❖✔💥 ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫም በተአምኆ ቅዱሳን ታላቅ መጽሐፉ ላይ፦
✍️“ሰላም ለአርሴማ ቅድስት ከመ በቀልት ዘይመስል ቆማ
ወዘከለላ ዘመንፈስ ግርማ
ዘፈጸመት ገድላ በጻማ
ወበመንግሥተ ሰማይ ዐቢይ ስማ”፡፡
(ገድሏን በሥቃይ የፈጸመች፤ የመንፈስ ግርማ የጋረዳትና ቊመቷ እንደ ዘንባባ የሚመስል ለምትኾን ለቅድስት አርሴማ ሰላምታ ይገባል፤ በመንግሥተ ሰማይም ስሟ ታላቅ ነው) በማለት ያወድሳታል፨
❖✔💥 እኔም በዚኽ ጽሑፌ ላይ ሊቁ አርከ ሥሉስ ለቅድስት ጣጡስ ሰማዕት በሰጣት ምስጋና ለሰማዕቷ አርሴማ በመስጠት አመስግኜያት ጽሑፌን አበቃለሁ፨
❖✔💥 “ሰላም ለአርሴማ ሥርጉተ አፍኣ ወውስጥ
በምግባር ፍጹም ወበሃይማኖት ስሉጥ
አመ ኮነት ሰማዕተ እንበለ ተምያጥ
አሕምሞ ሥጋሃ ኢክህሉ አስዋጥ
ወጸበለ እግራ ለሐሱ አናብስት መሠጥ”
(በፍጹም ምግባርና በፍጹም ሃይማኖት በውስጥና በውጪ ያጌጠች ለኾነች ለአርሴማ ሰላምታ ይገባል፤ ወደ ኋላ ባለመመለስ ሰማዕትን በኾነች
| 2 | 1) ኮልፌ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤ/ክ
ልዩ ስም፡-ኮ/ቀ/ክ/ከ ዊንጌት ጠሮ አራት መንታ
2) ገዳመ ኢየሱስ
ልዩ ስም፡-ልደታ ክ/ከ ሆላንድ ኤምባሲ
3) ኮልፌ ደብረ ፀሐይ አቡነ ተክለሐይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ፊሊዶሮ
4) ደብረ መድሃኒት አቡነ ሃብተማርያም ወቅድስት ልደት ወቅድስት አርሴማ ገዳም
ልዩ ስም፦ኮ/ቅ/ክ/ከ አስኮ ካኦጄጄ ዱቄት ፋብሪካ ከፍ ብሎ ቃሌ ተራራ ላይ
5) አያት መካነ ህይወት መድሃኔአለም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ /ክ/ከ አያት ጠበል
6) ምስራቀ ፀሐይ መድኃኔአለም ቀበና ካቴድራል
ልዩ ስም፦አራዳ /ክ/ከ ቀበና
7) ኮተቤ ማህደረ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ሉቄ
8) ኮተቤ ሀገረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት መግደላዊት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ አንቆርጫ
9) ጉራራ ምስራቀ ፀሐይ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ፈረንሳይ ጉራራ
10) ደብረ ተአምራት ዳግማዊት ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ታቦት ማደሪያ
11) ደብረቢታንያ አቡነ ተክለሐይማኖት እና ቅድስት ልደታ ለማርያም
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ቆሬ 5 ቁጥርና 2 ቁጥር ማዞርያ
12) አዲስ አምባ ደብረ ገነት ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና ደብረ ፍስሃ ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ሳሪስ አዲስ ሰፈር
13) ጀሞ ደብረኃይል ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጀሞ
14) ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ገብርኤል፤ቅድስት አርሴማ እና አቡነ አዳም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ መካኒሳ ጀርመን አደባባይ
15) ሐመረወርቅ ቅድስት ማርያም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ወረዳ 5 ወርቁ ሰፈር
16) አለም ባንክ ጀሞ ደብረ ራማ ቅዱስ ገብርኤል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አለም ባንክ
17) አቃቂ ፈንታ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ሩፋኤል እና ቅድስት አርሴማ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ፈንታ
18) ቃሊቲ ደብረ መድሃኒት መድሃኔአለም እና አቡነ አረጋዊ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 12 ሰሪቲ
19) መንበረ ክብር ቅዱስ ሚካኤል፤ጻድቁ አቡነ ተክለ ሐይማኖት እና ቅድስት አርሴማ
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ቀጨኔ
20) ደብረሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቂርቆስ /ክ/ከ መስቀል አደባባይ
21) ጎተራ ፈለገዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ 44ቱ ፀበል
ልዩ ስም:-ጎተራ 44ቱ ፀበል ከሳሪስ ወደ አጎና በሚወስደው መንገድ
22) ደብረ አባይ ቅድስት አርሴማ ወ ቅዱስ ሚካኤል እና አቡነ ሀብተ ማርያም ወ አቡነ መርቆርዮስ
ልዩ ስም:- ኮ/ቀ አለምባንክ ደብረ አባይ ወይም ግራር ኮንደሚኒየም
23) ኩራ ጅዳ ደብረገነት ቅዱስ በአለወልድ እና ቅድስት አርሴማ ወሙሴ ፀሊም ቤ/ክ
ሸገር ሲቲ ሀገረስብከት
በሸገር ሲቲ ሀገረ ስብከት በሱሉልታ ሚዛን ወሰርቢ ቤተክነት በቱፋ ሙና ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ስራ የምትገኘው በንብ መንጋ እና በነብር እንዲሁም በሚዳቆ የምትጠበቀው ደብረ ሰማዕት ንቧ ቅድስት አርሴማ ገዳም ሐሙስ በቀን29 የእናታችን ቅድስት አርሴማ አመታዊ የእረፍት በዓል በደማቅ ሁኔታ ይከበራል እናተም የበዓሉ ተሳታፊ እና የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ በሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ስም ጠርተነዎታል።🙏
አድራሻ-> ከአዲስ አበባ ለሚመጡ (ከመገናኛ አዲሱ ገበያ) (ከአየር ጤና በዊንጌት አዲሱ ገበያ) (ወይም እደ አማራጭ ፒያሳ በመምጣት ከፒያሳ ሱሉልታ ሚዛን ብለው በሚጠሩት በመግባት ወሰርቢ ጊዮርጊስ ብሏ መውረድ) (አዲሱ ገበያ ከሆነ የመጡት ቀለበት መንገድ ብሎ በመጠየቅ እንዲሁ ሱሉልታ ሚዛን በሚሉት ታክሲ በመሳፈር ወሰርቢ ጊዮርጊስ መውረድ ) | 480 |
| 3 | 💚መስከረም 💛29❤️
💚ቅድስት 💛አርሴማ❤️
ሰማዕትነት የተቀበለችበት
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባአብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@nigse6
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ
🤲ቅድስት አርሴማ ትጠብቀን 🤲 | 499 |
| 4 | Sin texto... | 918 |
| 5 | 💚መስከረም💛 24❤
💚አቡነ💛ጎርጎሬዎስ❤ዘላዕላይ ግብፅ
(እረፍታቸው)
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት
በቦሌ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል እና የጻዲቁ አቡነ ጎርጎርዮስ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም:- ቦሌ ክ/ከ ቦሌ ሚካኤል ቤ/ክ ውስጥ ወይም ቦሌ ወሎ ሰፈር ወረድ ብሎ ጎርጎርዮስ አደባባይ ጋር
በአለ ንግሱ ይከበራል::
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ
🤲አቡነ ጎርጎርዮስ ይጠብቁን 🤲 | 902 |
| 6 | Sin texto... | 998 |
| 7 | Sin texto... | 1 |
| 8 | ብዙኃን ማርያም
በቤተ ክርስቲያናችን ከሚዘከሩ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በዓላት መካከል መስከረም ፳፩ ቀን የሚውለው በዓል ‹‹ብዙኃን ማርያም›› በመባል ይታወቃል፡፡ በዓሉ በሁለት ዐበይት ምክንያቶች ይከበራል፤ የመጀመሪያው ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ ውሳኔ ለማዘጋጀት ከሩቅም ከቅርብም የተሰባበሰቡት ቀን፤ ሁለተኛው ደግሞ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ዕፀ መስቀል በግሸን ደብረ ከርቤ የተቀመጠበት ዕለት መኾኑ ነው፡፡ ሁለቱንም ታሪኮች ከዚህ ቀጥለን እንመለከታቸዋለን፤
በ፫፻፳፭ ዓ.ም አርዮስ የሚባል መናፍቅ የእግዚአብሔር ወልድን የባሕርይ አምላክነት አልቀበልም በሚል ክህደት እርሱ ተሰናክሎ ለሌሎችም መሰናክል ኾነ፡፡ ኦርቶዶክሳውያን ሊቃውንት አርዮስ ክህደቱን እንዲተው ቢመክሩትም ሊመለስ አልቻለም፡፡ ይህ የአርዮስ ክህደትም በሊቃውንቱ መካከል መለያየትን ፈጥሯል፡፡ ጊዜው ታላቁ ንጉሥ ቈስጠንጢኖስ ‹‹አብያተ ጣዖታት ይትአጸዋ አብያተ ክርስቲያናት ይትረኀዋ፤ የጣዖታት ቤቶች ይዘጉ! አብያተ ክርስቲያናት ይከፈቱ!›› የሚል ዐዋጅ የነገረበት ወቅት ነበርና ንጉሥ ቈስጠንጢኖስ በአርዮስ ክህደት ምክንያት በኒቅያ የሃይማኖት ጉባኤ እንዲካሔድ በየአገሩ ላሉ ሊቃውንት መልእክት አስተላለፈ፡፡
በዚህም መሠረት ከሚያዝያ ፳፩ ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም ፳፩ ቀን ድረስ ፳፫፻፵፰ (ሁለት ሺሕ ሦስት መቶ ዐርባ ስምንት) ሊቃውንት በኒቅያ ተሰበሰቡ፡፡ ኒቅያ ለዚህ ጉባኤ የተመረጠችበት ምክንያትም ጳጳሱን ከማኅበረ ካህናቱ፤ ንጉሡን ከሠራዊቱ ጋር አጠቃላ ለመያዝ የምትችል ሰፊና ምቹ ቦታ ከመኾኗ ባሻገር ለኹሉም አማካይ ሥፍራ ስለ ነበረች ነው፡፡ በጉባኤው ከተሰበሰቡ ሊቃውንት መካከልም እንደ ቅዱሳን ሐዋርያት ሙታንን ያስነሡ፣ ለምጽ ያነጹ፣ አንካሳ ያረቱ፣ የዕውራንን ዓይን ያበሩ ድውያንን የፈወሱ፣ ሌላም ልዩ ልዩ ተአምር ያደረጉ፤ እንደዚሁም ስለ ርትዕት ሃይማኖታቸው በመጋደል ዓይናቸው የፈረጠ፣ እጃቸው የተቈረጠ ይገኙበታል፡፡
ሊቃውንቱ ሱባዔ ይዘው በጸሎት ከቆዩ በኋላ ኅዳር ፱ ቀን በንጉሥ ቈስጠንጢኖስ ሊቀ መንበርነት፣ በእለእስክንድሮስ አፈ ጉባኤነት ጉባኤው ተጀመረ፡፡ ንጉሡ ሊቃውንቱን ‹‹ስማችሁን፣ አገራችሁንና ሃይማኖታችሁን ጽፋችሁ ስጡኝ›› ባላቸው ጊዜም ከ፳፫፻፵፰ቱ መካከል ፫፻፲፰ (ሦስት መቶ ዐሥራ ስምንቱ) ሊቃውንት ሃይማኖታቸውን ሲገልጹ እንደ አንድ ልብ መካሪ፣ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ ኾነው ‹‹ዘዕሩይ ምስለ አብ በመለኮቱ፤ ወልድ ከአብና ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በመለኮት፣ በሥልጣን፣ በፈቃድ፣ በህልውና አንድ ነው›› ብለው ጽፈው ሰጡት፡፡ ንጉሡም ‹‹ሃይማኖት እንደ ፫፻፲፰ቱ ሊቃውንት ይኹን›› ብሎ ዐዋጅ አስነግሯል፡፡ እነዚህ ሊቃውንት በኦሪት ዘፍጥረት የተጠቀሱት ፫፻፲፰ቱ የአብርሃም ብላቴኖች ምሳሌዎች ናቸው /ዘፍ.፲፬፥፲፬/፡፡
፫፻፲፰ቱ ሊቃውንት በጉባኤው አርዮስን አውግዘው በመለየት ‹‹ነአምን በአሐዱ አምላክ፤ በአንድ አምላክ እናምናለን›› የሚለውን የሃይማኖት ጸሎት (የሃይማኖት መሠረት) እና ሌሎችንም የሃይማኖት ውሳኔዎችን ደንግገዋል፡፡ ሊቃውንቱ ጉባኤውን ያካሔዱት ኅዳር ፱ ቀን ይኹን እንጂ በአንድነት የተሰባሰቡት መስከረም ፳፩ ቀን ስለ ነበረ ይህ ዕለት ‹‹ብዙኃን ማርያም›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ብዙ የቤተ ክርስቲያን አባቶች ለሃይማኖታዊ ጉባኤ የተሳባሰቡበት ዕለት ነውና፡፡
በሌላ በኩል መስከረም ፳፩ ቀን የጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በአምባሰል ተራራ በግሸን ደብረ ከርቤ የገባበትና በዓሉ የከበረበት ዕለት ነው፡፡ ታሪኩም በአጭሩ የሚከተለው ነው፤
ዐፄ ዳዊት መንፈሳዊና ደግ ንጉሥ ነበሩ፡፡ በዘመናቸው በኢትዮጵያ ቸነፈር ተከሥቶ ሕዝቡ ስለ ተሰቃየባቸው እጅግ አዘኑ፤ በጸሎት ወደ እግዚአብሔር ቢያመለክቱም ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላኩ ባሕታዊ መጥተው ‹‹የጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን መስቀል አስመጥተህ በአገርህ በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አሠርተህ ብታስቀምጥ ረሃቡ፣ ቸነፈሩ ኹሉ ይታገሥልሃል›› አሏቸው፡፡ ዐፄ ዳዊትም ከብዙ ገጸ በረከት (ስጦታ) ጋር ‹‹የጌታችንን መስቀል ላኩልኝ›› የሚል መልእክት አስይዘው መልእክተኞችን ወደ ኢየሩሳሌም ሰደዱ፡፡ መልእክተኞቹም በታዘዙት መሠረት መስቀሉን ይዘው መምጣታቸውን ዐፄ ዳዊት ሲሰሙ ‹‹ክተት ሠራዊት ምታ ነጋሪት›› ብለው መስቀሉን ለመቀበል ጉዞ ጀመሩ፡፡
ዐፄ ዳዊት ስናር (ሱዳን) ደርሰው ከመልእክተኞቹ ጋር ተገናኝተው መስቀሉን በክብር አጅበው ወደ መካከል ኢትዮጵያ ለማስገባት ሲነሡም ከበቅሏቸው ወድቀው ጥቅምት ፱ ቀን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፤ በዚህም ሠራዊታቸው ተደናግጠው የጌታችንን መስቀል እዚያው ትተው የዐፄ ዳዊትን አስከሬን ይዘው ተመለሱ፡፡ መስቀሉ በስናር ከቆየ በኋላ የዐፄ ዳዊት ልጅ ዘርዐ ያዕቆብ ሲነግሡ ወደ መሃል ኢትዮጵያ አምጥተው ቤተ ክርስቲያን አሠርተው ለማስቀመጥ ቢያስቡም ምቹ ቦታ ግን ሊያገኙ አልቻሉም ነበር፡፡ ንጉሡና ሠራዊታቸው ምቹ ቦታ ሲፈልጉ መስቀሉን በኤረር ተራራ፣ በደብረ ብርሃን፣ በመናገሻ ማርያም ዓምባ፣ በእንጦጦ ጋራ ብዙ ጊዜ አስቀምጠውት ቆይተዋል፡፡
መስቀሉ በእንጦጦ ጋራ ሳለ እግዚአብሔር አምላክ ‹‹አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል፤ መስቀሌን በመስቀለኛ ተራራ ላይ አስቀምጥ›› የሚል ቃል ለንጉሡ በራእይ ነገራቸው፡፡ መስቀሉን ወደ ወሎ ሀገረ ስብከት እንዲወስዱትም አዘዛቸው፡፡ ንጉሡና ሠራዊታቸው በእግዚአብሔር መሪነት መስቀሉን ይዘው ወሎ ሲደርሱም ጌታችን ወደ አምባሰል እያመለከተ ‹‹አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል፤ መስቀሌን በመስቀለኛ ተራራ ላይ አስቀምጥ›› ይላቸው ነበር፤ ንጉሡ መስቀሉን ይዘው ወደ ቦታው ሲያመሩ መስቀለኛው የግሸን ተራራን አገኙ፤ በዚያም ቤተ ክርስቲያን አሠርተው በ፲፬፻፵፮ (1446) ዓ.ም የጌታችንን መስቀል በክብር አስቀምጠውታል፡፡
ከዚህ በኋላ ንጉሡ ‹‹መካከሏ ገነት፤ ዳሯ እሳት ይኹን! የበረረ ወፍ፣ የሠገረ ቆቅ አይታደንባት! በድንገት ሰው የገደለ፣ ቋንጃ የቈረጠ ወንጀለኛ አይያዝባት!›› ብለው ዐዋጅ ነግረዋል፡፡ የእመቤታችን ጽላትም አብሮ በግሸን ደብረ ከርቤ እንዲቀመጥ አድርገዋል፡፡ ስለዚህም መስከረም ፳፩ ቀን በየዓመቱ በቤተ ክርስቲያናችን በድምቀት ይከበራል፡፡ ኀጢአታቸውን ለካህን ተናዘው፣ ንስሐ ገብተው በዚህ ዕለት ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ በመሔድ የሚጸልዩና የሚማጸኑ ምእመናን ኹሉ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የምሕረት ቃል ኪዳን እንደሚያገኙም ጤፉት በተባለችው መጽሐፍ ተጠቅሷል፡፡
ምንጭ፡- መጽሐፈ ታሪክ ወግስ፣ መ/ር አፈወርቅ ተክሌ፤ ፳፻፭ ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፤ ገጽ ፫፶፬-፫፶፮፡፡
የጌታችን የመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የክርስቶስ የመስቀሉ ኃይል፣ የአባቶቻችን ሊቃውንትና ነገሥታት በረከት አይለየን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡
ምንጭ፦ የማኅበረ ቅዱሳን ድረ ገጽ
የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ።
https://t.me/bby738907 | 865 |
| 9 | 💚መስከረም💛 21❤
💚ብዙኃን 💛ማርያም❤
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ
🤲ድንግል ማርያም ትጠብቀን 🤲
1) ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አጠና ተራ
2) ፍኖተሎዛ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ብርጭቆ ኮንዶሚንየም
3) ማህደረ መለኮት ወይብላ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፡-ኮ/ቀ/ክ/ከ የሺ ደበሌ
4) ኮተቤ ደብረ ልዑል ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤልና ኆኅተ ሰማይ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ መሳለሚያ
5) ደብረ ምጥማቅ ሰዓሊተ ምህረት ቅድስት ማርያምና ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ካቴድራል
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ጉርድ ሾላ
6) ቦሌ ኆህተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ገርጂ
7) ደብረ ነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐንስና መካነ ጎልጎታ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦አራዳ ክ/ከ አርበኞች መንገድ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል
8) ቦሌ ቡልቡላ ፍኖተ ህይወት ቅድስት ማርያም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቦሌ ቡልቡላ ኮንዶሚኒየም
9) ብሔረ ፅጌ መካነ ሰላም ቅድስት ማርያምና መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ብሔረ ፅጌ
10) ደብረ ተአምራት ዳግማዊት ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ታቦት ማደሪያ
11) ፈለገ ዮርዳኖስ ቅዱስ ዮሐንስና ቅድስት ማርያም
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጀሞ 3 መስታወት ፋብሪካ ጀርባ
12) ሐመረወርቅ ቅድስት ማርያም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ
ልዩስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ወረዳ 5 ወርቁ ሰፈር
13) ፈጬ ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ፈጬ
14) ሰርጢ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ሰርጢ ማርያም
15) ቃሊቲ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል እና ደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ/ክ/ከ ሰፈረ ገነት
16) ርእሰ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፡-ጉለሌ /ክ/ከ እንጦጦ ማርያም
17) መንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም
ልዩ ስም፦አራዳ ክ/ከ አምስት ኪሎ
18) ምስራቀ ፀሐይ ቅዱስ ሚካኤልና 24ቱ ካህናተ ሰማያት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ አባዶ
19) ኮተቤ ሀገረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ፤ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅድስት መግደላዊት ማርያም ቤ/ክ
ልዩስም፦የካ ክ/ከ አንቆርጫ
20) የረር በር መካነ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል እና ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ጎሮ
21) አንቆርጫ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ አንቆርጫ
22) ፉሪ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ እና ቅዱስ ሚካኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ወረዳ 1 ለቡ(ፉሪ)
23) መካኒሳ ምዕራፈ ፃድቃን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ መካኒሳ አቦ
24) ቂሊንጦ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት ድንግል ማርያም
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ወረዳ 9 ቂሊንጦ
25) አውግስታ ደብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አውግስታ ሸሚዝ ፋብሪካ
26) ጀሞ ፈለገኮቦር ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ኮልፌ ቀ/ክ/ከ ዓለምባንክ (አንፎ)
27) ምዕራፈ ሰማዕታት ወደብረብስራት ቅዱስ ገብርኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ/ከተማ አዲሱ ስታዲየም
28) ጎፋ መካነ ብርሐን ቅዱስ ዑራኤል እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን
አድራሻ:- ጎፋ መብራት ኃይል ኮንደሚኒየም ጊቢ ውስጥ
29) ወይን አምባ ደብረ በረከት ቅድስት ማርያም ወ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን
አድራሻ፦ ጓሮ ድልድይ | 727 |
| 10 | መስከረም 17
1) መስቀል
2) የቅዱስ እስጢፋኖስ ፍልሰተ አፅሙ
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲ቅዱስ መስቀል እና ቅዱስ እስጢፋኖስ ይጠብቀን 🤲
1) ቦሌ መንበረ ብርሃን ቅዱስ እግዚአብሔር አብ (ቅዳሴ ቤት)
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቦሌ እግዚአብሔር አብ
2) ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድሃኔአለም ወደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ቀጨኔ መድሃኔአለም
3) ደብረ ዕንቁ ልደታ ለማርያም
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ 01 ራሽያ ኤምባሲ ጀርባ
4) ረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔአለም
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 2 ካራ ቆሬ
5) ደብረ ከዋክብት አቡነ አረጋዊ ወ ገብረ ክርስቶስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቅ/ክ/ከ ወረዳ 1 ዘነበ ወርቅ
6) ደብረሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቂርቆስ /ክ/ከ መስቀል አደባባይ
(የቅዱስ እስጢፋኖስ ፍልሰተ አፅሙ) | 1 005 |
| 11 | መስከረም 16
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በነዚህ አብያተክርስትያናት
በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
@EOTCAddisAbabaChurches
@EOTCAddisAbabaChurches
@EOTCAddisAbabaChurches
በቴሌግራም t.me/EOTCAddisAbabaChurches
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
በቲክቶክ www.tiktok.com/@dan_ortodox
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቀን 🤲
1) ጎፋ መካነ ህያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጎፋ
2) ጎፋ ቤዛ ብዙሃን ቅድስት ኪዳነምህረት ካቴድራል(ቅዳሴ ቤት)
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ጎፋ ካምፕ | 1 053 |
| 12 | የፀደኒያ ስመኝ ቅድስት ማርያም ገዳም
♦♦♦
ከአዲስ አበባ በስተምዕራብ አቅጣጫ በኦሮሚያ ክልል ቡራዩ ከተማ አስተዳደር የምትገኘው የፀደንያ ስመኝ ቅድስት ማርያም ገዳም በ1955 አ.ም የተመሠረተች ሲሆን ቤተክርስቲያኗን የመሠረቷት እማሆይ ስመኝ ተክሉ ይባላሉ፡፡እማሆይ ስመኝ በመናገሻ አምባ ማርያም በእመቤታችን ማርያም ስም ቤተክርስቲያን ለማሠራት አስበው
ለቤተክርስቲያኑ ማሠሪያ ገንዘብ እና የሚከራይ 6ክፍል ቤት ሠጥተዋል፡፡
በኅላም የነበረው ገንዘብ በቂ ሆኖ ባለመገኘቱ በብፅዕ ወቅዱስ አቡነ
ባስልዮስ የመጀመሪያው ፓትርያርክ መልካም ፈቃድ ቤተክህነት ተጨማሪ ገንዘብ በጅቶ አሁን ላይ ያለው ህንፃ ቤተክርስቲያን ተገንብታል፡፡
የገዳሙ መጠሪያ ፀደንያ ስመኝ
ገዳሟን በመሠረታት እማሆይ ስመኝ ተክሉ ስም እንዲሆን በብፅዕ ወቅዱስ አቡነ
ባስልዮስ እንዲሆን በማሠብ ህንፃ ቤተክርስትያኑ ተገንብቷል፡፡
በዚህ ገዳም በየአመቱ መስከረም 10ቀን (መስከረም 10 ከእመቤታችን 33ቱ በዓላት አንዱ ነው) ጸዴንያ ማርያም ይባላል፡፡
ግማደ መስቀል ወደ ኢትዮጵያ ገባ፤
ታሪኩ እንዲህ ነው የግብጽ ንጉስ ክርስቲያኖችን እንደሚያሰቃይ እና
ጳጳሱ አቡነ ሚካኤልን እስርቤት እንደከተታቸው አጼ ዳዊት
ሰሙ፤ጦራቸውን ወደ ግብጽ አዘመቱ ሱዳን ሲደርሱ ግን አንድ ነገር
ታሰባቸው፤አባይ ወንዝን መገደብ የዛኔ ለህይወቱ ሲል ጳጳሱን ይፈታቸዋል
ብለው አሰቡ አስበውም አልቀሩ ካርቱም ላይ አባይን ገድበው ወደ
በርሃ እንዲፈስ አደረጉት፤በዚህ ጊዜ የግብጽ ንጉስ ጳጳሳሱን ለቀቀ
ክርስቲያኖችንም ነጻ አወጣ፤ ይባሱን አጼ ዳዊት ይቅርታ
እንዲያደርጉለት የኢየሩሳሌም የሮም የአርመንና
የቁስጥንጥንያን ነገስታት ማለደ ደብዳቤም በተነ፤ለአጼ ዳዊት ብዙ
ወርቅ እጅ መንሻ አቀረበ፤ አጼ ዳዊትም ወርቅ አልፈልግም ይልቅስ
የጌታዬን መስቀል ስጠኝ ይሉታል፤ እርሱም መስቀሉን ብቻ ሳይሆን
ሌሎች ነዋያተ ቅድሳትን ጨምሮ ሰጣቸው፤መስከረም 10 ቀን
ኢትዮጰያ ገባ፤ ይህ ቀን አጼ መስቀል ተብሎ ይከበራል። መስከረም 21
ግሸን ያረፈበት ቀን ነው።
የእናታችን የድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷ አይለየን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሄር | 1 435 |
| 13 | መስከረም 10 - ጸዴንያ ማርያም
እመቤታችን ድንግል ማርያምን የምትወድና በሚቻላትም ሁሉ የምታገለግላት፣ ቤቷንም ለእንግዳ ማደሪያ ያደረገች አንዲት ማርታ የምትባል ሴት ነበረች፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አባ ቴዎድሮስ የሚባሉ ኢትዮጵያዊ መነኮስ ከእርሷ ዘንድ በእንግድነት አድረው በማግሥቱ ከቤቷ ሲወጡ ማርታ የሚሔዱበትን አገር በጠየቀቻቸው ጊዜ እርሳቸውም ወደ ኢየሩሳሌም ሔደው ቅዱሳት መካናትን እንደሚሳለሙ ነገሯት፡፡ ማርታም ከእርሷ ገንዘብ ወስደው የእመቤታችንን ሥዕል ገዝተው ይዘውላት እንዲመጡ ለመነቻቸው፡፡ መነኵሴውም በራሳቸው ገንዘብ ሥዕሉን ገዝተው እንደሚያመጡላት ቃል ገቡላት፡፡
አባ ቴዎድሮስ ኢየሩሳሌም ደርሰው ቅዱሳት መካናትን ከተሳለሙ በኋላ ሥዕሏን ሳይገዙ ወደ አገራቸው ለመመለስ ጉዞ ጀመሩ፡፡ ያን ጊዜም ‹‹ሥዕል መግዛትን ለምን ረሳህ?›› የሚል የሚያስደነግጥ ቃልን ሰምተው ተመልሰው መልኳ ያማረና የተወደደ የእመቤታችን ማርያምን ሥዕል ገዝተው በሐርና በንጹሕ ልብስ ጠቅልለው ይዘው እየተጓዙ ሳሉ ከሚያስፈራ ዱር ውስጥ ሲደርሱ ወንበዴዎች ተነሱባቸው፡፡ሊሸሹ ሲሉም ‹‹መንገድህን ሒድ››የሚል ቃል ከሥዕሏ ወጣ መነኵሴውም መንገዳቸውን በሰላም ተጓዙ፡፡ ሁለተኛም አንበሳ ሊበላቸው በተነሣባቸው ጊዜ ከዚያች ሥዕል የሚያሥፈራ ድምፅ ወጥቶ አንበሳውን አባረረላቸው፡፡
አባ ቴዎድሮስ ይህን ኹሉ ድንቅ ተአምር ባዩ ጊዜም ያቺን ሥዕል ለማርታ ከመስጠት ይልቅ ወደ አገራቸው ሊወስዷት ወደዱ፡፡ በመርከብ ተሳፍረው በሌላ አቅጣጫ ሲሔዱም ታላቅ ነፋስ ተነሥቶ ወደ ማርታ አገር ወደ ጼዴንያ ወሰዳቸው፡፡ ከመርከብም ወርደው ከብዙ እንግዶች ጋር ወደዚያች መበለት ቤት ደረሱ፡፡ ነገር ግን ማንነታቸውን ለማርታ አልገለጡላትም ፤ እርሷም አላወቀቻቸውም ነበር፡፡
በማግሥቱም ተሠውረው ወደ አገራቸው ሊሔዱ ሲሉ የቅፅሩ ደጃፍ ጠፍቶባቸው ሲፈልጉ ዋሉ በመሸባቸው ጊዜም ወደ ማደሪያቸው ተመለሱ፡፡ ማታ ማታ በሩን ያዩታል፤ ነግቶ መሔድን ሲሹ ግን የበሩ መንገድ ይሠወርባቸዋል፡፡ እንዲህም ኾነው እስከ ሦስት ቀን ድረስ ቆዩ፡፡ ማርታም ‹‹አባቴ ሆይ አእምሮህ ተነክቷልን? ስትቅበዘበዝ አይሃለሁና ምን ኾነህ ነው?›› ሰትል ጠየቀቻችው፡፡ እርሳቸውም ከእመቤታችን ሥዕል የተደረገውን ተአምር ሁሉ ነገሯት፤ ራሳቸውንም ገለጡላትና ሥዕሏን ሰጧት፡፡ እርሷም የእመቤታችንን ሥዕል ተቀብላ የተጠቀለለችበትን ልብስ በፈታችው ጊዜ ወዝ ከሥዕሊቱ ሲንጠፈጠፍ አገኘች፡፡ ከደስታዋ ብዛት የተነሣም የአባ ቴዎድሮስን እጃቸውንና እግራቸውን ሳመች፡፡ ሥዕሏም ቅዱስ ሉስ የሳላት ነበረች፡፡
ከዚህም በኋላ ያቺን ሥዕል ወደ ጸሎት ቤቷ ወስዳ በታላቅ ክብር አኖረቻት፡፡ ማንም እንዳይዳስሳትም የነሐስ መስኮትን ሠራችላት፡፡ በቀንና በሌሊትም የሚያበሩ መቅረዞችን በፊቷ ሰቀለች፤ ከመቅረዞች ውጭም የሐር መጋረጃን ጋረደች፡፡ ከሥዕሊቱ በታችም እየተንጠፈጠፈ የሚወርደው የወዝ ቅባት የሚጠራቀምበት ከዕብነ በረድ የተሠራ ወጭት አኖረች፡፡ እኒያ መነኰስም እስከሚሞቱበት ቀን ድረስ የእመቤታችን ድንግል ማርያምን ሥዕል እያገለገሉ ኖሩ፡፡
የአገሩ ሊቀ ጳጳስም የእመቤታችን ሥዕል ሥጋ የለበሰች ሆና ባገኙና ተአምሯንም በተመለከቱ ጊዜ ከዚህ አምላካዊ ግብር የተነሣ አደነቁ፡፡ ከሥዕሏ ከሚንጠባጠበው ቅባት ቀድተው ለበረከት ሲካፈሉም ወዲያውኑ በወጭቱ ውስጥ መላ፡፡ ሥዕሊቱን ወደ ሌላ ቦታም ሊወስዷት በፈለጉ ጊዜም ንውጽውጽታ ሆኖ ብዙዎች በድንጋጤ ወደቁ፡፡ ሥዕሊቱም እስከ ዛሬ ድረስ በዚያች አገር በጸዴንያ ትገኛለች፡፡
እመቤታችን ኢትዮጵያን ሰላም ታርግልን አሜን | 1 063 |
| 14 | 💚መስከረም💛 10❤
💚ፀዴንያ💛 ማርያም❤
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት
1) በ ብስራተ ወንጌል ፀደኒያ ቅድስት ማርያም ወ ቅዱስ ሚካኤል ወ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም :-ኮ/ቀ ክ/ከ ዘነበወርቅ ኤፌም ሰፈር
2) በፀደንያ ስመኝ ቅድስት ማርያም ገዳም
ልዩ ስም :-ከአዲስ አበባ በስተምዕራብ አቅጣጫ በኦሮሚያ ክልል ቡራዩ ከተማ አስተዳደር
ታክሲ ከአስኮ- ቡራዮ ማርያም
በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲ቅድስት ፀዴንያ ማርያም ትጠብቀን 🤲 | 987 |
| 15 | 💚መስከረም💛 7❤
💚ቅድስት💛 ሐና❤
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም t.me/EOTCAddisAbabaChurches
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲ቅድስት ሐና ትጠብቀን 🤲
1) መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ
2) ጽርሐ ንግስት ቅድስት ሐና ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ፉሪ ሐና ማርያም
3) ወለቴ ለሚ ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
ልዩ ስም:- ሰበታ ሥላሴ አካባቢ
4) አንቀፀ ብፁሀን አብነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወ አብነ ሀብተ ማርያም አና ቅድስት ሀና ወቅዱስ ቂርቆስ
ልዩ ስም :-ኮ/ቀ ክ/ከ ዘነበ ወርቅ ታቦት ማደሪያ ከፍ ብሎ | 1 348 |
| 16 | 💚መስከረም💛 2❤
💚ቅዱስ 💛ዮሐንስ❤
(ምትረተ ርዕስ)
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም t.me/EOTCAddisAbabaChurches
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲ቅዱስ ዮሐንስ ይጠብቀን 🤲
1) ገዳመ ኢየሱስ
ልዩ ስም፡-ልደታ ክ/ከ ሆላንድ ኤምባሲ
2) አውግስታ ደብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አውግስታ ሸሚዝ ፋብሪካ
3) አስኮ ደብረ መድሃኒት መድሃኔአለም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲስ ሰፈር
4) መዝገበ ምህረት ቅዱስ ፋኑኤል
ልዩ ስም፡-ኮ/ቀ/ክ/ከ ፋኑኤል ሰፈር
5) ቦሌ ሰሚት መካነ ሰላም መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከሰሚት ወጂ
6) አንቆርጫ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ አንቆርጫ
7) ፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ /ክ/ከ ፈረንሳይ ብረት ድልድይ
8) ፈለገ ዮርዳኖስ ቅዱስ ዮሐንስና ቅድስት ማርያም
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጀሞ 3 መስታወት ፋብሪካ ጀርባ
9) ጎፋ መብራት ኃይል ደብረ መዊዕ ቅዱስ መርቆሬዎስ እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጎፋ መብራት ኃይል
10) ምዕራፈ ቅዱሳን ፈለገ ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም
ልዩ ስም፦አቃቂ ክ/ከ ሳሪስ
11) ደብረ ሰሊሆን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና መድኃኔአለምቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ በርታ ሰፈረሰላም
12) ቀርሳ ፈለገ ብርሃን ቅድስት ልደታ ለማርያምና አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ቀርሳ
13) ቱሉ አቦ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ፤ቅዱስ ዑራኤል እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ቱሉ አቦ
14) ላፍቶ ደ/ኢያሪኮ/መድኃኔዓለም እና መጥምቀ መለኮት ቅ/ዮሐንስ
ልዮ ስም:- ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ላፍቶ
15) ጎተራ ፈለገዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ 44ቱ ፀበል
ልዩ ስም:-ጎተራ 44ቱ ፀበል ከሳሪስ ወደ አጎና በሚወስደው መንገድ | 1 |
| 17 | 💚መስከረም💛 2❤
💚ቅዱስ 💛ዮሐንስ❤
(ምትረተ ርዕስ)
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም t.me/EOTCAddisAbabaChurches
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲ቅዱስ ዮሐንስ ይጠብቀን 🤲
1) ገዳመ ኢየሱስ
ልዩ ስም፡-ልደታ ክ/ከ ሆላንድ ኤምባሲ
2) አውግስታ ደብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አውግስታ ሸሚዝ ፋብሪካ
3) አስኮ ደብረ መድሃኒት መድሃኔአለም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲስ ሰፈር
4) መዝገበ ምህረት ቅዱስ ፋኑኤል
ልዩ ስም፡-ኮ/ቀ/ክ/ከ ፋኑኤል ሰፈር
5) ቦሌ ሰሚት መካነ ሰላም መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከሰሚት ወጂ
6) አንቆርጫ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ አንቆርጫ
7) ፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ /ክ/ከ ፈረንሳይ ብረት ድልድይ
8) ፈለገ ዮርዳኖስ ቅዱስ ዮሐንስና ቅድስት ማርያም
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጀሞ 3 መስታወት ፋብሪካ ጀርባ
9) ጎፋ መብራት ኃይል ደብረ መዊዕ ቅዱስ መርቆሬዎስ እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጎፋ መብራት ኃይል
10) ምዕራፈ ቅዱሳን ፈለገ ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም
ልዩ ስም፦አቃቂ ክ/ከ ሳሪስ
11) ደብረ ሰሊሆን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና መድኃኔአለምቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ በርታ ሰፈረሰላም
12) ቀርሳ ፈለገ ብርሃን ቅድስት ልደታ ለማርያምና አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ቀርሳ
13) ቱሉ አቦ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ፤ቅዱስ ዑራኤል እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ቱሉ አቦ
14) ላፍቶ ደ/ኢያሪኮ/መድኃኔዓለም እና መጥምቀ መለኮት ቅ/ዮሐንስ
ልዮ ስም:- ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ላፍቶ
15) ጎተራ ፈለገዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ 44ቱ ፀበል
ልዩ ስም:-ጎተራ 44ቱ ፀበል ከሳሪስ ወደ አጎና በሚወስደው መንገድ | 1 |
| 18 | 💚መስከረም💛 2❤
💚ቅዱስ 💛ዮሐንስ❤
(ምትረተ ርዕስ)
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም t.me/EOTCAddisAbabaChurches
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲ቅዱስ ዮሐንስ ይጠብቀን 🤲
1) ገዳመ ኢየሱስ
ልዩ ስም፡-ልደታ ክ/ከ ሆላንድ ኤምባሲ
2) አውግስታ ደብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አውግስታ ሸሚዝ ፋብሪካ
3) አስኮ ደብረ መድሃኒት መድሃኔአለም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲስ ሰፈር
4) መዝገበ ምህረት ቅዱስ ፋኑኤል
ልዩ ስም፡-ኮ/ቀ/ክ/ከ ፋኑኤል ሰፈር
5) ቦሌ ሰሚት መካነ ሰላም መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከሰሚት ወጂ
6) አንቆርጫ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልና ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ አንቆርጫ
7) ፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ /ክ/ከ ፈረንሳይ ብረት ድልድይ
8) ፈለገ ዮርዳኖስ ቅዱስ ዮሐንስና ቅድስት ማርያም
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጀሞ 3 መስታወት ፋብሪካ ጀርባ
9) ጎፋ መብራት ኃይል ደብረ መዊዕ ቅዱስ መርቆሬዎስ እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ጎፋ መብራት ኃይል
10) ምዕራፈ ቅዱሳን ፈለገ ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም
ልዩ ስም፦አቃቂ ክ/ከ ሳሪስ
11) ደብረ ሰሊሆን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና መድኃኔአለምቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ በርታ ሰፈረሰላም
12) ቀርሳ ፈለገ ብርሃን ቅድስት ልደታ ለማርያምና አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ቀርሳ
13) ቱሉ አቦ ምዕራፈ ቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ፤ቅዱስ ዑራኤል እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ቱሉ አቦ
14) ላፍቶ ደ/ኢያሪኮ/መድኃኔዓለም እና መጥምቀ መለኮት ቅ/ዮሐንስ
ልዮ ስም:- ን/ስ/ላፍቶ ክ/ከተማ ላፍቶ
15) ጎተራ ፈለገዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ 44ቱ ፀበል
ልዩ ስም:-ጎተራ 44ቱ ፀበል ከሳሪስ ወደ አጎና በሚወስደው መንገድ | 1 412 |
| 19 | 💚መስከረም💛 1❤
💚ቅዱስ 💛ራጉኤል❤
በአዲስ አበባበ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
https://t.me/NIGSE6
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://t.me/DAN_TRADING_PLC ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲ቅዱስ ራጉኤል ይጠብቀን 🤲
1) ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል (ቅዳሴ ቤት)
ልዩ ስም፡- አዲስ ከተማ ክ/ከ መርካቶ
2) ምስራቀ ፀሐይ መድኃኔአለም ቀበና ካቴድራል
ልዩ ስም፦አራዳ /ክ/ከ ቀበና
3) ርእሰ አድባራት እንጦጦ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ወኤልያስ
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ እንጦጦ
4) ቦሌ ቡልቡላ ፍኖተ ህይወት ቅድስት ማርያም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቦሌ ቡልቡላ ኮንዶሚኒየም
5) ማህደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃኒት መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ልደታ /ክ/ከ ልደታ
6) ላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔአለም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አብያተክርስትያናት
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ(ላፍቶ)
7) መካነ ህይወት ቅድስት ኪዳነምህረት ወ ቅዱስ ራጉኤል አና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወ ቅዱሰ ቂርቆስ
ልዩ ስም :- ኮ/ቀ ክ/ከ ካራ ወታደር ሰፈር
8) መንበር ፀሀይ ቅድስት ልደታ ወ ቅዱስ ራጉኤል ወ አቡነ ሀብተማርያም
ልዩ ስም :- ኮ/ቀ ክ/ከ አለምባንክ ጀሞ ተራራ | 1 349 |
| 20 | Sin texto... | 1 314 |
