NATURE'S BOUNTY🌴🍀🌿🌵🍃
رفتن به کانال در Telegram
✨ እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ! 🌿 ከቻድ የሚመጣ ኦሪጅናል የChebe Powder እና የፀጉር እንክብካቤ ምርቶች በታማኝነት የሚቀርቡበት ቦታ። በዚህ ቻናል ውስጥ፦ ✔️ ኦሪጅናል Chebe Powder ✔️ Chebe Liquid ✔️ Chebe Paste (Mud Paste) ✔️ የፀጉር እንክብካቤ ምክሮች ✔️ የደንበኞች ውጤቶች እና ምስክርነቶች ✔️ አዳዲስ ምርቶች እና ቅናሾች @HamEyobe
نمایش بیشتر3 461
مشترکین
+124 ساعت
-117 روز
-8430 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+6
در 0 کانالها
ژوئیه '26
+15
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+3
در 0 کانالها
Get PRO
مه '260
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+7
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+17
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+16
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+10
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+11
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+15
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+114
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+8
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+3
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+4
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+5
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+5
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+17
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+26
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+30
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+93
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+83
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+90
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+80
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+208
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+605
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+53
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+50
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+208
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+264
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+4 004
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 31 اوت | 0 | |||
| 30 اوت | +1 | |||
| 29 اوت | 0 | |||
| 28 اوت | +2 | |||
| 27 اوت | 0 | |||
| 26 اوت | 0 | |||
| 25 اوت | 0 | |||
| 24 اوت | +1 | |||
| 23 اوت | 0 | |||
| 22 اوت | 0 | |||
| 21 اوت | 0 | |||
| 20 اوت | 0 | |||
| 19 اوت | 0 | |||
| 18 اوت | +1 | |||
| 17 اوت | 0 | |||
| 16 اوت | 0 | |||
| 15 اوت | 0 | |||
| 14 اوت | 0 | |||
| 13 اوت | 0 | |||
| 12 اوت | 0 | |||
| 11 اوت | +1 | |||
| 10 اوت | 0 | |||
| 09 اوت | 0 | |||
| 08 اوت | 0 | |||
| 07 اوت | 0 | |||
| 06 اوت | 0 | |||
| 05 اوت | 0 | |||
| 04 اوت | 0 | |||
| 03 اوت | 0 | |||
| 02 اوت | 0 | |||
| 01 اوت | 0 |
پستهای کانال
+2
ሰላም ቤተሰብ 100 %ተፈጥሯዊ የሆኑ oilች መጥተዋል mustard oil
(Mustard Oil) ለፀጉር ጤና በርካታ ጥቅሞች አሉት። በተለይ በቫይታሚኖች፣ በሚነራሎች እና በቅባት አሲዶች (Fatty Acids) የበለፀገ በመሆኑ ለፀጉር እንክብካቤ በስፋት ይውላል።
ዋና ዋና ጥቅሞች
የፀጉር እድገትን ያፋጥናል፦ ሙስታርድ ዘይት የራስ ቆዳ ላይ የደም ዝውውር እንዲጨምር በማድረግ የፀጉር ሥሮች (Hair Follicles) የተሻለ ምግብ እና ኦክስጅን እንዲያገኙ ያደርጋል። ይህም ፀጉር በፍጥነት እና በጠንካራ ሁኔታ እንዲያድግ ይረዳል።
የፀጉር መርገፍን ይከላከላል፦ በውስጡ የያዘው ቫይታሚን A፣ E፣ ኦሜጋ-3 እና ኦሜጋ-6 ቅባት አሲዶች የፀጉርን ሥር በማጠናከር የፀጉር መረገፍን ይቀንሳሉ።
የራስ ቆዳ ድርቀትን እና ፎረፎርን ያጠፋል፦ ፀረ-ባክቴሪያ እና ፀረ-ፈንገስ (Antibacterial and Antifungal) ባህሪያት ስላሉት የራስ ቆዳን ከኢንፌክሽን፣ ከፎረፎር እና ከማከክ ይከላከላል።
ፀጉርን ያረሰርሳል (Natural Conditioner)፦ ወፍራም እና እርጥበት አዛል በመሆኑ ደረቅና የተጎዳ ፀጉርን በማለስለስ የተፈጥሮ ወዛማነቱን ይመልሳል።
የሽበታ መከሰትን ያዘገያል፦ በውስጡ ባሉ ጠቃሚ ማዕድናት (እንደ ሴሊኒየም እና ማግኒዚየም) ምክንያት የፀጉር ተፈጥሯዊ ቀለም ሳይቀየር ቆይቶ የቅድመ-ዕድሜ ሽበታን ይከላከላል
@yeneatenu
@HamEyobe
0911640008
0946438558
0940549564
| 2 | 🎉 የበዓል ልዩ ቅናሽ! 🎉
ይህን በዓል በልዩ የቸቤ ፓኬጅ ያሳልፉ! ❤️
✨ ቸቤ ፓውደር – 200g 1000birr
✨ ቸቤ ኦይል – 200ml
1250birr
✨ ቸቤ በተር – 350g 1800birr
💝 ተጨማሪ የበዓል ስጦታ!
ከመደበኛ ሽያጫችን ላይ 2 ወይም ከዚያ በላይ እቃዎችን ሲገዙ
🎁 Plantain Black Soap በስጦታ ያገኛሉ!
የቸቤን ተፈጥሯዊ ጥቅም በዚህ በዓል ይለማመዱ። 🌿✨
📩 ለማዘዝ አሁኑኑ ያናግሩን!
በዓልዎ ይደምቅ፣ ፀጉርዎም ይደሰት! ❤️
የተወሰኑ መንገዶች ላይም ፍሪ ዲሊቨሪ አዘጋጅተናል
@Hameyobe
@Yeneatenu
0911640008
0940549564
0946438558 | 839 |
| 3 | ልዩ ቅናሽ 🚨
የጸጉርዎን ውበት እና ጤንነት የሚመልሱትን ቸቤ ፖውደር (Chebe
Powder) እና ቅባት አሁኑኑ ይዘዙ!
✨ ልዩ የነፃ ስጦታ! ✨
ሁለት እና ከዚያ በላይ እቃዎችን ሲገዙ ተፈጥሮአዊ የሆነውን Plantain Black Soap በነፃ ስጦታ ይውሰዱ! 🎁
ቸቤ ፖውደር እና ቅባት፦ የጸጉር መሰባበርን የሚያስቀሩ፣ ጸጉር በፍጥነት እንዲያድግና እንዲወፍር የሚያደርጉ እንዲሁም በተለያየ ምክንያት የተጎዳ ፀጉርን የሚያክም
100 % ተፈጥሯዊ የሆነዉ ቸቤ ዱቄት እና በተር እንዲሁም ፈሳሽ ቅባት
ወደተፈጥሮ የሚመልስ ዉብ እና ማራኪ ፀጉርን የሚሰጡ ትሪትመንቶች ናቸዉ
Plantain Black Soap፦ ቆዳን በጥልቀት የሚያጸዳ እና የሚያለሰልስ
የተለያዪ dark spot እንዲሁም የቆዳ ችግሮችን የሚያስተካክል ተፈጥሯዊ ሳሙና በነፃ ይዉሰዱ
📩 አሁኑኑ ለማዘዝ፦
📞 ስልክ፡ 0911640008
0940549564
@yeneatenu
@Hameyu
የተወሰነ ቀን የሚቆይ አቅርቦት ስለሆነ እንዳያመልጥዎ! 🏃♀️🏃♂️ | 1 086 |
| 4 | بدون متن... | 1 |
| 5 | ሰላም ቤተሰብ ብራዉን ቸቤ ፖዉደር አምጥተናል
ለፀጉር እድገት አስተማማኝ የሆነዉ ብራዉን ቸቤ ፖዉደር
የፀጉር ዛላን ለማጠንከር
ብዛትን ለመጨመር
የፀጉር መነቃቀልንን መርገፍን የሚያስቀር
ከተፈጥሯዊዉ የቸቤ ፍሬ የተዘጋጀዉ ቸቤ ፖዉደር
0911640008
0940549564
0946438558
በተመጣጣኝ ዋጋ ያሉበት እናቀርባለን
አድራሻ ለቡ ቻድ ኤምባሲ ጀርባ | 551 |
| 6 | بدون متن... | 739 |
| 7 | ቸቤ በተር መጥቷል 🙌
ለፀጉር እድገት ለብዛት ለቁመት እንዲሁም የፀጉርን ዛላ ለማጠንከር በጣም ተመራጭ በሆኑ ንጥረ ነገሮች የተሞላ ቅባት ነዉ
በሁለት አይነት መጠን የተዘጋጀ
ውስን ፍሬ
350gram 2100
250gram 1500
በተጨማሪም ብሪንግራጅ በተር በድጋሚ አምጥተናል
1800 birr
☎️ 0911640008
0940549564
0946438558 | 1 325 |
| 8 | ቸቤ በተር መጥቷል 🙌
ለፀጉር እድገት ለብዛት ለቁመት እንዲሁም የፀጉርን ዛላ ለማጠንከር በጣም ተመራጭ በሆኑ ንጥረ ነገሮች የተሞላ ቅባት ነዉ
በሁለት አይነት መጠን የተዘጋጀ
ውስን ፍሬ
350gram 2100
250gram 1500
☎️ 0911640008
0940549564
0946438558 | 1 |
| 9 | بدون متن... | 0 |
| 10 | መልካም በአል በሰላም ያድርሰን
እስከ ቅዳሜ ምሽት የሚቆይ ልዮ የበአል ቅናሽ አድርገናል
chebe butter 250grm 1250birr
Chebe oil 250mili
1250birr
200grm chebe powder 1000birr
ከ3 በላይ እቃ ለምትገዙ ደምበኞች ተፈጥሯዊ scrub ስጦታ አዘጋጅተናል መልካም በአል ❤❤❤❤ | 0 |
| 11 | ለበአል የወጣ ቅናሽ
ቸቤ በተር 250 gram 1400
ቸቤ ኦይል 250 mili 1400
ቸቤ ፖዉደር 150 gram 1000birr
500 grm 2000birr
1kilo 4000birr | 0 |
| 12 | بدون متن... | 0 |
| 13 | بدون متن... | 0 |
| 14 | የቸቤ ዱቄትን ከዉሀ ጋር ወይም ከዘይት ጋር በመቀላቀል ወደ ወፍራም ፈሳሽነት በመለወጥ ይህም በፀጉርዎ ላይ በመቀባት ፀጉርን ማከሚያ ,ከቻድ አፍሪካ የመጣ የቆየ ባህል ነዉ
እናም መሰባበርን በማስቀረት እድገትን ለመጨመር ያገለግላል
የቻዳዉያን ሴቶች በሳምንት አንድ ጊዜ ወይም ሁለት ጊዜ የቸቤ ዱቄትን ይጠቀማሉ እና ከተቻለ ቢያንስ ከአንድ እስከ ሁለት ሰአት እና ከዚያ በላይ ያተዉታል
የቸቤ ዱቄት የፀጉር ዛላን ለማወፈር እና ለማጠንከር ርዝማኔን ለመጨመር ይረዳል
በተጨማሪም ኦርጅናል ሮዉ ሺያ በተር ቸቤ ኦይል ሌሎች ተፈጥሯዊ ኦይሎችም አሉን
1 kg 4000
birr
500gram 2000birr
200grm 1000birr
ለማግኘት በነዚህ ስልኮች ደዉሉ
0940549564
0911640008
0946438558 | 0 |
| 15 | پیام صوتی | 0 |
| 16 | ሰላም ቤተሰብ መጭዉን የገና በአል በሰላም ያድርሰን
በአልን ምክንያት በማድረግ ቅናሽ አድርገናል
200grm chebe powder 1000birr
500grm chebe powder 1800birr
Chebe oil 250mili 1500❌1200birr✅
Chebe butter1500❌ 1300birr✅
Chebe butter cream1700 ❌ 1500birr✅
plantain black soap ( የፊት ሳሙና 600birr✅
Chebe bar shampoo 800birr✅
0911640008
0946438558
0940549564 | 0 |
| 17 | بدون متن... | 0 |
| 18 | በተፈጥሯዊ Herbs የተሞላ የቆዳ እና የፊት ስክራብ አምጥተናል *ከዕፅዋት የተቀመመ የፊት የቆዳ
*በተለያየ መዋቢያዎች በምንጠቀምበት ጊዜ የተጎዳ የሞተ ቆዳን የሚያስተካክል
* ሸካራ ቆዳን የሚያለሰልሳሉ፣
*ቆሻሻዎችን በማስወገድ፣ብጉር/ጥቁር ነጠብጣቦችን በመቀነስ እና የደም ዝውውርን በማሻሻል የተፈጥሮ ንጥረነገሮቻቸው በመጠበቅ
ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቆዳ መድረቅን ይከላከላል *እርጥበት በመጠበቅ አንቲኦክሲደንትድ ጥበቃን ያደርጋሉ
* ቆዳን ይበልጥ ንፁህ እና ለስላሳ ያደርጋል
*ዘይትን ወይም ወዝን ይቆጣጠራል ተፈጥሯዊ በሆኑ ንጥረ ነገሮች የተሞላ የቆዳ እና የፊት ስክራብ
250 ግራም 750 ብር
0911640008
0946438558 | 0 |
| 19 | በአለም ላይ ካሉ እፅዋት የአንደኛነት ደረጃን የያዘዉ የህንድ ግኝት የሆነዉ
❤kings of herb ❤ በመባል የሚታወቀዉ
(𝙗𝙝𝙧𝙞𝙣𝙜𝙧𝙖𝙟 𝙡𝙚𝙖𝙛)
ብሪንግራጅ በተር በድጋሚ አምጥተናል
በዉስጡ ባሉት ሜነራሎች እና ቫይታሚኖች እንዲሁም Antifungal እና Antibacteria ባህሪ ዘርፈ ብዙ የፀጉር ጠቀሜታዎች አሉት
*Baldness ራሰ በረሀነትን ያክማል ያስቀራል
*ቆዳ ላይ የሚወጡ ፎሮፎር የቆዳ ቁስለት እንዲሁም ድርቀትን በከፍተኛ ደረጃ ያስቀራል
*scalp ላይ የደም ዝዉዉርን በመጨመር የፀጉር እድገትን ያፋጥናል
*ያለ እድሜ የሚመጣ ሽበትን በማዘግየት ከስር የሚበቅሉ ፀጉሮችን የማጥቆር ጠቀሜታን ይሰጣል
*የፀጉር ዛላን በማወፈር ብዛትን ይጨምራል የሚበጣጠሱ ፀጉሮችን ያጠነክራል
በድጋሚ ዉስን ፍሬ ገብቷል
270 gram 1800birr
150grm chebe powder 1000birr
250grm chebe butter 1400birr
250mili chebe oil
0911640008
0946438558
0940549564 | 0 |
| 20 | pumpkin seed butter
Available now
በዉስጡ ባለዉ fatty acid ,Antioxidant vitamin አማካኝነት
*የቆዳ ድርቀትን ,የፀጉር መድረቅን የሚከላከል ፀጉርን ለማለስለስ ,እና እርጥበቱን ጠብቆ እንዲቆይ የሚያደርግ
*የፀጉርን መያያዝ እና አለመታዘዝ የሚቀርፍ
*ፀጉር ወዙን ጠብቆ አንፀባራቂ እንዲሆን የሚያደርግ
*ፎሮፎርን ማቃጠልን ማሳከክን የሚያቀርፍ ተፈጥሯዊ የሆነ ቅባት
💁♀️ለፊት ቆዳ ከሚሰጣቸዉ ጥቅሞች ዉስጥ ተፈጥሯዊ የኮላጅን ምርት እንዲጨምር ያደርጋል
በዉስጡ ባለዉ vitamin C,A,E አስፈላጊ fatty acid እንዲሁም antioxidant የቆዳ ልስላሴን መጠበቅ ቆዳ ላይ የሚወጡ የተለያዩ የቆዳ ችግሮችን የሚቀርፍ በተር ነዉ
ምንም አይነት ማቆያ (preservative) የሌለዉ ተፈጥሯዊ በተር
300 Gram 1700 birr
0911640008
0946438558
0940549564
@Ham
@Chebepowedr | 0 |
