376
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-330 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+1
در 0 کانالها
نوامبر '24
+1
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+3
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+7
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+45
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+34
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+31
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+23
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+22
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+22
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+17
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+355
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 08 دسامبر | 0 | |||
| 07 دسامبر | 0 | |||
| 06 دسامبر | 0 | |||
| 05 دسامبر | 0 | |||
| 04 دسامبر | 0 | |||
| 03 دسامبر | +1 | |||
| 02 دسامبر | 0 | |||
| 01 دسامبر | 0 |
پستهای کانال
Repost from Ethiopian New Curriculum( Kg _12)
Grade 12 model exam all subject for natural and social with their answer key
| 2 | Share 'letter of Notice.pdf' | 0 |
| 3 | ለ12ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች በሙሉ
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ከዚህ በታች የቀረቡትን ሐሳቦች በአትኩሮት በመመልከት ለተግባራዊነታቸው የተለመደውን ትብብራችሁን እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን።
1.የ12ኛ ክፍል የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የመመዝገቢያ ፎርም የሚሞላው ከየካቲት 4/206-የካቲት 15/2016ዓ.ም ይካሄዳል
2.ለ12ኛ ክፍል ፈተና መሟላት የሚገባቸው
የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዋናው ማስረጃ እና ትራንስክርፕት ያላሟላችሁ በአስቸኳይ ለር/መ/ሩ እንድታስረክቡ
3.የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በእያንዳንዱ ትምህርት 100(አንድ መቶ ብር) በተጨማሪም 150(አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ለመመዝገቢያ በድምሩ ከአንድ ተማሪ የሚጠበቀው አጠቃላይ ክፍያ 750.00(ሰባት መቶ ሃምሳ )መሆኑን አውቃችሁ ለምዝገባ ስጥመጡ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ | 0 |
| 4 | ለስኩል ኦፍ ሪደምሽን ቤተሰቦች በሙሉ፣
የ2016 ዓ/ም ማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል።
፩) ከ 27/05--30/05/2016 ዓ/ም ፈተና ይሰጣል።
፪) አርብ በ 01/06/2016 ዓ/ም
የፈተና ማረሚያ ቀን ሲሆን ለተማሪዎች ት/ት ዝግ ይሆናል።
፫) ሰኞ በ 04/06/2016ዓ/ም የፈተና ውጤት ለተማሪዎች ይመለሳል።
፬) ከማክሰኞ 05/06/2016 ዓ/ም ጀምሮ ትምህርት ለተማሪዎች እረፍት ይሆናል።
፭) ሰኞ በ11/06/2016 የሁለተኛው መንፈቅ አመት ይጀመራል።
ት/ ቤቱ | 0 |
| 5 | Share 'final exam schadule.docx' | 0 |
| 6 | Share 'final exam schadule.docx' | 0 |
| 7 | بدون متن... | 0 |
| 8 | ውድየ12ኛ ክፍል ወላጆች:- የ12ኛ ክፍል የቲቶሪያል ትምህርት ዘወትር ሰኞ ፣ረቡዕና አርብ ከ9:30_10:50 መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን። | 0 |
| 9 | بدون متن... | 0 |
| 10 | በቅድሚያ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዐል አደረሳችሁ እያልኩ ነገ
አርብ ማለትም 10/5/2016ዓ.ም በጥምቀት በዓል ምክንያት ተማሪዎች የትራንስፖርት ችግር እንዳይገጥማቸው ሙሉ ቀን ትምህርት የማይኖር መሆኑን እንገልፃለን ።
ት /ቤቱ | 0 |
| 11 | Share 'chemistry grade 12 unit 3.docx' | 0 |
| 12 | Share 'Entrance 2014, All Natural Subjects .pdf' | 0 |
| 13 | Share 'Entrance 2014, All Social Subjects.pdf' | 0 |
| 14 | ውድ የ12ኛ ክፍል ወላጆች በሙሉ፣ ልጆቻችን ባለፈው ሳምንት የክፍለ ከተማ ሞዴል ፈተና እንደተፈተኑ ይታወቃል። ይህን ምክንያት በማድረግ አንዳንድ ልጆች ትምህርት ቤት የለም ብለው የቀሩ አሉ። ስለዚህ ትምህርት እያስተማርን በመሆኑ ልጆችን እንድትልኩ እናሳስባለን። እያንዳንዱን መረጃ እንድትከታተሉ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ት/ ቤቱ | 0 |
| 15 | بدون متن... | 0 |
| 16 | Share 'Biology Model 1 edited (2).pdf' | 0 |
| 17 | Share 'Phy G 12 Model 1 2016 E (1).pdf' | 0 |
| 18 | Share 'maths modell.pdf' | 0 |
| 19 | Share 'HISTORY MODEL EXAM FOR G.12 2016 (2).pdf' | 0 |
| 20 | Share 'English Model Exam .pdf' | 0 |
