en
Feedback
SOR G.12 (2016 E.C)

SOR G.12 (2016 E.C)

Open in Telegram
376
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-330 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
December '24
December '24
+1
in 0 channels
November '24
+1
in 0 channels
Get PRO
October '240
in 0 channels
Get PRO
September '24
+3
in 0 channels
Get PRO
August '24
+7
in 0 channels
Get PRO
July '24
+45
in 0 channels
Get PRO
June '24
+34
in 0 channels
Get PRO
May '24
+31
in 0 channels
Get PRO
April '24
+23
in 0 channels
Get PRO
March '24
+22
in 0 channels
Get PRO
February '24
+22
in 0 channels
Get PRO
January '24
+17
in 0 channels
Get PRO
December '23
+355
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
08 December0
07 December0
06 December0
05 December0
04 December0
03 December+1
02 December0
01 December0
Channel Posts
Grade 12 model exam all subject for natural and social with their answer key

2
Share 'letter of Notice.pdf'
0
3
ለ12ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች በሙሉ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን ከዚህ በታች የቀረቡትን ሐሳቦች በአትኩሮት በመመልከት ለተግባራዊነታቸው የተለመደውን ትብብራችሁን እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን። 1.የ12ኛ ክፍል የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና የመመዝገቢያ ፎርም የሚሞላው ከየካቲት 4/206-የካቲት 15/2016ዓ.ም ይካሄዳል 2.ለ12ኛ ክፍል ፈተና መሟላት የሚገባቸው የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዋናው ማስረጃ እና ትራንስክርፕት ያላሟላችሁ በአስቸኳይ ለር/መ/ሩ እንድታስረክቡ 3.የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በእያንዳንዱ ትምህርት 100(አንድ መቶ ብር) በተጨማሪም 150(አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ለመመዝገቢያ በድምሩ ከአንድ ተማሪ የሚጠበቀው አጠቃላይ ክፍያ 750.00(ሰባት መቶ ሃምሳ )መሆኑን አውቃችሁ ለምዝገባ ስጥመጡ ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። ት/ቤቱ
0
4
ለስኩል ኦፍ ሪደምሽን ቤተሰቦች በሙሉ፣ የ2016 ዓ/ም ማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል። ፩) ከ 27/05--30/05/2016 ዓ/ም ፈተና ይሰጣል። ፪) አርብ በ 01/06/2016 ዓ/ም የፈተና ማረሚያ ቀን ሲሆን ለተማሪዎች ት/ት ዝግ ይሆናል። ፫) ሰኞ በ 04/06/2016ዓ/ም የፈተና ውጤት ለተማሪዎች ይመለሳል። ፬) ከማክሰኞ 05/06/2016 ዓ/ም ጀምሮ ትምህርት ለተማሪዎች እረፍት ይሆናል። ፭) ሰኞ በ11/06/2016 የሁለተኛው መንፈቅ አመት ይጀመራል። ት/ ቤቱ
0
5
Share 'final exam schadule.docx'
0
6
Share 'final exam schadule.docx'
0
7
+1
No text...
0
8
ውድየ12ኛ ክፍል ወላጆች:- የ12ኛ ክፍል የቲቶሪያል ትምህርት ዘወትር ሰኞ ፣ረቡዕና አርብ ከ9:30_10:50 መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
0
9
No text...
0
10
በቅድሚያ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ በዐል አደረሳችሁ እያልኩ ነገ አርብ ማለትም 10/5/2016ዓ.ም  በጥምቀት በዓል ምክንያት ተማሪዎች የትራንስፖርት ችግር እንዳይገጥማቸው ሙሉ ቀን ትምህርት የማይኖር መሆኑን እንገልፃለን ።   ት /ቤቱ
0
11
Share 'chemistry grade 12 unit 3.docx'
0
12
Share 'Entrance 2014, All Natural Subjects .pdf'
0
13
Share 'Entrance 2014, All Social Subjects.pdf'
0
14
ውድ የ12ኛ ክፍል ወላጆች በሙሉ፣ ልጆቻችን ባለፈው ሳምንት የክፍለ ከተማ ሞዴል ፈተና እንደተፈተኑ ይታወቃል። ይህን ምክንያት በማድረግ አንዳንድ ልጆች ትምህርት ቤት የለም ብለው የቀሩ አሉ። ስለዚህ ትምህርት እያስተማርን በመሆኑ ልጆችን እንድትልኩ እናሳስባለን። እያንዳንዱን መረጃ እንድትከታተሉ ለማሳሰብ እንወዳለን። ት/ ቤቱ
0
15
No text...
0
16
Share 'Biology Model 1 edited (2).pdf'
0
17
Share 'Phy G 12 Model 1 2016 E (1).pdf'
0
18
Share 'maths modell.pdf'
0
19
Share 'HISTORY MODEL EXAM FOR G.12 2016 (2).pdf'
0
20
Share 'English Model Exam .pdf'
0