cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethiopian New Curriculum( Kg _12)

This channel is used to address the new curriculum materials for the stake holders of education This is the bot of my channel u can use it to ask question Contact:- @tadie_bot For educational discussion and questions t.me/ethio_new_curriculum2

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
15 567
مشترکین
-324 ساعت
+337 روز
+56630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👍 10
ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” ሉቃስ 24፥5 በመከራዉ መከራችንን ተሸክሞ፤በሞቱ ሞታችን ሙቶ፤በእሱ ቁስል የኛን ቁስል ፈውሶ፤ሰለኛ የሾህ አክሊል ደፍቶ፤በቀራንዮ ለኛ ሲል በአደባባይ ተሰቅሎ፤ ትንሳኤችንን ያበሰረልን የፍቅር አምላክ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን! መልካም የትንሳኤ በዓል!!! እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!!!
نمایش همه...
👍 7
✝️✝️✝️   ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን፡ አደረሳችሁ!!!  ✝️✝️✝️ በዓሉ የሰላም የፍቅር የደስታና የጤና እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛልን!!! መልካም የፋሲካ በዓል @Ethio_new_curriculum
نمایش همه...
👍 17
"አንዱ ሰለ ሁሉ ሞተ።" (2ኛ ቆሮ ም. 5:14) ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳቹ። አደረሰን። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ይሁንልን።
نمایش همه...
👍 20👎 1
👍 5
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
نمایش همه...
👍 3