fa
Feedback
የተሰባበሩ ፊደላት

የተሰባበሩ ፊደላት

کانال بسته
798
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1030 روز
آرشیو پست ها
ንጉሡ ተሰማ (ጢያ) ****** አትደውዪ አታናግሪኝ ከዚህ ይብቃን : መነጋገር ፣ ከውሸቱ ከማታለል አሁን በቃን : መከራከር ። አትደውይ አልደውልም ስሜን ብቻ : ለአፍታ አንሺው ፣ ከሞገስ ጋር ከፍ
ንጉሡ ተሰማ (ጢያ) ****** አትደውዪ አታናግሪኝ ከዚህ ይብቃን : መነጋገር ፣ ከውሸቱ ከማታለል አሁን በቃን : መከራከር ። አትደውይ አልደውልም ስሜን ብቻ : ለአፍታ አንሺው ፣ ከሞገስ ጋር ከፍቅር ጋር እደርሳለሁ : ትዝታሽን : ላስታግሰው ።

ተርቤ ነበረ ... ዓይኗን ስታርቀው ፣ ጠምቶኝም ነበረ ... ሳቋን ስትሸሽገው ፣ ምላሼን ትሻለች ... ወዳ አታውቅም ሰው ። ልውረድላት እኔ : ከልቧ ዙፋን ላይ ፣ ሰው ለምኜ አላውቅም ... እንኳ
ተርቤ ነበረ ... ዓይኗን ስታርቀው ፣ ጠምቶኝም ነበረ ... ሳቋን ስትሸሽገው ፣ ምላሼን ትሻለች ... ወዳ አታውቅም ሰው ። ልውረድላት እኔ : ከልቧ ዙፋን ላይ ፣ ሰው ለምኜ አላውቅም ... እንኳን ለንግስና : ለ'አንድ' አፍታ ልታይ ።

(ቡና 40 ብር /ርዕስ ነው 🤔 አትበሉ 😀) ✍️ በንጉሡ ተሰማ(ጢያ) አይዘልቁም ይሉናል : ከመቼው ታያቸው? አንቺን አግዝፈውሽ : እኔን አሳንሰው። ማነሱንስ ልነስ : አንቺን ግን በደሉሽ፣ እኔን
(ቡና 40 ብር /ርዕስ ነው 🤔 አትበሉ 😀) ✍️ በንጉሡ ተሰማ(ጢያ) አይዘልቁም ይሉናል : ከመቼው ታያቸው? አንቺን አግዝፈውሽ : እኔን አሳንሰው። ማነሱንስ ልነስ : አንቺን ግን በደሉሽ፣ እኔን አፅድቀውኝ : #ከፍ_አርገው_ኮነኑሽ ምክንያት... ከፍ ያለ በአፉ : ከገነቱ ደርሶ፣ እንዳይተርፍ ይወድቃል : ዝቅ ካለው አንሶ።

ግጥም :- ንጉሡ ተሰማ _____ ደገፉሽ ይሉኛል : ወጥተው ባደባባይ ሁሉም እያወቁ : እንደሌለሽ ፀባይ ። *** ዓይንህ ያምራል ብሎ : ሰው ነግሮኝ ነበረ ፣ አንቺን በማለቴ : ሳይቆይም ታወረ ።
ግጥም :- ንጉሡ ተሰማ
_____ ደገፉሽ ይሉኛል : ወጥተው ባደባባይ ሁሉም እያወቁ : እንደሌለሽ ፀባይ ። *** ዓይንህ ያምራል ብሎ : ሰው ነግሮኝ ነበረ ፣ አንቺን በማለቴ  : ሳይቆይም ታወረ ። *** ነግረውኝ ነበረ : ጥርስህ ያምራል ብለው : አንቺን ከመስማቴ : ሳቄ ከኔ የራቀው ። *** ሁለመናህ ጥዑም : የተንቆጠቆጠ ፍቅርህ ... ወዳጅ ብቻ : ጠላትን የላጠ ብሎኝም ነበረ : ዛሬ ካንቺ ደርባ : በውሸት ያጌጠ። *** ይሁን ምን ያደርጋል !? አንድ ያንቺን ገላ እንጂ : እንዲቃጠል 'ምሻው ፣ ተከታይሽ እንኳን : 'ቆንጆ' 'ውብ' እንዳለሽ : መስገድ አያቆምም ገና  ለሚመጣው።

በዕውቀቱ ስዩም ኗሪ አልባ ጎጆዎች !
በዕውቀቱ ስዩም ኗሪ አልባ ጎጆዎች !

ልክ 12 ሰዓት ሲሆን ይለቀቃል በውስጡ ሁለት ትልልቅ የሞባይል ካርዶችን ይዟል (ቀድሞ የሞላ ይወስደዋል) ከታች ባለው link ተጠቀሙ !!! 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/0KQXM7
ልክ 12 ሰዓት ሲሆን ይለቀቃል በውስጡ ሁለት ትልልቅ የሞባይል ካርዶችን ይዟል (ቀድሞ የሞላ ይወስደዋል) ከታች ባለው link ተጠቀሙ !!! 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/0KQXM7Oxt_0

( ✍️ንጉሡ ተሰማ (ጢያ)) / t.me/Nigusu_Tesema **** ይዘረፋል ሁሉም : ከ'ቅኔ ጀምሮ : እስከ ንብረት ድረስ ፣ እኔን እንዳሰርሽኝ : እንዳፈናቀልሽኝ : እንደዘረፍሽኝ ውርስ ። *** ታድሪ ትኖሪያለሽ : እኔ ተቸግሬ : አንቺ ተንደላቀሽ፣ ዘር አታስቆጥሪኝ : ሽለላ ፉከራ : እያልኩ እንዳስንቅሽ ፥ በይ ውረጅ ከልቤ : ወይ ነይልኝ ፈጥነሽ ፥ የፍቅር ጥለቱን : በእሳት ሳልስልልሽ ። *** በጠራራው ፀሐይ : ልቤን አስከትለሽ : እንደነጎድሽ ወዲያ ፣ ነግሬያቸው ነበር ...እንዲመረምሩ : ካላታለልሻቸው ... የበደሌን ዝርፊያ ፣ ወይ ልቤን መልሺ ... ወይም ቅሪ ወዲያ ።

ሰው በትልቅ ሀገር : በግርማ ተከቦ ፣ እንዴት አንሶ ይታይ ?: በመንደር ትብታቦ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሰው በትልቅ ሀገር : በግርማ ተከቦ ፣ እንዴት አንሶ ይታይ ?: በመንደር ትብታቦ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ተማሪ ቤተሰብ ፣ ጓደኛ ፣ ዘመድ እና የቅርብ ሰው ካሏችሁ አጋሩልኝ !!!! 🙏🙏🙏 https://youtu.be/xNFnuUydW28?si=XDkhM5OYHcfX_0VI
ተማሪ ቤተሰብ ፣ ጓደኛ ፣ ዘመድ እና የቅርብ ሰው ካሏችሁ አጋሩልኝ !!!! 🙏🙏🙏 https://youtu.be/xNFnuUydW28?si=XDkhM5OYHcfX_0VI

ከመናገር ቀርቷል : ደጅ አዝማችነቱ ፣ አንቺ ብቻ ሁኚ ... የልቤ ንግስቱ ። Inspired by #Sunday (ልመና እና ዝገት) @Nigusu_Tesema

የምታሰሯቸው ማንኛውም የ ኤዲቲንግ እና ግራፊክስ ሥራዎች ካሉ አናግሩኝ ። 👇👇👇👇👇 @Nigusu_Tesema
የምታሰሯቸው ማንኛውም የ ኤዲቲንግ እና ግራፊክስ ሥራዎች ካሉ አናግሩኝ ። 👇👇👇👇👇 @Nigusu_Tesema

የተፈናቀለ የተጎሳቆለ ... የተጨቆነ ህዝብ : በበዛበት ሀገር ፣ እንዴት ቢታሰብ ነው ? ሰውነት ተሸሽቶ : መታበይ በ በርገር ። ለሆድ ሆኖ ትግሉ : ለእንጀራ ለቁራሽ ፣ ሰውነት ረገፈ : እንደሚቦ
የተፈናቀለ የተጎሳቆለ ... የተጨቆነ ህዝብ : በበዛበት ሀገር ፣ እንዴት ቢታሰብ ነው ? ሰውነት ተሸሽቶ : መታበይ በ በርገር ። ለሆድ ሆኖ ትግሉ : ለእንጀራ ለቁራሽ ፣ ሰውነት ረገፈ : እንደሚቦን አመድ : እንደቤት ፍርስራሽ ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/AgBjDz-EWHs?si=qeOu_WX8fS55nJBW