cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮╭━─━─━─ ገና እንዘምራለን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት @Zemaryan ╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯╰━─━─━─ ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ጥያቄ> creator ለማግኝት @kidanemiherat_bot @yita21 @Binyam https://youtu.be/Fz4JARE6-DI

نمایش بیشتر
Advertising posts
15 591مشترکین
-524 ساعت
-377 روز
-19030 روز
آرشیو پست ها
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
نمایش همه...
ማንችስተር ዩናይትድ
ማንችስተር ሲቲ
ቼልሲ
አርሰናል
ሊቨርፑል
ቶተንሃም
ባርሴሎና
ጁቬንቱስ
ሪያል ማድሪድ
ባየር ሙኒክ
ኤሲ ሚላን
ፒኤስጂ
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
نمایش همه...
ማንችስተር ዩናይትድ
ማንችስተር ሲቲ
ቼልሲ
አርሰናል
ሊቨርፑል
ቶተንሃም
ባርሴሎና
ጁቬንቱስ
ሪያል ማድሪድ
ባየር ሙኒክ
ኤሲ ሚላን
ፒኤስጂ
የተለያዩ አልባሳት በቅናሽ ዋጋ ይምጡና  ይሸምቱ ጫማ በ 800 ብር ኦርጅናል ጫማ ሙሉ ቱታ  በ100ዐ ብር ቲሸርት በ300 ብር ሁሉም እቃዎቻችን የዉጭ ሀገር ምርቶች ናቸዉ ይቀላቀሉን https://t.me/+sDyvLlX00W40NDA0
نمایش همه...
Join
የተለያዩ አልባሳት በቅናሽ ዋጋ ይምጡና  ይሸምቱ ጫማ በ 800 ብር ኦርጅናል ጫማ ሙሉ ቱታ  በ100ዐ ብር ቲሸርት በ300 ብር ሁሉም እቃዎቻችን የዉጭ ሀገር ምርቶች ናቸዉ ይቀላቀሉን https://t.me/+sDyvLlX00W40NDA0
نمایش همه...
JOIN
ሰበር ዜና ‼️ የ2015ዓ.ም  የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ፕሮግራም ይፋ ሆነ። 👉ሙሉ መረጃውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑት   SAT እና ENGLISH አያሳስብም እኛ ጋር ያልቃል በ quiz👇👇👇
نمایش همه...
Grade 12 New
Entrance exam
EUEE Solution
📚 Grade 7-12 Short note 📚
💡 JOIN US
Repost from Link
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጎራ አንዲሁም የተለያዩ መጽሐፍትን በpdf ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/+t6zF26yaxWUxNmE0
نمایش همه...
⚓️ ፍቅር እስከ መቃብር ⚓️
⚓️ ዴርቶጋዳ ⚓️
⚓️ ሰባተኛው መልዓክ ⚓️
⚓️ዛንቶዣራ ⚓️
⚓️ ዩቶድ ⚓️
⚓️ ራማቶሐራ ⚓️
⚓️ ዝጎራ ⚓️
⚓️ እመጓ ⚓️
⚓️ ክቡር ድንጋይ ⚓️
📚 ሁሉም በአንድ ላይ 📚
የተለያዩ አልባሳት በቅናሽ ዋጋ ይምጡና  ይሸምቱ ጫማ በ 800 ብር ኦርጅናል ጫማ ሙሉ ቱታ  በ100ዐ ብር ቲሸርት በ300 ብር ሁሉም እቃዎቻችን የዉጭ ሀገር ምርቶች ናቸዉ ይቀላቀሉን https://t.me/+sDyvLlX00W40NDA0
نمایش همه...
Join
የምስራች 🌷 የ 7፣8፣9፣10፣11፣12 teacher guide ና ሌሎች ወሳኝ ትምህርታዊ ነገሮችን የምታገኙበት ቻናል :- አሁኑኑ ይቀላቀላሉ👇
نمایش همه...
📚 አጋዥ መፅሐፍ እንደልብ📚
የ ሀገር ውስጥ ጋይዶች
የ ውጪ ገራሚ ጋይዶች
የተማሪዎች ገላግሌ 📌
✔️ Join now
نمایش همه...
😂አስገራሚ  ኮሜንቶች😂
😅ኢትዮ መዝናኛ 😅
🤣ከፖስቱ ኮሜንቱ🤣
🤣ከፖስቱ ኮሜንቱ🤣
😂ሸገር MEME😂
🤣 ዝንቅ መዝናኛ 🤣
😂ሀበሻ MEME😂
🤣አቤ እና ከቤ🤣
😂JOIN😂
የተለያዩ አልባሳትን በቅናሽ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሚፈልጉትን ይምረጡ👇
نمایش همه...
ሱሪ
ጃኬት
ቱታ
ቲሸርት
ጫማ
😆😂🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆😂🤣 🤣🤣እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁JOIN ብለው አብረን እንሳቅ😂😂😂👇👇👇👇 https://t.me/+UDVG8pKU_sO-jVlN https://t.me/+UDVG8pKU_sO-jVlN
نمایش همه...
😂ፈታ ለማለት😂
😁ዝገት ከ ከሌ ጋር😁
😄😂Join😂😄
Repost from Link
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጎራ አንዲሁም የተለያዩ መጽሐፍትን በpdf ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/+t6zF26yaxWUxNmE0
نمایش همه...
⚓️ ፍቅር እስከ መቃብር ⚓️
⚓️ ዴርቶጋዳ ⚓️
⚓️ ሰባተኛው መልዓክ ⚓️
⚓️ዛንቶዣራ ⚓️
⚓️ ዩቶድ ⚓️
⚓️ ራማቶሐራ ⚓️
⚓️ ዝጎራ ⚓️
⚓️ እመጓ ⚓️
⚓️ ክቡር ድንጋይ ⚓️
📚 ሁሉም በአንድ ላይ 📚
የተለያዩ አልባሳት በቅናሽ ዋጋ ይምጡና  ይሸምቱ ጫማ በ 800 ብር ኦርጅናል ጫማ ሙሉ ቱታ  በ100ዐ ብር ቲሸርት በ300 ብር ሁሉም እቃዎቻችን የዉጭ ሀገር ምርቶች ናቸዉ ይቀላቀሉን https://t.me/+sDyvLlX00W40NDA0
نمایش همه...
Join
🎆 ፕሮፋይል Picture ይፈልጋሉ ?
نمایش همه...
አዎ
አይ
نمایش همه...
😂አስገራሚ  ኮሜንቶች😂
😅ኢትዮ መዝናኛ 😅
🤣ከፖስቱ ኮሜንቱ🤣
🤣ከፖስቱ ኮሜንቱ🤣
😂ሸገር MEME😂
🤣 ዝንቅ መዝናኛ 🤣
😂ሀበሻ MEME😂
🤣አቤ እና ከቤ🤣
😂JOIN😂
نمایش همه...
❤️ A
❤️ B
❤️ C
❤️ D
❤️ E
❤️ F
❤️ G
❤️ H
❤️ I
❤️ J
❤️ K
❤️ L
❤️ M
❤️ N
❤️ O
❤️ P
❤️ Q
❤️ R
❤️ S
❤️ T
❤️ U
❤️ V
❤️ W
❤️ X
❤️ Y
❤️ Z
Tik Tok videos 🎶
نمایش همه...
የዳናይት መክብብ የTIKTOK ቪድዮ
የሀናን ታሪክ የTIKTOK ቪድዮ
የሳያት ደምሴ የTIKTOK ቪድዮ
የማራማዊት አባተ የTIKTOK ቪድዮ
የYuti Nass የTIKTOK ቪድዮዎች
የአዲስአለም ጌታነህ የTIKTOK ቪድዮ
የበርጠሚዮስ የTIKTOK ቪድዮ
የCOMEDIAN TOMAS የTIKTOK ቪድዮ
የINSPIRE ETHIOPIA የTIKTOK ቪድዮ
አስቂኝና አስተማሪ የtik tok ቪድዮዎች
ለመቀላቀል 👉 JOIN US
❗️❗️ድንቅ መልዕክት ❗️❗️ 💠 ENTRANCE EXAM መስቀል የሚፈልግ : እና በዩንቨርስቲ ቆይታ አርፍ ዉጤት መስራት የሚፈልግ በፍጥነት ይቀላቀሉን :: እኛም ልናግዝዎ ዝግጁ ነን :: 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk
نمایش همه...
ሰበር ዜና ‼️ የ2015ዓ.ም  የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ፕሮግራም ይፋ ሆነ። 👉ሙሉ መረጃውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑት   SAT እና ENGLISH አያሳስብም እኛ ጋር ያልቃል በ quiz👇👇👇
نمایش همه...
Grade 12 New
Entrance exam
EUEE Solution
📚 Grade 7-12 Short note 📚
💡 JOIN US
نمایش همه...
♥️🐝መስከረም🐣🌹
♥️🐝ጥቅምት🐣🌹
♥️🐝ህዳር🐣🌹
♥️🐝ታህሳስ🐣🌹
♥️🐝ጥር🐣🌹
♥️🐝የካቲት🐣🌹
♥️🐝መጋቢት🐣🌹
♥️🐝ሚያዚያ🐣🌹
♥️🐝ግንቦት🐣🌹
♥️🐝ሰኔ🐣🌹
♥️🐝ሀምሌ🐣🌹
♥️🐝ነሐሴ🐣🌹
♥️🐝ጷግሜ🐣🌹
♥️💞 የፍቅር ጎጆ 💞🌺
♦ ተክለሃይማኖት ጸሐይ ♦ ተክለሃይማኖት ጸሐይ የአምላክ አገልጋይ (፪) ጸሐይ የአምላክ አገልጋይ(፪) /አዝማች/ የኢትዮጲያን ምድር /የባረካት//፪/ አስተማሪዋ /የሆንክላት//፪/ ይህንን አውቃ /ትዘምራለች//፪/ ተክለሃይማኖት /ትጠራሃለች//፪/ /አዝማች/ አልጫው ጣፍጧል /በጸሎትህ//፪/ ብርሃን በርቷል /ለልጆችህ//፪/ በቃልኪዳንህ ፍጥረት /ጸደቀ//፪/ ተአምራትህም /በዓለም ታወቀ//፪/ /አዝማች/ ምስክርኽን /አምላክ ያከብራል//፪/ የነኩህንም እርሱ /ይጣላል//፪/ ፍርፋሪህን /ልቤ ናፈቀች//፪/ የአንተን በረከት /ስለወደደች//፪/ /አዝማች/ በእግዚአርያ በጸጋዘአብ ተማጽኛለሁ ልቤን ለእጅህ /ሰጥቼኻለሁ//፪/ ከአንተ ጋር ልኑር /ለዘላለም//፪/ የሚለያየን /ማንም የለም//፪/። ✞┈┈┈┈┈•◦◈◎✥◎◈◦•┈┈┈┈┈✞ 💐💐እንካን ለፃድቁ ለአባታችን ለተክለ ሐይማኖት ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏 ------------ 40 እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል። 41 ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል። 💕💕💕💕💕💕💕💕💕
نمایش همه...
🌹በዘባነ ኪሩብ🌹 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
نمایش همه...
የመስቀሉ ፍቅር የመስቀሉ ፍቅር ሲገባን (4) እመቤታችንን እንወዳታለን የመስቀሉ ፍቅር የገባቸው (4) እመቤታችን አለች ከጎናቸው አባ ሕርያቆስ አባታችን የመስቀሉ ነገር ቢገባው ልቤ አፈለቀ አለ መልካም ነገር ከእመቤቴ ጋራ ሲነጋገር ከድንግል ማርያም ጋር ሲነጋገር ነይ ነይ እምዬ ማርያም ነይ ነይ ቤዛዊት አለም አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው (2) አንዱ ሃገር ስትሄድ መድሃኒአለም አለችው አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው (2) አንዱ ሃገር ስትሄድ ኢየሱስ አለችው አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው (2) አንዱ ሃገር ስትሄድ ክርስቶስ አለችው አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው (2) ለመናኒው ፀሎት ልዩ እጣን የዋሻው ሻማ ነሽ እመብሃን መአዛሽ ሸተተኝ ከግሸን ትናፍቂኛለሽ ምን ልሁን ትርቢኝማለሽ ምን ልሁን ዳዊት በመዝሙሩ ያነሳሻል የያዕቆብ ድንኳን ነሽ ይልሻል የእግዚአብሔር ሃገር የሚሉሽ እመቤቴ ማርያም አንቺ ነሽ (2) ቤተልሔም ስሄድ አይሻለሁ ቀራኒዮ ስሄድ አይሻለሁ ፍጹም አትለይም ከልጅሽ የአንቺስ ልዩ ነው ፍቅርሽ (2) ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
نمایش همه...
🔴"ዑራኤል" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ [ቸር ሆይ ቁጥር ፭ ]urael
نمایش همه...
እቴ ሙሽራዬ እቴ ሙሽራዬ ሰለሞን ያለሽ እኔም ልበልሽ እናቴ እማምላክ ግቢ ከቤቴ እኔም ልበልሽ እናቴ ማርያም ግቢ ከቤቴ ሁሉም ሰው ለራሱ ወንበር ሲዘረጋ የክብርን ሽልማት ለራሱ ሲያስጠጋ ድንግል እንደ ባሪያ ውሃ ተሸክመሽ ጌታን በትህትና ታገለግያለሽ ነይ በደመና (3) እመቤታችን ርህርይተ ህሊና ወርቀዘቦ ለብሰው በቤቱ ከሞሉት በሀር እና በእንቁ ከተንቆጠቆጡት በሠው ፊት ያማሩ ብዙ ሆነው ሳለ ጌታ ግን ወደደሽ እናቴ ነሽ አለ ነይ በደመና (3) እመቤታችን ርህርይተ ህሊና አሳድጎሽ ሳለ መልአኩ መግቦ ተሸልመሽ ሳለ በዝቶልሽ ተውቦ እጅግበትህትና ስላገለገልሽው እንደ ኪሩብ መላክ ጌታን ተቀበልሽው ነይ በደመና (3) እመቤታችን ርህርይተ ህሊና የባሪያውን ውርደት ተመልክቶልእና የወለድሽው ንጉስ ይድረሰው ምስጋና ከልብ የወጣ እንጂ ከንቱ ሆኖ አይደለም ንፅይት እንላለን እኛም ለዘላለም 🤲🤲🤲🤲
نمایش همه...
21🕯🕯 የብርሃን እናት ድንግል ማርያም ሆይ ትወጂኛለሽን? ብየ አልጠይቅሽም ፍቅርን የወለድሽ አንቺ ለአለሙ ሁሉ ፍቅርሽ የበዛ ነውና፤ አትናፍቂኝምን? ብየም አልጠይቅሽም፡ ዘወትር እኔን ለመጠበቅ ከጎኔ እንደማትለይ አውቃለሁኝና ፤ሆኖም እመቤቴ ሆይ፦ እንደቶማስ አይሽ ዘንድ በእጅጉ እጓጓለሁ የቶማስ ንፅህናና ቅድስና ግን የለኝም፡ እንደ ዮሐንስ ከጎንሽ ልሆን እጓጓለሁ፡ የዮሐንስ ፀጋ ግን የለኝም ፤ እናቴ ሆይ ፦ እንደ ኤልሳዕ የልቦናየ አይን በርቶ ሰማያዊ ክብርሽን ላይ አልተቻለኝምና አዝናለሁ ኤልሳ በፀሎት ሃይል የግያዝን አይን እንዳበራ አንቺም አይኔን ታበሪልኝ ዘንድ ሃይልሽን በእኔ ላይ አበርቺ፡፡ ድንግል ሆይ፦ ይህን የምል የእምነት ማረጋገጫ ፈልጌ አይደለም ፡ በልጅሽ መሰረትነት የታነፅኩኝ በልጅሽ ስምም የተጠመቅኩኝ ነኝና፤ ነገር ግን ስለምትናፍቂኝ ይህን አልኩኝ፦ ስለዚህም ነይ ነይ እምየ ማርያም እያልኩኝ እንደ እናቶቼም እለምንሻለሁ፡፡ የብርሃን ልብስሽን ለብሰሽ ነይ፡ የክብር አክሊልሽን ደፍተሽ ነይ፡ አንቺ ሱላማጢስ ሆይ ነይ እናይሽ ዘንድ ነይ፡፡ መኃ.4:10፤ እኅቴ ሙሽራ ሆይ፥ ፍቅርሽ እንዴት መልካም ነው! ፍቅርሽ ከወይን ጠጅ ይልቅ እንዴት ይሻላል! የዘይትሽም መዓዛ ከሽቱ ሁሉ ይበልጣል የድንግል ማርያም አማላጅነት የልጇ ምህረት አይለየን🙏
نمایش همه...
ገብርኤል አባቴ 🙏❤️ ------------------------
نمایش همه...
ገብርኤል አባቴ 🙏❤️ ------------------------
نمایش همه...
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ለባለሥልጣኑ ፈጣን ምላሽ ምስጋና ታቀርባለች የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን፣ በማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ፣ #ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም. ያስተላለፈውን ጊዜያዊ እገዳ እንዲያነሣ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በዛሬው ዕለት ለባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ያቀረበችውን ጥያቄ በመቀበል፣ ከመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት የተጻፈለት ደብዳቤ እንደደረሰው፣ ሳይውል ሳያድር ጊዜያዊ እገዳውን ማንሣቱን አስታውቋል። ስለኾነም፣ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ፣ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ያቀረበችውን ጥያቄ በአዎንታ ተመልክቶ አፋጣኝ ተግባራዊ ምላሽ በመስጠቱ፣ ከፍ ያለ ምስጋናን እናቀርባለን፤ ለወደፊቱም ተቋማዊ ግንኙነታችንን የበለጠ በማጠናከር በጋራ ለመሥራት ዝግጁ መኾናችንን እንገልጻለን። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ምንጭ: EOTC public relation
نمایش همه...
በአባቱ ቀኝ የተቀመጠው እርሱ እንጂ ሌላ አይደለም ከቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋን ነስቶ ሰው የኾነውም እርሱ እንጂ ሌላ አይደለም እግዚአብሔር በዕልልታ ዓረገ፡፡ አምላክ በመለከት ድምፅ ዓረገ [ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ]
نمایش همه...
ዕግዱ ተነሳ። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን በማህበረ ቅዱሳን የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ ጥሎት የነበረውን #ጊዜያዊ ዕግድ ዛሬ አርብ ማንሳቱን አሳውቋል። @tikvahethiopia
نمایش همه...
በአባቱ ቀኝ የተቀመጠው እርሱ እንጂ ሌላ አይደለም ከቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋን ነስቶ ሰው የኾነውም እርሱ እንጂ ሌላ አይደለም እግዚአብሔር በዕልልታ ዓረገ፡፡ አምላክ በመለከት ድምፅ ዓረገ [ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ]
نمایش همه...
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹
نمایش همه...
🌹♥️💐የ ፍቅር ቃላቶች💐♥️🌹
🌹♥️💐አፈቅርሀለሁ ለማለት💐♥️🌹
🌹♥️💐ሴት ልጅ እንድታፈቅርህ💐♥️🌹
🌹♥️💐ወንድ ልጅ እንዲያፈቅርሽ💐♥️🌹
🌹♥️💐ከቨር ሙዚቃዎች💐♥️🌹
🌹♥️💐ፍቅረ ግጥሞች💐♥️🌹
🌹♥️💐ፍቅረኛ ለመያዝ💐♥️🌹
🌹♥️💐የ ፍቅር Surprise💐♥️🌹
የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን መንበረ  ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ለመገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ደብዳቤ አስገባ። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም የማኅበረ ቅዱሳንን ቴሌቪዥን ማገዱን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ግንቦት 18 ቀን 2015 ዓ.ም የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን መንበረ  ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዕግዱ እንዲነሳ የሚጠይቅ ደብዳቤ ለባለሥልጣኑ አስገብቷል። ብፁእ አቡነ አብርሃም የኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን መንበረ  ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደብዳቤው ላይ እንደጠቀሱት የማኅበሩ ቴሌቪዥን የቤተክርስቲያኒቱ አንዱ ልሣን በመሆኑ የሚያከናውናቸው ተግባራት በሙሉ በቤተክርስቲያን ሕግና ሥርዓት የሚዳኝ ይሆናል ብለዋል። በተጨማሪም ባለሥልጣኑ ማኅበሩን ምንም ዓይነት ማብራሪያ ሳይጠይቅና ማስጠንቀቂያም ሳይሰጥ ያደረገው ዕግድ ተገቢ አለመሆኑን በመጥቀስ ዕግዱ እንዲነሳም በቤተ ክርስቲያን ስም ጠይቀዋል።
نمایش همه...
አላዝን አልከፋ እኔ አላለቅስም እኔ(×2) መጽናኛዬ አለኝታዬ እያለ መድኅኔ(×2) ማቀርቀሬ መተከዜ ተስፋ መቁረጥ መቅበብበዜ ለቅሶ ሀዘን ሁሉም አልፏል በወደድከኝ ልቤ አርፏል በማይጥለኝ በመዳፍህ በሚሞቀው በእቅፍህ አደላድለህ ይዘኸኛል ሳታቆስል ማርከኸኛል ያልፈረድከው በድካሜ ፈውስ የሆንከኝ ለህመሜ የማላጣህ ዕድሌ ነህ ለዘለዓለም የማመልክህ ሳትጸየፍ ተቀበልከኝ ነጩን በፍታ አለበስከኝ ልጄ ብለህ አቅፈኸኛል ላትጠላኝ ወደኸኛል 💜🌹💜🌹💜🌹💜🌹💜
نمایش همه...
💖 አረ እሰይ አማኑኤል 💖
نمایش همه...
በአባቱ ቀኝ የተቀመጠው እርሱ እንጂ ሌላ አይደለም ከቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋን ነስቶ ሰው የኾነውም እርሱ እንጂ ሌላ አይደለም እግዚአብሔር በዕልልታ ዓረገ፡፡ አምላክ በመለከት ድምፅ ዓረገ [ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ]
نمایش همه...
“ወደ ሰማይ ሲሄድ እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል” (ሐዋ.፩፥፲፩) ዕርገት  “ዕርገት” የሚለው ቃል“ ዐርገ” ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም “ከታች ወደ ላይ መውጣት፣ ክፍ ከፍ ማለት፣ ማረግ” ማለት ነው፡፡ በዓለ ዕርገትም ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም የነበረውን የማዳኑን ሥራ ጨርሶ ወደ ላይ መውጣቱና በቀደመ ክብሩ በአብ ቀኝ መቀመጡ የሚከበርበት በዓል ነው፡፡   የጌታችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ዕርገት ምልክትነቱ በብዙ መልኩ የሚታይ ነው፡፡ በዋናነትም የማዳን ሥራውን የመፈጸሙ፣ የአሽናፊነቱ፣ የነፍሳችን ዕርገት ምልክት ነው፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ ዳግም የመምጣቱ ምልክት ነው፡፡  
نمایش همه...