The service is also available in your language. For translation, pressEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
دسته بندی
زبان جغرافیایی و کانال

audience statistics ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮╭━─━─━─ ገና እንዘምራለን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት  @Zemaryan  ╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯╰━─━─━─ ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ጥያቄ> creator ለማግኝት  @kidanemiherat_bot   @yita21   @Binyam   https://youtu.be/Fz4JARE6-DI  
نمایش توضیحات
20 002-11
~1 863
~67
9.31%
رتبه کلی تلگرام
در جهان
180 216جایی
از 7 567 782
در کشور, اتیوپی 
620جایی
از 5 439
دسته بندی
2 060جایی
از 39 367

جنسیت مشترکین

می توانید بفهمید که چند زن و مرد در این کانال مشترک هستند.
?%
?%

زبان مخاطب

از توزیع مشترکین کانال بر اساس زبان مطلع شوید
روسی?%انگلیسی?%عربی?%
تعداد مشترکین
چارت سازمانیجدول
D
W
M
Y
help

بارگیری داده

طول عمر کاربر در یک کانال

بدانید مشترکین چه مدت در کانال می مانند.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
رشد مشترکین
چارت سازمانیجدول
D
W
M
Y
help

بارگیری داده

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
መድኃኔአለም ❤ መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አማኑኤል የለም የሚሳነው እርሱ ቃል ሲናገር ተራራው ሜዳ ነው መድኃኔዓለም የለም የሚሳነው አላስብም ነበር አልፈዋለሁ ብዬ ጉንጭ አልፎ ትራሴን እያጠበ እንባዬን እየተፈጸመ ኃይሉ በድካሜ ማእበሉን አለፍኩኝ ቀለለልኝ ሸክሜ የቤቴ እራስ ነው የእቅዴ መሪ በክፉም በደጉም ነፍሴን አስተማሪ ፈጥሮ የማይረሳኝ ቤዛዬ ደረሰ ቤቴን ደስታ ሞላው እንባዬ ታበሰ ትናንት ባዶ ነበር የለኝ የሚሰፈር አንዳች አልነበረኝ የሚታይ የሚቆጠር ከርሱ የተነሳ ዛሬ ግን ሙሉ ነኝ ክብር ለእርሱ ይሁን አለ የማይተወኝ እየከለከለ ለእኔ ማይጠቅመኝን በጊዜ እየሰጠ ደግሞ የሚረባኝን ሁሉ በእርሱ ሆኗል አልሆነም ያለ እርሱ ውዳሴ ምስጋና ይድረስ ለንጉሱ

ድንግል_ማርያም_ብዬ_ሊቀ_መዘምራን_ኪነጥበብ[email protected]_ዜማ_ቅዱስ_ያሬድ.mp3

884
17
ጾመ ሐዋርያት በወርኃ ሰኔ የሚጾም በመሆኑ ይህ ጾም በተለምዶ የሰኔ ጾም በመባል ይታወቃል፡፡ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ለስብከተ ወንጌል ከመሰማራታቸው በፊት የጾሙት ጾም ነው፡፡ ጾመ ሐዋርያትን ለመጀመሪያ ጊዜ የጾሙት ቅዱሳን ሐዋርያት ሲሆኑ የጾሙበትም ዋና ምክንያት በሃምሳኛው ቀን ሀብተ መንፈስ ቅዱስ ስለተቀበሉና እግዚአብሔር ስላደረገላቸው መልካም ነገር ለማዘከር ነው፡፡ ጾመ ሐዋርያት በዓለ ጰራቅሊጦስ በመጀመሪያው ሰኞ ይውላል፡፡ ጌታችን አምላካችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመዋዕለ ሥጋዌው ደቀ መዛሙርቱን ይህን ጾም እንደሚጾሙት እንዲህ ተናግሮ ነበር፡፡ ‹‹በዚያን ጊዜ የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው። ‹‹እኛና ፈሪሳውያን፥ ብዙ እንጾማለን፥ ደቀ መዛሙርትህስ ለምን አይጾሙም? አሉት፡፡›› (ማቴ.፱፥፲፬)  ደቀ መዛሙርቱ ይህንን በጠየቁት ጊዜ ጌታችን እንዲህ ብሎ መልሶላቸው ነበር፡፡ ‹‹ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፤ የሙሽራው ሚዜዎች ሙሽራው  ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊያዝኑ አይችሉም፤ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል፤ ያንጊዜም ይጾማሉ፡፡›› (ማቴ.፱፥፲፭)   በቅዱሳን ሐዋርያት ላይ ያደረው ጸጋ መንፈስ ቅዱስና ሀብተ መንፈስ ቅዱስ በእኛም ላይ እንዲያድር፣ ከቅዱሳን ሐዋርያቱ በረከት እንድንሳተፍ፣ አገልግሎታችን በስኬት እንዲቃና እና ወርኃ ክረምቱ በሰላም ያልፍልን ዘንድ ጾመ ሐዋርያትን መጾም አስፈላጊ ነው፡፡ ከጸሎትና ምጽዋትን መንፈሳዊ እድገትን በጾም አስምረን ከራሳችንን እና ከእግዚአብሔር አምላካችን ጋር የምንታረቅበት እንዲሆንልን የቅዱሳን አባቶቻችን ሐዋርያት በረከትና ጸሎትም አይለየን፡፡   የአምላካችን እግዚአብሔር ቸርነት፣ የቅድስት ድንግል ማርያም እና የቅዱሳን ሐዋርያት  አማላጅነትና ተራዳኢነት አይለየን፤ አሜን!  
ادامه مطلب ...
1 056
6
ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት ከስር ጆይን ያድርጉ የፈለጉትን አይነት ያገኛሉ ይ🀄️ላ🀄️ሉን!👇
85
0
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
88
0
🌱🍂🌱🍂🌱🍂🌱🍂🌱🍂🌱🍂🌱🍂🌱 ጰራቅሊጦስ፦ ማለት መንጽሒ (የሚያነጻ)፣ መጽንዒ (የሚያጸና)፣ መስተፈሥሒ (ደስታን የሚሰጥ)፣ መስተሥርይ (ኃጢአትን ይቅር የሚል)፣ ናዛዚ (የሚያረጋጋ)፣ ከሣቲ (ምሥጢርን የሚገልጥ) የሚል ትርጉምን ይሰጣል መጻሕፍተ ሠለስቱ ሐዲሳት። "ዐቢየ ተስፋ ዘአስፈዎሙ ይቤሎሙ ኢየሱስ ለአርዳኢሁ እስእሎ ለአቡየ ይፈኑ ለክሙ መንፈሰ ጽድቅ ጰራቅሊጦስ።" ትርጉም፡- ታላቅ ተስፋ ያደረገላቸው ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርቱን አባቴን እለምነዋለሁ እውነት መንፈስን ይልክላችኋል። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ። "ወበ፶ ዕለት ፈነወ ሎሙ መንፈሰ ቅዱሰ ከመ ዘእሳት ወተናገሩ በነገረ ኵሉ በሐዉርት።" ትርጉም፦ በሃምሳውም ቀን በእሳት አምሳል መንፈስ ቅዱስን ሰደደላቸው በአገሩ ሁሉ ቋንቋ ተናገሩ። የቅዳሴ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ። 🍃🍂🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂
ادامه مطلب ...
1 332
9
EZRA PROFILE PICTURES ይቀላቀሉን
1
0
🇪🇹☕️የኢትዮጲያ ቡና ስፓርት ክለብ ትክክለኛና ወቅታዊ የክለቡን ሙሉ መረጃ ከታች ባለው ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ብቻ ያግኙ! 🔥የአቡኪ አስገራሚ ብቃትና ያስቆጠራቸው ጎሎች ይመልከቱ 🔻
90
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
51
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
25
0
የተለያዩ አልባሳት በቅናሽ ዋጋ ይምጡና  ይሸምቱ ጫማ በ 800 ብር ኦርጅናል ጫማ ሙሉ ቱታ  በ100ዐ ብር ቲሸርት በ300 ብር ሁሉም እቃዎቻችን የዉጭ ሀገር ምርቶች ናቸዉ ይቀላቀሉን
38
0
የተለያዩ አልባሳት በቅናሽ ዋጋ ይምጡና  ይሸምቱ ጫማ በ 800 ብር ኦርጅናል ጫማ ሙሉ ቱታ  በ100ዐ ብር ቲሸርት በ300 ብር ሁሉም እቃዎቻችን የዉጭ ሀገር ምርቶች ናቸዉ ይቀላቀሉን
128
0
ሰበር ዜና ‼️ የ2015ዓ.ም  የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ፕሮግራም ይፋ ሆነ። 👉ሙሉ መረጃውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑት   SAT እና ENGLISH አያሳስብም እኛ ጋር ያልቃል በ quiz👇👇👇
195
0
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጎራ አንዲሁም የተለያዩ መጽሐፍትን በpdf ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝
155
0
የተለያዩ አልባሳት በቅናሽ ዋጋ ይምጡና  ይሸምቱ ጫማ በ 800 ብር ኦርጅናል ጫማ ሙሉ ቱታ  በ100ዐ ብር ቲሸርት በ300 ብር ሁሉም እቃዎቻችን የዉጭ ሀገር ምርቶች ናቸዉ ይቀላቀሉን
132
0
የምስራች 🌷 የ 7፣8፣9፣10፣11፣12 teacher guide ና ሌሎች ወሳኝ ትምህርታዊ ነገሮችን የምታገኙበት ቻናል :- አሁኑኑ ይቀላቀላሉ👇
745
1
እንደስሙ ሽንት አስጨራሽ 😁 የዚህን ቻናል ኮሜንቶች አንብበህ ሽንትህ ካላመለጠህ እመነኝ አለም ላይ ጀግና አንተ ብቻ ነህ 😂👏👏 አልሸናም ካልክ Join ብለህ ሞክረው🤪 👇
116
0
የተለያዩ አልባሳትን በቅናሽ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሚፈልጉትን ይምረጡ👇
117
0
😆😂🤣በ10ጣቴ እፈርምልሀለው የምር እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ካልሳቃችሁ የምር ጥርስ ስለሌላችሁ ነው😆😂🤣 🤣🤣እውነት ዝም ብላቹ JOIN በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪ ሰበር ነዉ ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም 😁😁JOIN ብለው አብረን እንሳቅ😂😂😂👇👇👇👇
174
0
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጎራ አንዲሁም የተለያዩ መጽሐፍትን በpdf ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝
185
0
የተለያዩ አልባሳት በቅናሽ ዋጋ ይምጡና  ይሸምቱ ጫማ በ 800 ብር ኦርጅናል ጫማ ሙሉ ቱታ  በ100ዐ ብር ቲሸርት በ300 ብር ሁሉም እቃዎቻችን የዉጭ ሀገር ምርቶች ናቸዉ ይቀላቀሉን
68
0
🎆 ፕሮፋይል Picture ይፈልጋሉ ?
45
0
እንደስሙ ሽንት አስጨራሽ 😁 የዚህን ቻናል ኮሜንቶች አንብበህ ሽንትህ ካላመለጠህ እመነኝ አለም ላይ ጀግና አንተ ብቻ ነህ 😂👏👏 አልሸናም ካልክ Join ብለህ ሞክረው🤪 👇
40
0
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
65
0
Tik Tok videos 🎶
80
0
❗️❗️ድንቅ መልዕክት ❗️❗️ 💠 ENTRANCE EXAM መስቀል የሚፈልግ : እና በዩንቨርስቲ ቆይታ አርፍ ዉጤት መስራት የሚፈልግ በፍጥነት ይቀላቀሉን :: እኛም ልናግዝዎ ዝግጁ ነን :: 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk https://t.me/+PTki02mN0M42OTBk
38
1
ሰበር ዜና ‼️ የ2015ዓ.ም  የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ፕሮግራም ይፋ ሆነ። 👉ሙሉ መረጃውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑት   SAT እና ENGLISH አያሳስብም እኛ ጋር ያልቃል በ quiz👇👇👇
117
0
♥️🐝የተወለዱበትን ወር ይምረጡ እና ስለ ፍቅር ህይወቶ በጥልቅ ይወቁ🐣🌹
130
0
♦ ተክለሃይማኖት ጸሐይ ♦ ተክለሃይማኖት ጸሐይ የአምላክ አገልጋይ (፪) ጸሐይ የአምላክ አገልጋይ(፪) /አዝማች/ የኢትዮጲያን ምድር /የባረካት//፪/ አስተማሪዋ /የሆንክላት//፪/ ይህንን አውቃ /ትዘምራለች//፪/ ተክለሃይማኖት /ትጠራሃለች//፪/ /አዝማች/ አልጫው ጣፍጧል /በጸሎትህ//፪/ ብርሃን በርቷል /ለልጆችህ//፪/ በቃልኪዳንህ ፍጥረት /ጸደቀ//፪/ ተአምራትህም /በዓለም ታወቀ//፪/ /አዝማች/ ምስክርኽን /አምላክ ያከብራል//፪/ የነኩህንም እርሱ /ይጣላል//፪/ ፍርፋሪህን /ልቤ ናፈቀች//፪/ የአንተን በረከት /ስለወደደች//፪/ /አዝማች/ በእግዚአርያ በጸጋዘአብ ተማጽኛለሁ ልቤን ለእጅህ /ሰጥቼኻለሁ//፪/ ከአንተ ጋር ልኑር /ለዘላለም//፪/ የሚለያየን /ማንም የለም//፪/። ✞┈┈┈┈┈•◦◈◎✥◎◈◦•┈┈┈┈┈✞ 💐💐እንካን ለፃድቁ ለአባታችን ለተክለ ሐይማኖት ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏 ------------ 40 እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል። 41 ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል። 💕💕💕💕💕💕💕💕💕
ادامه مطلب ...

ተክለ_ሐይማኖት_ጸሐይ(128k).m4a

2 089
20
🌹በዘባነ ኪሩብ🌹 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

_በዘባነ_ኪሩብ_Bezebane_Kirub_ሊቀ_መዘምራን_ቴዎድሮስ_ዮሴፍ_Gbko8fPlO7E_140.mp3

1 612
13
የመስቀሉ ፍቅር የመስቀሉ ፍቅር ሲገባን (4) እመቤታችንን እንወዳታለን የመስቀሉ ፍቅር የገባቸው (4) እመቤታችን አለች ከጎናቸው አባ ሕርያቆስ አባታችን የመስቀሉ ነገር ቢገባው ልቤ አፈለቀ አለ መልካም ነገር ከእመቤቴ ጋራ ሲነጋገር ከድንግል ማርያም ጋር ሲነጋገር ነይ ነይ እምዬ ማርያም ነይ ነይ ቤዛዊት አለም አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው (2) አንዱ ሃገር ስትሄድ መድሃኒአለም አለችው አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው (2) አንዱ ሃገር ስትሄድ ኢየሱስ አለችው አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው (2) አንዱ ሃገር ስትሄድ ክርስቶስ አለችው አንድ ወልዳ ስሙን አበዛችው (2) ለመናኒው ፀሎት ልዩ እጣን የዋሻው ሻማ ነሽ እመብሃን መአዛሽ ሸተተኝ ከግሸን ትናፍቂኛለሽ ምን ልሁን ትርቢኝማለሽ ምን ልሁን ዳዊት በመዝሙሩ ያነሳሻል የያዕቆብ ድንኳን ነሽ ይልሻል የእግዚአብሔር ሃገር የሚሉሽ እመቤቴ ማርያም አንቺ ነሽ (2) ቤተልሔም ስሄድ አይሻለሁ ቀራኒዮ ስሄድ አይሻለሁ ፍጹም አትለይም ከልጅሽ የአንቺስ ልዩ ነው ፍቅርሽ (2) ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
ادامه مطلب ...

የመስቀሉ ፍቅር .mp3

1 794
31
Last updated: ۱۰.۱۱.۲۲
Privacy Policy Telemetrio