fa
Feedback
Anointing Tv Channel

Anointing Tv Channel

رفتن به کانال در Telegram

⬇️ Social Media ⬇️ ANOINTING TV CHANNEL ☛Y O U T U B E- https://bit.ly/3bIGm6C ☛ INSTAGRAM - https://www.instagram.com/prophetderesse/ ☛ FACEBOOK - https://www.facebook.com/Prophet-Deresse-LakewAnointing-Tv-1742086632716843

نمایش بیشتر
2 146
مشترکین
-524 ساعت
-157 روز
-2930 روز
آرشیو پست ها
#ነገ_እሁድ_ሰኔ_28/2018 📅 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ ከማለዳው 12፡00 ⏰ጀምሮ 👉 #ልዩ_የነፃ_መውጣት ፕሮግራም‼️ 👉 በዚህለት #ለታመሙ ፤ በተለያየ እስራት እና ደዌ ለሚሰቃዩ በልዩ ት
#ነገ_እሁድ_ሰኔ_28/2018 📅 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ ከማለዳው 12፡00 ⏰ጀምሮ 👉 #ልዩ_የነፃ_መውጣት ፕሮግራም‼️ 👉 በዚህለት #ለታመሙ ፤ በተለያየ እስራት እና ደዌ ለሚሰቃዩ በልዩ ትኩረት እግዚያብሄር ለምድራችን የቀባው የእግዚያብሄር ሰው ነብይ ደረሰ ላቀው ያገለግሉናል‼️ 👉 ታድያ እርሶስ የተለያየ ህመም እና በሽታ አለቦት አልያም በዚ የሚቸገር ወዳጅ ዘመድ አሎት ታድያ 🫵 ምን ይጠብቃሉ በዚህ ህለት ቀድመው በመምጣት የፀጋው ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ባክብሮት ተጋብዘዋል ‼️ 🩸 ከቅባቱ ውፍረታ የተነሳ ቀንበር ይሰበራል ❗️ 🩸 አድራሻችን:-የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን 📍ቢሾፍቱ:-ቀበሌ 02 — ቃጂማ ድልድይ ‼️

#ሐሙስ_ሰኔ_25/2018 በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ የነበረን ድንቅ ጊዜ❗️ 📌#ከጀርባህ_ያለውን_የጠላት_ሃይል_ካላፈረስክ_ከፊትህ_ያለውን_የችግርህን_ሚስጥር_ማወቅ_አትችልም‼️ 📍(ኤፌ 6፡12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና ፤ ከአለቆችና ከስልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ፡፡)

#ሐሙስ_ሰሄ_25/2018 በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ የነበረን ድንቅ ጊዜ❗️ 📌#ከጀርባህ_ያለውን_የጠላት_ሃይል_ካላፈረስክ_ከፊትህ_ያለውን_የችግርህን_ሚስጥር_ማወቅ_አትችልም‼️ 📍(ኤፌ 6፡12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና ፤ ከአለቆችና ከስልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ፡፡)

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+1

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

📌#ነገ_ሐሙስ_ሰኔ_25/2018 በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ #ለነፃ_መውጣት የሚፀለይበት ልዩ ፕሮግራም‼️ 👉በዚህለት በተለያየ እስራት እና ደዌ ለሚሰቃዩ ሁሉ በዩ ትኩረት የሚፀለይበት ልዩ ፕሮግ
📌#ነገ_ሐሙስ_ሰኔ_25/2018 በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ #ለነፃ_መውጣት የሚፀለይበት ልዩ ፕሮግራም‼️ 👉በዚህለት በተለያየ እስራት እና ደዌ ለሚሰቃዩ ሁሉ በዩ ትኩረት የሚፀለይበት ልዩ ፕሮግራም ‼️ 🩸 አድራሻ:-አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ 📍( ከእርሻ መሳሪያዎች ፊት ለፊት )

🛑 #ዘውትር_እሮብ_ምሽት_በቢሾፍቱ_ዎንደርስ_አጥቢያ_ተከታታይ 👉#የሐዋርያት_ስራ_የመጸሐፍ_ቅዱስ_ጥናት ጊዜ❗️ 📌#ነገ_እሮብ_ሰኔ 24/2018 ከምሽቱ_11፡00 ጀምሮ📖 🩸 አድራሻችን:-የተቀቡ
🛑 #ዘውትር_እሮብ_ምሽት_በቢሾፍቱ_ዎንደርስ_አጥቢያ_ተከታታይ 👉#የሐዋርያት_ስራ_የመጸሐፍ_ቅዱስ_ጥናት ጊዜ❗️ 📌#ነገ_እሮብ_ሰኔ 24/2018 ከምሽቱ_11፡00 ጀምሮ📖 🩸 አድራሻችን:-የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን 📍ቢሾፍቱ:-ቀበሌ 02 — ቃጂማ ድልድይ ‼️ 👉 ይሄን ፕሮግራም 📺በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምት ፈልጉ #በፌስቡክ እና #በዩቲዩብ ገፃችን ያገኙናል‼️

#ማክሰኞ_ሰኔ_23/2018 📅 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ ከማለዳው 12፡00⏰ ጀምሮ #የፈውስ ፤ #የነፃ_መውጣት እንዲውም #የትንቢት ልዩ ፕሮግራም‼️ 🩸 አድራሻ ፡- የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች
#ማክሰኞ_ሰኔ_23/2018 📅 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ ከማለዳው 12፡00⏰ ጀምሮ #የፈውስ ፤ #የነፃ_መውጣት እንዲውም #የትንቢት ልዩ ፕሮግራም‼️ 🩸 አድራሻ ፡- የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን 📍ቢሾፍቱ ቀበሌ 2 ___ ቃጅማ ድልድይ

#እሁድ_ሰኔ_21/2018 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ የነበረን ድንቅ ጊዜ ❗️ 📍(ዘዳግም 28፡1 የአምላክህን ቃል ብትሰማ ያዘዝኩህን ሁሉ ብታደርግ እግዚአብሄር ከምደድር ህዝብ ሁሉ ላይ ከፍከፍ ያደ
+7
#እሁድ_ሰኔ_21/2018 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ የነበረን ድንቅ ጊዜ ❗️ 📍(ዘዳግም 28፡1 የአምላክህን ቃል ብትሰማ ያዘዝኩህን ሁሉ ብታደርግ እግዚአብሄር ከምደድር ህዝብ ሁሉ ላይ ከፍከፍ ያደርግሃል) ❗️ 📌#አጥያት_ግን_የመግዛት_አቅምን_ያሳጣል❗️ ( ዘፍጥረት 1፡28 - ዘፍጥረት 3፡6-8 ሮሜ 3፡23 )❗️

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9

photo content
+9