Anointing Tv Channel
الذهاب إلى القناة على Telegram
⬇️ Social Media ⬇️ ANOINTING TV CHANNEL ☛Y O U T U B E- https://bit.ly/3bIGm6C ☛ INSTAGRAM - https://www.instagram.com/prophetderesse/ ☛ FACEBOOK - https://www.facebook.com/Prophet-Deresse-LakewAnointing-Tv-1742086632716843
إظهار المزيد2 142
المشتركون
-124 ساعات
-57 أيام
+1130 أيام
أرشيف المشاركات
2 142
📌#ነገ_ማክሰኞ_ነሐሴ_26/2018 📆 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ ከማለዳው 2፡00 ⏰ጀምሮ ልዩ #የፈውስ፤#የነፃ_መውጣት እንዲውም #የትንቢት ልዩ ፕሮግራም ይኖረናል‼️ 👉ታዲያ በዚህ ዕለት ለታመሙና በተለያየእስራት ውስጥ ላሉ በልዩ ትኩረት ይፀለያል ❗️
🩸 አድራሻ ፡- የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
📍ቢሾፍቱ ቀበሌ 2 ___ ቃጅማ ድልድይ
2 142
+4
#ሀይል_በስልጣን_ይገለጣል❗️#ዛሬ_አርብ_2ቀን_ኮንፍራንስ_ላይ_የነበረን_ድንቅ_ጊዜ‼️
📖 ኢያ 18፡1 📖 1ቆሮ 12፡7-11 📖 ሉቃ 4፡4
🫵ሻይሎ አላበቃም ነገም ይቀጥላል❗️ 🫵 አሰታውሱ ነገ እሁድ የአዲሱን አመት ትንቢታዊ አዋጅ የምንሰማበት እና የአዲሱን አመት በረከት በአንድ ላይ የምንቀበልበት እንዲውም ባለፉት አመታት ሸክም የሆነብንን ነገር ሁሉ አራግፈን ወደ አዲሱ አመት የምንሻገርበት ልዩ የበአል ፕሮግራም ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችዋል‼️ ‼️
2 142
🔴 #የሻይሎ_የመጨረሻው_ቀን_ኮንፍራንስ_ነገ_እሁድ_ነሐሴ_23/2018 #በታላቅ_ድቀምቀት_ይከበራል_አስታውሱ 🫵በዚህ እለት ፈጽሞ❌ አይቀርም በእለቱ እግዚአብሄር ድንቅን ያደርጋል‼️
📌በዚህ ዕለት የአዲሱን አመት ትንቢታዊ አዋጅ የምንሰማበት እና የአዲሱን አመት በረከት በአንድ ላይ የምንቀበልበት እንዲውም ባለፉት አመታት ሸክም የሆነብንን ነገር ሁሉ አራግፈን ወደ አዲሱ አመት የምንሻገርበት ልዩ የበአል ፕሮግራም ‼️
📖 መዝ 65፡11
"በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። "
🩸 አድራሻ ፡- የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
📍ቢሾፍቱ ቀበሌ 2 ___ ቃጅማ ድልድይ
2 142
#ቀጥታ_ስርጭት-L I V E Z O O M-
#ዘወትር_ቅዳሜ_ለሊት -Z O O M በዙም_ቀጥታ ስርጭት- "#የፈውስ ፣#የትንቢት፣ #የነፃ_መውጣት ፣አገልግሎት" # #የANOINTING ቲቪ ቻናል ነቢይ ደረሰ ላቀው በታቀደለት የማጉላት ስብሰባ ላይ ይጋብዛችኋል። ቀን :-#ሁልጊዜ ቅዳሜ ከሰአት
አሜሪካ/ዋሽንግተን ዲሲ ቅዳሜ ማታ -10:00PM
የኢትዮጵያ ሰዓት /እሑድ/ ጠዋት - 11:00AM
ዩኤስኤ/ካሊፎርኒያ ቅዳሜ ማታ - 7፡00 ፒኤም
ካናዳ ሰአት - ቅዳሜ ምሽት - 10፡00 ፒኤም
አውስትራሊያ እሁድ ከሰአት -2፡00 ሰአት
ዱባይ ቅዳሜ ለእሁድ ንጋት 6:00 ኤ.ኤም
…….//……..
መግቢያ Z O O M WASHINGTON DC.TIME 10:00PM_EVERY SATURDAY “NEW PROPHETIC TEACHING SERIES” # Anointing TV Channel, Prophet Deresse Lakew is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Date :-Every Saturday Time :-USA/WASHINGTON DC SATURDAY NIGHT-10:00PM ETHIOPIAN TIME /SUNDAY/ MORNING - 6:00AM USA/WASHINGTON DC SATURDAY NIGHT-10:00PM USA/DENVER COLORADO/ SATURDAY NIGHT-8:00PM USA/CALIFORNIA SATURDAY NIGHT-7:00PM CANADA TIME - SATURDAY NIGHT-10:00PM AUSTRALIA SUNDAY AFTERNOON -2:00 PM Prophet Deresse Lakew is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: Prophet Deresse Lakew's Personal Meeting Room Join Zoom Meeting https://us06web.zoom.us/j/670221219
2 142
+7
#ሀይል_በስልጣን_ይገለጣል❗️ 📌ዛሬ አርብ በመጀመሪው ቀን ኮንፍራንስ ላይ የነበረን ድንቅ ጊዜ❗️
📖 የሐዋርያት ስራ 1፡8 "ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።"
🫵ሻይሎ አላበቃም ነገም በተመሳሳይ ሰዓት ይቀጥላል እርሶም አምነው ይምጡ ለምስክርነት የሚሆን ነገር በህይወታችሁ ይወለዳል‼️
2 142
+9
#ራዕዩን_ግልፅ_አድርገህ_ፃፍ_ወደ_ፍጻሜው_ይቸኩላል❗️ 📌ሐሙስ በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ የነበረን ድንቅ ጊዜ‼️
📖 ዕንባቆም 2፡2 “ራእዩን ጻፍ፥ በጽላትም ላይ ግልፅ አድርገህ ጻፈው።“❗️
