Anointing Tv Channel
Ir al canal en Telegram
⬇️ Social Media ⬇️ ANOINTING TV CHANNEL ☛Y O U T U B E- https://bit.ly/3bIGm6C ☛ INSTAGRAM - https://www.instagram.com/prophetderesse/ ☛ FACEBOOK - https://www.facebook.com/Prophet-Deresse-LakewAnointing-Tv-1742086632716843
Mostrar más2 146
Suscriptores
-524 horas
-157 días
-2930 días
Archivo de publicaciones
2 144
#ነገ_እሁድ_ሰኔ_28/2018 📅 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ ከማለዳው 12፡00 ⏰ጀምሮ 👉 #ልዩ_የነፃ_መውጣት ፕሮግራም‼️
👉 በዚህለት #ለታመሙ ፤ በተለያየ እስራት እና ደዌ ለሚሰቃዩ በልዩ ትኩረት እግዚያብሄር ለምድራችን የቀባው የእግዚያብሄር ሰው ነብይ ደረሰ ላቀው ያገለግሉናል‼️
👉 ታድያ እርሶስ የተለያየ ህመም እና በሽታ አለቦት አልያም በዚ የሚቸገር ወዳጅ ዘመድ አሎት ታድያ 🫵 ምን ይጠብቃሉ በዚህ ህለት ቀድመው በመምጣት የፀጋው ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ባክብሮት ተጋብዘዋል ‼️ 🩸 ከቅባቱ ውፍረታ የተነሳ ቀንበር ይሰበራል ❗️
🩸 አድራሻችን:-የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
📍ቢሾፍቱ:-ቀበሌ 02 — ቃጂማ ድልድይ ‼️
2 144
#ሐሙስ_ሰኔ_25/2018 በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ የነበረን ድንቅ ጊዜ❗️
📌#ከጀርባህ_ያለውን_የጠላት_ሃይል_ካላፈረስክ_ከፊትህ_ያለውን_የችግርህን_ሚስጥር_ማወቅ_አትችልም‼️
📍(ኤፌ 6፡12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና ፤ ከአለቆችና ከስልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ፡፡)
2 144
#ሐሙስ_ሰሄ_25/2018 በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ የነበረን ድንቅ ጊዜ❗️
📌#ከጀርባህ_ያለውን_የጠላት_ሃይል_ካላፈረስክ_ከፊትህ_ያለውን_የችግርህን_ሚስጥር_ማወቅ_አትችልም‼️
📍(ኤፌ 6፡12 መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና ፤ ከአለቆችና ከስልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ፡፡)
2 144
📌#ነገ_ሐሙስ_ሰኔ_25/2018 በአዲስ አበባ ሚራክል አጥቢያ #ለነፃ_መውጣት የሚፀለይበት ልዩ ፕሮግራም‼️ 👉በዚህለት በተለያየ እስራት እና ደዌ ለሚሰቃዩ ሁሉ በዩ ትኩረት የሚፀለይበት ልዩ ፕሮግራም ‼️
🩸 አድራሻ:-አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ
📍( ከእርሻ መሳሪያዎች ፊት ለፊት )
2 144
🛑 #ዘውትር_እሮብ_ምሽት_በቢሾፍቱ_ዎንደርስ_አጥቢያ_ተከታታይ 👉#የሐዋርያት_ስራ_የመጸሐፍ_ቅዱስ_ጥናት ጊዜ❗️
📌#ነገ_እሮብ_ሰኔ 24/2018 ከምሽቱ_11፡00 ጀምሮ📖
🩸 አድራሻችን:-የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
📍ቢሾፍቱ:-ቀበሌ 02 — ቃጂማ ድልድይ ‼️
👉 ይሄን ፕሮግራም 📺በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምት ፈልጉ #በፌስቡክ እና #በዩቲዩብ ገፃችን ያገኙናል‼️
2 144
#ማክሰኞ_ሰኔ_23/2018 📅 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ ከማለዳው 12፡00⏰ ጀምሮ #የፈውስ ፤ #የነፃ_መውጣት እንዲውም #የትንቢት ልዩ ፕሮግራም‼️
🩸 አድራሻ ፡- የተቀቡ የእግዚአብሄር ሰዎች አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን
📍ቢሾፍቱ ቀበሌ 2 ___ ቃጅማ ድልድይ
2 144
+7
#እሁድ_ሰኔ_21/2018 በቢሾፍቱ ዎንደርስ አጥቢያ የነበረን ድንቅ ጊዜ ❗️
📍(ዘዳግም 28፡1 የአምላክህን ቃል ብትሰማ ያዘዝኩህን ሁሉ ብታደርግ እግዚአብሄር ከምደድር ህዝብ ሁሉ ላይ ከፍከፍ ያደርግሃል) ❗️
📌#አጥያት_ግን_የመግዛት_አቅምን_ያሳጣል❗️ ( ዘፍጥረት 1፡28 - ዘፍጥረት 3፡6-8 ሮሜ 3፡23 )❗️
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
