fa
Feedback
ደቡብ ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

ደቡብ ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል የደቡብ ሆሣዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን አዳዲስ መረጃዎች እና ማስታወቂያዎችን ያገኙበታል።

نمایش بیشتر
746
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+87 روز
+2030 روز
آرشیو پست ها
#የፊታችን አሁድ ሙሉ ቀን #ከአማኑኤል ኩየር ጋር #ጠዋት 3:00-6:00 #ከሰዓት 10:00-12:00 #በዕለቱም: የጸሎት: የቃል: የአምልኮ ጊዜ ይኖራል::
#የፊታችን አሁድ ሙሉ ቀን #ከአማኑኤል ኩየር ጋር #ጠዋት 3:00-6:00 #ከሰዓት 10:00-12:00 #በዕለቱም: የጸሎት: የቃል: የአምልኮ ጊዜ ይኖራል::

#የደቡብ ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በሆሳዕና ማረሚያ ተቋም ከ1ሺ200 በላይ ለሚሆኑ የሕግ ታራሚዎች የማዕድ ማጋራትና የአይነት ድጋፍ አበረከተ #ሰኔ 7 2018 ዓ.ም ተከናውኗል ::
+8
#የደቡብ ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በሆሳዕና ማረሚያ ተቋም ከ1ሺ200 በላይ ለሚሆኑ የሕግ ታራሚዎች የማዕድ ማጋራትና የአይነት ድጋፍ አበረከተ #ሰኔ 7 2018 ዓ.ም ተከናውኗል :: በእለቱም.. በማርሚያ ለሚገኙ ወገኖች #ማዕድ የማጋራት #አልባሳት የማጋራት #የንጽህና መጠበቂያ ማጋራት #እና ወንጌል የመስበክ ተግባራት ተከናውነዋ :: #በተደረገውም የወንጌል ስርጭት ስራ 50 ሰዎች ጌታን እንደግል አዳኛቸው አድርገው የተቀበሉ ሲሆን : በርካቶችን በንስሃ የተመለሱና ተስፋ የሰጡ ሆኖ አልፏል:: በዚህም አገልግሎት #በአልባሳት#በአይነት#የንጽህና መጠበቂያ#አንዲሁም በገንዘብ በመስጠት ያገለገላችሁ በሀገር ውስጥ እንዲሁም ከሀገር ውጭ ያላችሁ የቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን ጌታ ይባርካችሁ እንላችሁሃለን:: "..ከእነዚህ ከወንድሞቼ አነስተኛ ለሆነው ለአንዱ እንኳ ያላደረጋችሁት ሁሉ ለእኔ እንዳላደረጋችሁት ነው’ ይላቸዋል።" ማቴዎስ 25:45 Share share share share share

✨ልዩ የቃልና የአምልኮ ጊዜ! ✨ ​በደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በወጣቶች የተዘጋጀ 📅​ቀን፦ እሁድ ሰኔ 7 🕣​ሰዓት፦ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ 📍​ቦታ፦ ደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክር
✨ልዩ የቃልና የአምልኮ ጊዜ! ✨ ​በደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በወጣቶች የተዘጋጀ 📅​ቀን፦ እሁድ ሰኔ 7 🕣​ሰዓት፦ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ 📍​ቦታ፦ ደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ​"ኑ አብረን እንባረክ!" ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!✨ ​

#አመታዊ የማርሚያ አገልግሎት #በደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ #ሰኔ 7 2018 ዓ.ም ይደርጋል:: በእለቱም.. በማርሚያ ለሚገኙ ወገኖች #ማዕድ የማጋራት #አልባሳት የማጋራት #የንጽህና መጠበቂያ ማጋራት #እና መጠየቅ የሚደርግ ይሆናል:: ስለዚህም እርሶም በዚህ አገልግሎት #በአልባሳት(የወንዶች:የሴቶች:የህፃናት) #በአይነት(ጤፍ:በሬ:ዘይት:በርበሬ:ሽንኩርት:አንዲሁም አስፈላጊ ሁሉ) #የንጽህና መጠበቂያ(ሳሙና:ሞዴስ) #አንዲሁም በገንዘብ በመስጠት ይህንን መልካም አገልግሎት እንዲያገለግሉ በጌታ ፍቅር ጥሪ እናቀርባለን:: የአስተባባሪዎች ስልክ +251910087256 +251916780092 "..ከእነዚህ ከወንድሞቼ አነስተኛ ለሆነው ለአንዱ እንኳ ያላደረጋችሁት ሁሉ ለእኔ እንዳላደረጋችሁት ነው’ ይላቸዋል።" ማቴዎስ 25:45 Share share share share share

#የተራራ ፀሎት  #ግንቦት 19 ላንቡዳ ተራራ #በ4ቱም ቤ/ክያን  በወጣቶች የተዘጋጀ  #ደቡብ መሰርተ ክርስቶስ #አራዳ ሙሉ ወንጌል #መሀል ቃለ ህይወት #ቤቴል መካነ እየሱስ #የፀሎት: #የአምልኮ : #የቃል : #ማዕድ በጋራ የመቁረስ : #እንዲሁም የህብረት ጊዜ #ስለነበረው ድንቅ ጊዜ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ Share share share share share

#የተራራ ፀሎት #ግንቦት 19 ላንቡዳ ተራራ #በ4ቱም ቤ/ክያን በወጣቶች የተዘጋጀ #ደቡብ መሰርተ ክርስቶስ #አራዳ ሙሉ ወንጌል #መሀል ቃለ ህይወት #ቤቴል መካነ እየሱስ #የፀሎት: #የአምልኮ : #
+9