ደቡብ ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
Ir al canal en Telegram
በዚህ ቻናል የደቡብ ሆሣዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን አዳዲስ መረጃዎች እና ማስታወቂያዎችን ያገኙበታል።
Mostrar más746
Suscriptores
Sin datos24 horas
+87 días
+2030 días
Archivo de publicaciones
#የፊታችን አሁድ ሙሉ ቀን
#ከአማኑኤል ኩየር ጋር
#ጠዋት 3:00-6:00
#ከሰዓት 10:00-12:00
#በዕለቱም: የጸሎት: የቃል: የአምልኮ ጊዜ ይኖራል::
+8
#የደቡብ ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በሆሳዕና ማረሚያ ተቋም ከ1ሺ200 በላይ ለሚሆኑ የሕግ ታራሚዎች የማዕድ ማጋራትና የአይነት ድጋፍ አበረከተ
#ሰኔ 7 2018 ዓ.ም ተከናውኗል ::
በእለቱም.. በማርሚያ ለሚገኙ ወገኖች
#ማዕድ የማጋራት
#አልባሳት የማጋራት
#የንጽህና መጠበቂያ ማጋራት
#እና ወንጌል የመስበክ ተግባራት ተከናውነዋ ::
#በተደረገውም የወንጌል ስርጭት ስራ 50 ሰዎች ጌታን እንደግል አዳኛቸው አድርገው የተቀበሉ ሲሆን : በርካቶችን በንስሃ የተመለሱና ተስፋ የሰጡ ሆኖ አልፏል::
በዚህም አገልግሎት
#በአልባሳት#በአይነት#የንጽህና መጠበቂያ#አንዲሁም በገንዘብ
በመስጠት ያገለገላችሁ በሀገር ውስጥ እንዲሁም ከሀገር ውጭ ያላችሁ የቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን ጌታ ይባርካችሁ እንላችሁሃለን::
"..ከእነዚህ ከወንድሞቼ አነስተኛ ለሆነው ለአንዱ እንኳ ያላደረጋችሁት ሁሉ ለእኔ እንዳላደረጋችሁት ነው’ ይላቸዋል።"
ማቴዎስ 25:45
Share share share share share
✨ልዩ የቃልና የአምልኮ ጊዜ! ✨
በደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በወጣቶች የተዘጋጀ
📅ቀን፦ እሁድ ሰኔ 7
🕣ሰዓት፦ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ
📍ቦታ፦ ደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን
"ኑ አብረን እንባረክ!" ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!✨
#አመታዊ የማርሚያ አገልግሎት
#በደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ
#ሰኔ 7 2018 ዓ.ም ይደርጋል::
በእለቱም.. በማርሚያ ለሚገኙ ወገኖች
#ማዕድ የማጋራት
#አልባሳት የማጋራት
#የንጽህና መጠበቂያ ማጋራት
#እና መጠየቅ የሚደርግ ይሆናል::
ስለዚህም እርሶም በዚህ አገልግሎት
#በአልባሳት(የወንዶች:የሴቶች:የህፃናት)
#በአይነት(ጤፍ:በሬ:ዘይት:በርበሬ:ሽንኩርት:አንዲሁም አስፈላጊ ሁሉ)
#የንጽህና መጠበቂያ(ሳሙና:ሞዴስ)
#አንዲሁም በገንዘብ
በመስጠት ይህንን መልካም አገልግሎት እንዲያገለግሉ በጌታ ፍቅር ጥሪ እናቀርባለን::
የአስተባባሪዎች ስልክ
+251910087256
+251916780092
"..ከእነዚህ ከወንድሞቼ አነስተኛ ለሆነው ለአንዱ እንኳ ያላደረጋችሁት ሁሉ ለእኔ እንዳላደረጋችሁት ነው’ ይላቸዋል።"
ማቴዎስ 25:45
Share share share share share
#አመታዊ የማርሚያ አገልግሎት
#በደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ
#ሰኔ 7 2018 ዓ.ም ይደርጋል::
በእለቱም.. በማርሚያ ለሚገኙ ወገኖች
#ማዕድ የማጋራት
#አልባሳት የማጋራት
#የንጽህና መጠበቂያ ማጋራት
#እና መጠየቅ የሚደርግ ይሆናል::
ስለዚህም እርሶም በዚህ አገልግሎት
#በአልባሳት(የወንዶች:የሴቶች:የህፃናት)
#በአይነት(ጤፍ:በሬ:ዘይት:በርበሬ:ሽንኩርት:አንዲሁም አስፈላጊ ሁሉ)
#የንጽህና መጠበቂያ(ሳሙና:ሞዴስ)
#አንዲሁም በገንዘብ
በመስጠት ይህንን መልካም አገልግሎት እንዲያገለግሉ በጌታ ፍቅር ጥሪ እናቀርባለን::
የአስተባባሪዎች ስልክ
+251910087256
+251916780092
"..ከእነዚህ ከወንድሞቼ አነስተኛ ለሆነው ለአንዱ እንኳ ያላደረጋችሁት ሁሉ ለእኔ እንዳላደረጋችሁት ነው’ ይላቸዋል።"
ማቴዎስ 25:45
Share share share share share
#የተራራ ፀሎት
#ግንቦት 19 ላንቡዳ ተራራ
#በ4ቱም ቤ/ክያን በወጣቶች የተዘጋጀ
#ደቡብ መሰርተ ክርስቶስ
#አራዳ ሙሉ ወንጌል
#መሀል ቃለ ህይወት
#ቤቴል መካነ እየሱስ
#የፀሎት: #የአምልኮ : #የቃል : #ማዕድ በጋራ የመቁረስ : #እንዲሁም የህብረት ጊዜ
#ስለነበረው ድንቅ ጊዜ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
Share share share share share
+9
#የተራራ ፀሎት
#ግንቦት 19 ላንቡዳ ተራራ
#በ4ቱም ቤ/ክያን በወጣቶች የተዘጋጀ
#ደቡብ መሰርተ ክርስቶስ
#አራዳ ሙሉ ወንጌል
#መሀል ቃለ ህይወት
#ቤቴል መካነ እየሱስ
#የፀሎት: #የአምልኮ : #የቃል : #ማዕድ በጋራ የመቁረስ : #እንዲሁም የህብረት ጊዜ
#ስለነበረው ድንቅ ጊዜ የእግዚአብሔር ስም ይባረክ
Share share share share share
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
