fa
Feedback
የመዝሙርና ኪነ ጥበባት ሚዲያ ክፍል

የመዝሙርና ኪነ ጥበባት ሚዲያ ክፍል

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል የክፍሉ ስራዎች ለአባሉ የሚደርስበት ይሆናል

نمایش بیشتر
1 566
مشترکین
+124 ساعت
+47 روز
+530 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+4
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+35
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+29
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+34
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+145
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+66
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+44
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+41
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+239
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+57
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+87
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+87
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+888
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
04 سپتامبر0
03 سپتامبر+1
02 سپتامبر0
01 سپتامبر+3
پست‌های کانال
ሰዓታት ቀሩት! ⏰ሰዓት : - ምሽት 3:00 - 4:15 pm 📲ቦታ:- በOnline Telegram ላይ መዝሙር ለማጥናት ተዘጋጅተናል እያላችሁ በኮሜንት ፃፉልን!!! ────────── ✦ ────────
ሰዓታት ቀሩት! ⏰ሰዓት : - ምሽት 3:00 - 4:15 pm 📲ቦታ:- በOnline Telegram ላይ
መዝሙር ለማጥናት ተዘጋጅተናል እያላችሁ በኮሜንት ፃፉልን!!!
────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram

2
👉 በOnline መዝሙር ጥናት
👉 በOnline መዝሙር ጥናት
219
3
አይ መታደላችን ሰላም ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት እንዴት ናችሁ 👋 እነሆ ክረምቱ አልፎ መስከረም ሲመጣ አንድ ነገር ያጓጓናል እርሱም ጌታችን መድሀኒታችን እዮሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ ላይ የተሰቀለ
አይ መታደላችን ሰላም ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት እንዴት ናችሁ 👋  እነሆ ክረምቱ አልፎ  መስከረም ሲመጣ አንድ ነገር ያጓጓናል እርሱም ጌታችን መድሀኒታችን እዮሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ ላይ የተሰቀለበት የመስቀል በዓል ነው ። እርሱንም ምክንያት በማድረግ እናት ግቢ ጉባዔ ለእናንተ በሚመች መልኩ በዓሉን ለማክበር ዝግጅቷን ከዛሬው እንዲሁ ትጀምራለች ። እንዴት ? ➥ለበዓሉ የሚሆኑ መዝሙሮችን በመምረጥ ➥ የመዝሙር ጥናቶችን በ Online  በመጀመር እናታችን እንዲህ ከተዘጋጀች  እኛ ደግሞ  በተባለው ሰዓት እና ቦታ በመገኘት መዝሙሩን  እናጥና  ፣ እግዚአብሔርን እናመስግን !!! ⏰ሰዓት:- ማታ ከ3:00  እስከ  4:15 pm 📆ቀን:- ማክሰኞ እና እሁድ ከ 26 ጀምሮ ⛪️ቦታ :- በOnline ዜማ ክፍል Channel እርስዎ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ፣ጓደኛዎን አይርሱ!!👬 ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
235
4
አይ መታደላችን ሰላም ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት እንዴት ናችሁ 👋  እነሆ ክረምቱ አልፎ  መስከረም ሲመጣ አንድ ነገር ያጓጓናል እርሱም ጌታችን መድሀኒታችን እዮሱስ ክርስቶስ በቀራንዮ ላይ የተሰቀለበት የመስቀል በዓል ነው ። እርሱንም ምክንያት በማድረግ እናት ግቢ ጉባዔ ለእናንተ በሚመች መልኩ በዓሉን ለማክበር ዝግጅቷን ከዛሬው እንዲሁ ትጀምራለች ። እንዴት ? ➥ለበዓሉ የሚሆኑ መዝሙሮችን በመምረጥ ➥ የመዝሙር ጥናቶችን በ Online በመጀመር እናታችን እንዲህ ከተዘጋጀች እኛ ደግሞ በተባለው ሰዓት እና ቦታ በመገኘት መዝሙሩን እናጥና ፣ እግዚአብሔርን እናመስግን !!! ⏰ሰዓት:- ማታ ከ3:00 እስከ 4:15 pm 📆ቀን:- ማክሰኞ እና እሁድ ከ 26 ጀምሮ ⛪️ቦታ :- በOnline ዜማ ክፍል Channel እርስዎ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑ፣ጓደኛዎን አይርሱ!!👬 ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
246
5
የመስቀል መዝሙራትን ከነ ድምፃቸው እና ሌሎችን የዜማ እና ኪነ ጥበብ ውጤቶችን ለማግኘት ይህን መተግበሪያ ይጠቀሙ
311
6
የመስቀል መዝሙራትን ከነ ድምፃቸው ለማግኘት ይህን አፕልኬሽን ይጠቀሙ
1
7
ማኅበረ ቅዱሳን ዜማና ኪነ ጥበባት ማእከል ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት ጋር በመተባበር "ዜማ ወጥበብ" የተሰኘ የስልክ መተግበሪያ አዘጋጀ መተግበሪያው ማኅበሩ እስካሁን በተለያዩ የሕትመት ውጤቶች ለመላው ዓለም ምእመናን ሲያደርስ የነበረውን የመዝሙርና የኪነ ጥበባት ውጤቶችን በተሻለ ሁኔታ ተደራሽ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን ዜማና ኪነ ጥበባት ማእከል አባላቱን በማስተባበር በ2017 ዓ.ም ከኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አገልግሎት ጋር በመተባበር ሲሠራ ቆይቶ በመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአገልግሎት ውሏል። ማእከሉ ይህን የስልክ መተግበሪያ (Mobile Application) በመላው ዓለም የሚገኙ ኦርቶዶክሳዊያን የማኅበሩ መዝሙራዊና ኪነ ጥበባዊ ሥራዎችን ማለትም የማኅበሩን የመዝሙር ጥራዞች፣ በተለያየ ጊዜያት የተዘጋጁ የመዝሙር ካሴቶች፣ የዜማ መሳሪያዎች መዝሙራት፣ የልዩ ልዩ ቋንቋ መዝሙራት፣ የኪነ ጥበብ ሥራዎችና የመዝሙራዊና ኪነ ጥበባዊ ግንዛቤ ማስጨበጫ ማሠልጠኛዎችን የያዘ ሲሆን ከዚህ ወር (መስከረም 2018 ዓ.ም) ጀምሮ ከፕላይ ሰቶር (Play store) ዜማ ወጥበብ ብሎ በመፈለግ ማውረድና መጠቀም ይቻላል። ለማንኛውም ሐሳብና አስተያየት አፕሊኬሽኑ ላይ በተቀመጠው የአስተያየት መስጫ ወይም በተቀመጡት የኢሜይል አድራሻዎች ማድረስ ይቻላል። አፕሊኬሽኑን በዚህ ሊንክ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eotcmk.zemawetibebzmk
320
8
“ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ” — መኃልየ. 2፥10 🎊🎉 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገቷ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🎊🎉 “አቤቱ፥ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፥ አ
“ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ” — መኃልየ. 2፥10 🎊🎉 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገቷ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🎊🎉 “አቤቱ፥ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፥ አንተና የመቅደስህ ታቦት።” — መዝሙር 132፥8
491
9
“ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ” — መኃልየ. 2፥10 🎊🎉 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገቷ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🎊🎉 “አቤቱ፥ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፥ አ
“ወዳጄ ሆይ፥ ተነሺ ውበቴ ሆይ፥ ነዪ” — መኃልየ. 2፥10 🎊🎉 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገቷ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🎊🎉 “አቤቱ፥ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፥ አንተና የመቅደስህ ታቦት።” — መዝሙር 132፥8
2
10
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ መስቀል ኃይልነ : መስቀል ጽንዕነ : መስቀል ቤዛነ : መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ዜማና ኪነ ጥበባት ክፍል አባላት የክረምቱ ወቅት እንዴት እያለፈ ነው ? የመስቀል በዓልን በጊቢ ጉባኤያችን ተገኝተን እንደምናከብር ስንታችሁ መረጃ ኑሯችሁ ይሆን 🤔 ? በብርሃነ መስቀል የ ክረምቱ ጨለማ አልፎ  የተባረከ አመት ከልዑል እግዚአብሔር ይቸረናል !! እኛም ደግሞ ቸር እግዚአብሔርን " በመስቀሉ ወበቃሉ አብርሃ ለኩሉ " እያልን እናመሰግነዋለን !! እኛም እንደ ግቢ ጉባኤያችን በደመቀ ሁኔታ በዓሉን እንድናከብር ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የመስቀል በዓል የቴሌ ግራም መዝሙር ጥናት ይኖረናል። በጥናቱ መሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች የሚገኘውን የቴሌ ግራም ግሩፕ በመቀላቀል የጥናት ቀናትን እንድትመርጡ ስንል እናሳስባለን!!! የመስቀል መዝሙር ጥናት ግሩፕ ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን🙏 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
498
11
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ መስቀል ኃይልነ : መስቀል ጽንዕነ : መስቀል ቤዛነ : መስቀል መድኃኒተ ነፍስነ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ እንዴት ናችሁ ውድ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ዜማና ኪነ ጥበባት ክፍል አባላት የክረምቱ ወቅት እንዴት እያለፈ ነው ? የመስቀል በዓልን በጊቢ ጉባኤያችን ተገኝተን እንደምናከብር ስንታችሁ መረጃ ኑሯችሁ ይሆን 🤔 ? በብርሃነ መስቀል የ ክረምቱ ጨለማ አልፎ  የተባረከ አመት ከልዑል እግዚአብሔር ይቸረናል !! እኛም ደግሞ ቸር እግዚአብሔርን " በመስቀሉ ወበቃሉ አብርሃ ለኩሉ " እያልን እናመሰግነዋለን !! እኛም እንደ ግቢ ጉባኤያችን በደመቀ ሁኔታ በዓሉን እንድናከብር ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የመስቀል በዓል የቴሌ ግራም መዝሙር ጥናት ይኖረናል። ስለዚህ ከታች በሚገኘው pole የሚመቻችሁን ቀን እንድታሳውቁን እናሳስባለን !!! ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን🙏 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
1
12
💥ደብረ ታቦር💥 "አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ" ማቴ ፲፯፥፬ እንኳን ለታላቁ በዓል ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ!! እነሆ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ይህንን ከዘጠኙ
💥ደብረ ታቦር💥 "አሐደ ለከ ወአሐደ ለሙሴ ወአሐደ ለኤልያስ ንግበር ማኅደረ"                                     ማቴ ፲፯፥፬ እንኳን ለታላቁ በዓል ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላም አደረሳችሁ!! እነሆ የፖሊ ግቢ ጉባኤ ይህንን ከዘጠኙ ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ የሆነውን የደብረ ታቦር በዓል በታላቅ ድምቀት ያከብራል። ስለሆነም ሁላችሁ በግቢያችን እና ባህር ዳር አካባቢ ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊያን ተማሪዎች በዓሉን አብረን በአንድነት እናክብር ስንል በክርስቶስ ፍቅር ጠርተናችኋል። "ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሁ"  መዝ ፹፱፥፲፪ እርስዎ ሲመጡ ፣ ጓደኛዎን ኩሽ ይበሉት : በአንድነት በዓሉን እናክብር !!! ────────── ✦ ──────────                        ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
490
13
ለምን የአብነት ተማሪዎች የደብረታቦር ዕለት ይዘክራሉ ? 🤔 በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯ ከቁጥር ፩-፱ ያለው የእግዚአብሔር ቃል :-      ከስድስት ቀንም በኋላ ÷ ጌታችን ኢየሱስም ጴጥሮስን፣ ያዕቆብን እና ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረዥም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። መልኩም በፊታቸው ተለወጠ፤ ፊቱም እንደ ፀሓይ በራ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ። እንሆም ሙሴና ኤልያስ ከርሱ ጋራ ሲነጋገሩ ታዩዋቸው። ጴጥሮስም መልሶ ጌታችን ኢየሱስን ጌታ ሆይ በዚህ መኾን ለእኛ መልካም ነው ብትወድስ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ። እርሱም ገና ይህን ሲናገር እንሆ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው እንሆም ከደመናው ውስጥም ''በርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው ርሱን ስሙት'' የሚል ድምፅ መጣ። ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው በፊታቸው ወደቁ እጅግም ፈርተው ነበር። ጌታችን ኢየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸውና ተነሡ አትፍሩም አላቸው። ዐይናቸውንም አቅንተው ሲያዩ ከጌታችን ከኢየሱስ ብቻ በቀር ማንንም አላዩም። በማለት ይነግረናል። ይህ ዕለት ከተሰዓቱ ዐበይት በዓላት መካከል አንዱ ሲሆን በዚህ ወቅት ለሐዋርያት የክርስቶስ የባህርይ ልጅነት ከባህርይ አባቱ ተገልጧልና፣ እንዲሁም የባህርይ አምላክነቱን በመግለጥ በልባቸው የነበረውን ጥርጣሬ አስወግዶላቸዋልና፣ በተጨማሪም ነገረ ሥጋዌውን እንዲሁም ምስጢረ ሥላሴን ገልጦላቸዋልና። የአብነት ተማሪዎችም አቤቱ በዚህ ዘመን ላለን ሐዋርያትን በመምሰል አርድዕተ ሊቃውንት ለሆንን ለእኛም ትምህርታችንን ግለጥልን፣ የራቀውን አቅርብልን የቀረበውንም አራቅልን በማለት በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ የደብረታቦር ዕለት ዝክር ይዘክራሉ። ይህ ዕለትም በፖሊ ግቢ ጉባዔ አብነት ተማሪዎች በደመቀ እና በአማረ መልኩ ይከበራል ። ለበዓሉ ማዘጋጃ ድጋፍ ለምታደርጉ :- ንግድ ባንክ :-1000358173199 ተስፋሁን ገድፍ እሸቴ እመሰ ረሳይኩኪ ቤተ ጉባዔ ለትርስዓኒ የማንየ ወይጥጋዕ ልሳንየ በጉርዔየ   መዝ 136÷8 ትርጉም:-   የአብነት ቤተ ጉባዔ ሆይ ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ፣ ባላስብሽም ጉረሮየ ከተናጋየ ትጣበቅ። እርስዎም ድጋፍ በማድረግ ፣ በዕለቱ በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ❗️ ⏰ሰዓት:- ምሽት 11:00 📆ቀን:- ነሃሴ 13/12/2018 ዓ.ም 🏛ቦታ:- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ አዘጋጅ :- ፖሊ ግቢ ጉባዔ አብነት ተማሪዎች ────────── ✦ ──────────                        ፖሊግቢ ጉባኤ 📩@polygbigubaecommentbox ለሃሳብ አስተያየትዎ 📚@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📖@polytmhirt   ለኮርስ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────────               Telegram | Instagram
603
14
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ❕ ​ጾመ ፍልሰታ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርና በረከት በሁላችንም ላይ የሚፈስስበት፤ በተለይም የሕጻናትን ልብ በቅዱስ ደስታና በየዋህነት የ
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ❕ ​ጾመ ፍልሰታ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርና በረከት በሁላችንም ላይ የሚፈስስበት፤ በተለይም የሕጻናትን ልብ በቅዱስ ደስታና በየዋህነት የሚሞላ የተቀደሰ ወቅት ነው። ​ሕጻናት በነጭ ነጠላ ተሸፋፍነው በጠዋት ወደ ቤተክርስቲያን ሲገሰግሱ፣ ታቦት ሰርተው በደስታ ሲዘምሩና ምጽዋት ሲካፈሉ ማየት የፍልሰታን በረከት ልዩ ያደርገዋል። ​እግዚአብሔር አምላክ ጾሙን የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ያድርግልን፤ የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን❕
732
15
++ ኪነጥበብ - መንፈሳዊ መነባንብ !! (ርዕስ - ግቢ ጉባኤ ትዝ አለኝ) የፍረሽ ቅበላው ትምህርት መጀመሪያው፡ የከረመው ግቢ አየሩን ስንቀስመው፡ ዌል ካም ሩጫው መልካም ግርግሩ፡ የልዩ ጉባኤው እሑድ መርሃ ግብሩ፡ . . . . . . . ትዝ አለኝ. . . . . . . . . ነጭ ነጭ ለብሶ ማስታወሻ ይዞ ለጉባኤ መብረር፡ ቀኖናና ዶግማ ሥርዓት ለመማር፡ ደግሞ ተመልሰን ጭምጨማው ችከላው፡ አቤት ተማሪነት ስንቱን አሳለፍነው። . . . . . . . ትዝ አለኝ. . . . . . . . . የበዓል ዋዜማው ማኅሌት ቅዳሴው፡ በተማሪ ድባብ ተመስጠን ስንቆመው፡ መዝሙር ምስጋናውን በኅብረት ስናወርድ፡ የበዓል ድግሱን የፍቅሩን ማዕድ፡ ስንጎራረሰው ሁላችን አንድ በአንድ፡ . . . . . . . ትዝ አለኝ . . . . . . . . . መሮጥ ለአገልግሎት ማዘዝ መታዘዙ፡ ንስሐ አባትን ለማግኘት መፍጠኑ፡ ጭቅጭቅ ንትርክ ክርክሩ ቁጣው፡ ያ ሁሉ ለመልካም በኛ ዘንድ የሆነው፡ . . . . . . ትዝ አለኝ . . . . . . . ለንግስ ተያይዞ ከተማ ማቋረጥ፡ በማታም በሌሊት ዝማሬውን ማቅለጥ፡ ቅዱሳት መካናት አይቶ ለመባረክ፡ ተራራ ቁልቁለት መውጣትና መውረድ በጉልበት በእንብርክክ፡ መጓዝ በመኪና ወደ ፊት መገስገስ፡ የተቀደሰውን ነክቶ ለመቀደስ፡ . . . . . . . ትዝ አለኝ . . . . . . . . ሱባኤና የሰርክ ማኅበር ፀሎቱ፡ ደካማው በብርቱ ሲታገዝ ማየቱ፡ ኧረ እንዴት ደስ ይላል ያ ሁሉ ትጋቱ። . . . . . . . . ትዝ አለኝ . . . . . . . የህይወት ውይይት በክፍል በክፍል፡ ዛሬ ምን አደረግህ አንችስ ምን አገኘሽ ስንል ስንባባል፡ በጠዋት በማታ ተቀሳቅሶ መሄድ ለህይወት መታገል፡ አቤት መጣፈጡ እንዴት ነፍስ ይገዛል፡ የአንዱን ሸክም ሌላው ሲሸከም ደስ ይላል። . . . . . . . . ትዝ አለኝ. . . . . . . . ከምሥራቅ ከምዕራብ ከሰሜን ከደቡብ፡ የመጣነው ሁሉ ለየራሳችን ግብ፡ መስርተን ተገኝተን ጠንካራ ቤተሰብ፡ በማትናወጠው በስላሴ ወደብ፡ ስንሄድ ስንመጣ ሲያየን ጎረቤቱ ይሉ ነበር አጀብ። . . . . . . . . ትዝ አለኝ . . . . . . . . . ገናና ፋሲካ በዓሉ ሲመጣ፡ ሽር ጉድ ስንል ስንገባ ስንወጣ፡ አምናና ታች አምና እዚህ የነበረ ወንድማችን መጣ፡ ብለን በደስታ አቅላችን ስናጣ፡ ሲገኝ ፍሪዳውን ዳቦውን ሲታጣ፡ ለማቅረብ ስንኳትን በቀንና ሌሊት፡ ውሃውን ስንቀዳ ሊጡን ስናቦካ ሲያምርብን የዛንለት፡ እሳቱ ሲገርፈን ጭቃውም ሲነካን፡ ፍፁም ደስ ይለናል ከሌሎች ጋር ሆነን። . . . . . . . . . ትዝ አለኝ . . . . . . . የግንቦት ልደታ በእንግዶች ታጅበን፡ በጧፍ መብራት ደምቀን በዜማ ረስርሰን፡ ስናከብር ማርያምን እማሆይ ጋር ሆነን፡ . . . . . . . ትዝ አለኝ. . . . . . . . አብሮን የቆየውን ቅድመ አባታችን ቅድመ አያታችን፡ ሲሄድ ሸኝተነው ስትሄድ ሸኝተናት በእንባችን ተራጭተን፡ እኛም ተቀብለን አዲሱን ቤተሰብ በደንብ አቋቁመን፡ ደግሞ ደረሰና እኛም ተሸኝተን ቃል ኪዳኑን ይዘን መስቀሉን አጥልቀን፡ ኢየሩሳሌም ሆይ፡ ግቢ ጉባኤ ሆይ አልረሳሽም ብለን፡ ዘምረን ተጫውተን የልብ የልባችን፡ ምከረኝ ምከሪኝ ምን ላድርግ እንግዲህ እንዲያ ተባብለን፡ . . . . . . . ትዝ አለኝ. . . . . . . . . . ግቢውን አቋርጠን እስራኤልን መስለን፡ ከበሮ እየመታን ነጋሪት ጎስመን መለከቱን ነፍተን፡ ስንጓዝ በአንድ ላይ እግዚአብሔርን ይዘን ማደሪያውን ይዘን፡ ባህረ ጥምቀቱ እንዴት ይረሳኛል፡ ጉባኤው ዝማሬው ልቤን ይንጠኛል። . . . . . . . ትዝ አለኝ . . . . . . ብቻ ሁሉም ነገር እዛ የነበረው፡ ትዝ አለኝ በድንገት ልቤን በረበረው፡ እናቴ ግቢ ጉባኤ በዚሁ እንደምን ነሽ? ይችን ስዕለት ስሚኝ በለመደ ግብርሽ፡ ፍቅርሽ አነሳስቶ ያብረኝ ያክንፈኝ አንዴ ዳግም ልይሽ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ይቆየን !!
601
16
025-NeE Habeane.mp3
533
17
ንዒ ሀቤነ ንዒ ሀቤነ ኦ ድንግል ምስለ ወልድኪ መድኃኒነ ከመ ትባርኪ ላዕሌነ ነይ ከአምላክሽ ጋር ከልጅሽ ይቅር እንዲለን በምልጃሽ ንዒ ድንግል(፪)ከልጅሽ ከአማኑኤል       አዝ = = = = = = የሐና የኢያቄም መልካም ተክል የሐዋርያት ስብከት የሰማዕታት አክሊል ነይ ድንግል(፪)ነይልን ፈጥነሽ ድንግል       አዝ = = = = = = አሕዛብ ነገሥታት ይገዙልሻል የናቁሽም ሁሉ ይሰግዱልሻል የእግዚአብሔር ከተማ (፪)ድንግል ሆይ ፅዮን ይሉሻል       አዝ = = = = = = በጥልቅ ማዕበል ሳለን በኃጢአት ወጥመድ ተይዘን ድረሽልን(፪)ከልጅሽ አንቺ አማልጅን
599
18
አቡን ጽፋት ዘጴጥሮስ ወጳውሎስ.m4a
307
19
💐🌹🌹🌹🌹ውድ የ2018 ዓ ም ተመራቂ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለዚች በጉጉት ስትጠብቋትና ስትናፍቋት ለነበረችው ቀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🌹🌹🌹🌹💐 🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹 እንኳን ደስ አላችሁ 🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹 🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 “ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።” — ዮሐንስ 1፥3 ✨ነገ እሁድ እንደሚታወቀው በቤተ ክርስቲያን ደግሞ ምርቃት ይኖረናል ፤ በዚህም ዕለት ስንዘጋጅ የነበረውን ወረብ ስለምናቀርብ መርሃ ግብሩ 2፡00 ስለሚጀመር እኛ ቀድመን አንድ ጊዜ ማየት ስላለብን በተባለው ሰዓት ወረቡን የምናውቅ በሙሉ እንድንገኝ ይሁን ።✨ ሰዓት፡ ጠዋት 1፡00 ቦታ፡ ፔዳ ቅድስት ሥላሴ አዳራሽ 👉ለበለጠ መረጃ በ0952757862 ይደውሉ ──────── ✦ ──────────                     ፖሊ ግቢ ጉባኤ
642
20
ተወዳጆች ሆይ እንዴት ናችሁ 👋 “ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁንና መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጉ፤ እነዚህን ብታደርጉ ከቶ አትሰናከሉምና።” — 2ኛ ጴጥሮስ 1፥10 ከብዙ ተመራቂዎች መሀል የእግዚአብሔር ቃል ለመመስከር የተመረጣችሁ ሁሉ ነገ የመጨረሻ የወረብ ጥናት አዳር ስላለ በተባለው ሰዓት እና ቦታ ጠሪን አክብረን እንድንገኝ ይሁን ። 📅 ነገ ሐሙስ ምሽት 1፡00 ጀምሮ ⛪️ ግቢ ጉባኤ አዳራሽ ማሳሰቢያ፡ ክረምት እየገባ ስለሆነ ወፈር ያለ ልብስ ለብሰን እራት በጊዜ በልተን እንድንመጣ ይሁን።
424