fa
Feedback
HALELUYA PRE-PRIMERY& PRIMERY SCHOOL

HALELUYA PRE-PRIMERY& PRIMERY SCHOOL

رفتن به کانال در Telegram

HALELUYA PRI-PRIMERY & PRIMERY SCHOOL OFFICIAL PAGE

نمایش بیشتر
984
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
+1330 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '260
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+19
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+24
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+62
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+96
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+82
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+102
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+70
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+88
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+356
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
01 اکتبر0
پست‌های کانال
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የት/ቤታችን መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! HORDOFTOOTA AMANTAA KIRISTAANAA KAN TAATAN BARSIISOTAAFI HOJJETTOONNI BULCHIINSAA MANA BARUMSAA KEENYAA HUNDI BAGA AYYAANA MASQALAATIIN NAGAAN ISIN GA'E! AYYAANA GAARII!

2
+5
بدون متن...
475
3
መስከረም 5/2019 ዓ.ም የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 📚 በሃሌሉያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የወረዳችን ት/ፅ/ቤት ሃላፊ በተገኙበት ለአጠቃላይ ተማሪዎች እና መምህራን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ መደበኛ መማር ማስተማር ተጀምሯል።።
437
4
መስከረም 9/2018 ዓ.ም የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 📚 በሃሌሉያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የወረዳችን ት/ፅ/ቤት ሃላፊ በተገኙበት ለአጠቃላይ ተማሪዎች እና መምህራ+7
መስከረም 9/2018 ዓ.ም የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 📚 በሃሌሉያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የወረዳችን ት/ፅ/ቤት ሃላፊ በተገኙበት ለአጠቃላይ ተማሪዎች እና መምህራን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ መደበኛ መማር ማስተማር ተጀምሯል።።
145
5
ቀን 4/2/2019 በዛሪው ዕለት የ2019 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት በደማቅ ሆኔታ ተካሂዷል ። በዕለቱም የትምህርት ቤታችን ዋና ርዕሰ መምህር አቶ ግርማ ሽታ ለተማሪዎች የእ+7
ቀን 4/2/2019   በዛሪው ዕለት የ2019 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች የመክፈቻ ስነ ስርዓት በደማቅ ሆኔታ ተካሂዷል ። በዕለቱም የትምህርት ቤታችን ዋና ርዕሰ መምህር አቶ ግርማ ሽታ ለተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈው የ2019 የትምህርት ዘመንን መከፈት አስመልክቶ የችቦ መለኮስ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
508
6
بدون متن...
575
7
ሠላም እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ                                                                                               የፊታችን ረቡዕ ጳጉሜ 4/2018 ዓ/ም ከጧቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ ትምህርት ቤት  በሀሌሉያ ት/ቤት የ2018 የትምህርት ዘመን 33ኛው የትምህርት ጉባኤውን "ብሩህ ነገን በዛሬው አእምሮዎች!" በሚል መሪ ሃሳብ  እንደሚካሄድ እያሳወቅን ሁላችሁም የትምህርት ቤቱ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች በሰዓቱ እንድትገኙ። 👌👌👌      ማሳሰቢያ :- 1. ሁላችሁም መምህራን  ሪፖርት ማድረግና የዕለቱን አቴንዳስ መፈረም ግዴታችሁ ነው።                         2. ዓመታዊ ዕቅድ ገቢ እና ዕለታዊ ዕቅድ ታዘጋጃላችሁ።                          3. የ2019 ዓ.ም የክፍል ድልድልና ክፍለ ጊዜ ታውቃላችሁ።
703
8
+3
بدون متن...
546
9
+2
بدون متن...
560
10
ቀን  ሰኔ 29/2018ዓ.ም                                                                     "እንኳን ደስ አላችሁ"                                                          ለሀሌሉያ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት                                    አጠቃላይ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ወላጆች እና ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ  ትምህርት ቤታችን በ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ማስፈተኑ ይታወቃል። በመሆኑም ት/ቤቱ   ካስፈተናቸው 107 ተማሪዎች ሁሉንም ተማሪዎችን ወደ 7ኛ ክፍል በማሳለፍ እና 100% አፈፃፀም በማስመዝገቡ እንኳን ደስ አለን /አላችሁ/ እያልኩ ለዚህ ውጤት መሳካት ከፍተኛ ርብርብ ስታደርጉ የነበራችሁ የትምህርት ቤታችን የትምህርት አመራሮች፣የት/ቤታችን ትጉ መምህራን ፣አስተዳደር ሠራተኞች፣ የት/ቤቱ የወተመህ ስራ አስፈፃሚዎች እንዲሁም የክላስተር ሱፐርቫይዘሮች ለነበራችሁ ድጋፍና ሁለንተናዊ ትብብር በት/ቤታችን ስም ከልብ እናመሰግናለን። በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!!!"  
708
11
2019 Academic calendar Addis Ababa+6
2019 Academic calendar Addis Ababa
688
12
ቀን  22/10/2018ዓ.ም                                                                     "እንኳን ደስ አላችሁ"                                                          ለሀሌሉያ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት                                    አጠቃላይ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ወላጆች እና ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ  ትምህርት ቤታችን በ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ማስፈተኑ ይታወቃል። በመሆኑም ት/ቤቱ   ካስፈተናቸው 117 ተማሪዎች ሁሉንም ተማሪዎችን ወደ 9ኛ ክፍል በማሳለፍ እና 100% አፈፃፀም በማስመዝገቡ እንኳን ደስ አለን /አላችሁ/ እያልኩ ለዚህ ውጤት መሳካት ከፍተኛ ርብርብ ስታደርጉ የነበራችሁ የትምህርት ቤታችን የትምህርት አመራሮች፣የት/ቤታችን ትጉ መምህራን ፣አስተዳደር ሠራተኞች፣ የት/ቤቱ የወተመህ ስራ አስፈፃሚዎች እንዲሁም የክላስተር ሱፐርቫይዘሮች ለነበራችሁ ድጋፍና ሁለንተናዊ ትብብር በት/ቤታችን ስም ከልብ እናመሰግናለን። በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!!!"  
803
13
SEKINA AHMEDIN ZEYNU Average- 86.53 Percentile- 92.1 1st Ranked Student💫
SEKINA AHMEDIN ZEYNU Average- 86.53 Percentile- 92.1 1st Ranked Student💫
646
14
እንኳን ደስ አላችሁ🏆🏆🏆🎉🎉🎉 ለት/ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ! በት/ቤታችን በ2018 ዓ.ም የ 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ካስፈተናቸው 116 ተማሪዎች ሁሉንም በማሳለፍ #100 % በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል!
567
15
zoom meeting ከሰኞ ግንቦት 24 እስከ ረቡዕ ትምህርት አይኖርም። ሆኖም ር/መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች በትምህርት ቤቶች ሁኔታዎችን በመቆጣጠር ት/ቤት በስራ ላይ ይሆናሉ። የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና ቅድመ ዝግጅት በየት/ቤቱ ክትትል እንዲደረግ። ሰኔ 8 ፈተና ይጀምራል ሰኔ 7 ፈተና ይሰራጫል ከፖሊስ ጋር በመነጋገር የፈተና ማከማቻ ቦታ አመቻቹ ሰኔ 30 የ1ኛ ደረጃ ት/ት ይጠናቀቃል
643
16
zoom meeting ከሰኞ ግንቦት 24 እስከ ረቡዕ ትምህርት አይኖርም። ሆኖም ር/መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች በትምህርት ቤቶች ሁኔታዎችን በመቆጣጠር ት/ቤት በስራ ላይ ይሆናሉ። የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና ቅድመ ዝግጅት በየት/ቤቱ ክትትል እንዲደረግ። ሰኔ 8 ፈተና ይጀምራል ሰኔ 7 ፈተና ይሰራጫል ከፖሊስ ጋር በመነጋገር የፈተና ማከማቻ ቦታ አመቻቹ ሰኔ 30 የ1ኛ ደረጃ ት/ት ይጠናቀቃል 12ኛ ክፍል ፈተና ችግሮችን በደብዳቤ አሳውቁ (ስዊች ኢንተርኔት ኮምፒውተር ፈትሹ) ከት/ቤት ወደ ፈተና ጣቢያ የሚጓጓዙ ተማሪዎች ቁጥር በአግባቡ ይያዝ ትራንስፖርት ቢሮ ያዘጋጃል ሰኔ 10-11 ሙያ ትምህርቶች እንዲጠናቀቁ የፈተና ኮሚቴዎች በአግባቡ ተደራጅቶ ይመራ
48
17
📌📌📌አስቸኳይ ለሁሉም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በዚህ የነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ መሆኑ ለሚፈልጉ ተማሪዎች በሚከተለው ሊንክ https://forms.gle/NYxESRDkq8xSWKB76 ተጠ
📌📌📌አስቸኳይ ለሁሉም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በዚህ የነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ መሆኑ ለሚፈልጉ ተማሪዎች በሚከተለው ሊንክ https://forms.gle/NYxESRDkq8xSWKB76 ተጠቅመው በእናንተ በኩል ተደራሽ እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
715
18
ለእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ 🌙✨ እንኳን ለ1447ኛው ለዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ;መልካም በአል እንዲሆን እንመኛለን 🎉🤲 ኢድ ሙባረክ 🕋
ለእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ 🌙✨ እንኳን ለ1447ኛው  ለዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ;መልካም በአል እንዲሆን እንመኛለን 🎉🤲        ኢድ ሙባረክ 🕋
438
19
የተከለሰ የ2018 የትምህርት ዘመን የትምህርት የማጠቃለያ ፈተና መርሃ-ግብር+1
የተከለሰ የ2018 የትምህርት ዘመን የትምህርት የማጠቃለያ ፈተና መርሃ-ግብር
627
20
የሰኞ ማለዳ #የሰራተኞች_የዕውቀት_ሽግግር _መርሀ_ግብር የት/ቤቱ መምህራን እንዱሁም አስተዳደር ሠራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ ሰኞ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም የሰኞ ማለዳ የሠራተኞች የእውቀት ሽግ+4
የሰኞ ማለዳ #የሰራተኞች_የዕውቀት_ሽግግር _መርሀ_ግብር  የት/ቤቱ መምህራን እንዱሁም አስተዳደር ሠራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ ሰኞ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም የሰኞ ማለዳ የሠራተኞች የእውቀት ሽግግር መርሃ ግብር " መልካም አስተዳደር እና ሰላም" በሚል ርዕስ ዙሪያ በትምህርት ቤታችን #ዋና_ርዕሰ _መምህር_አቶ_ግርማ_ሽታ የራሳቸውን ልምድ ያካፈሉ ሲሆን በመርሃግብሩም ገንቢ ሀሳቦችን በመያዝ የዛሬው የእውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተጠናቋል፡፡
424