HALELUYA PRE-PRIMERY& PRIMERY SCHOOL
前往频道在 Telegram
933
订阅者
+424 小时
+157 天
+2630 天
数据加载中...
吸引订阅者
七月 '26
七月 '260
在0个频道中
六月 '26
+45
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+24
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+18
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+10
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+17
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+26
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+25
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+19
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+16
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+32
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+20
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+24
在1个频道中
Get PRO
二月 '25
+24
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+62
在1个频道中
Get PRO
十一月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+69
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+96
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+45
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+82
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+44
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+59
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+102
在6个频道中
Get PRO
三月 '24
+60
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+70
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+88
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+356
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 01 七月 | 0 |
频道帖子
ቀን 22/10/2018ዓ.ም
"እንኳን ደስ አላችሁ"
ለሀሌሉያ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
አጠቃላይ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ወላጆች እና ለትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ ትምህርት ቤታችን በ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ማስፈተኑ ይታወቃል። በመሆኑም ት/ቤቱ ካስፈተናቸው 117 ተማሪዎች ሁሉንም ተማሪዎችን ወደ 9ኛ ክፍል በማሳለፍ እና 100% አፈፃፀም በማስመዝገቡ እንኳን ደስ አለን /አላችሁ/ እያልኩ
ለዚህ ውጤት መሳካት ከፍተኛ ርብርብ ስታደርጉ የነበራችሁ የትምህርት ቤታችን የትምህርት አመራሮች፣የት/ቤታችን ትጉ መምህራን ፣አስተዳደር ሠራተኞች፣
የት/ቤቱ የወተመህ ስራ አስፈፃሚዎች እንዲሁም የክላስተር ሱፐርቫይዘሮች ለነበራችሁ ድጋፍና ሁለንተናዊ ትብብር በት/ቤታችን ስም ከልብ እናመሰግናለን።
በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ!!!"
| 2 | SEKINA AHMEDIN ZEYNU
Average- 86.53
Percentile- 92.1
1st Ranked Student💫 | 238 |
| 3 | እንኳን ደስ አላችሁ🏆🏆🏆🎉🎉🎉
ለት/ቤታችን ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ! በት/ቤታችን በ2018 ዓ.ም የ 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ካስፈተናቸው 116 ተማሪዎች ሁሉንም በማሳለፍ #100 % በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል! | 223 |
| 4 | zoom meeting
ከሰኞ ግንቦት 24 እስከ ረቡዕ ትምህርት አይኖርም።
ሆኖም ር/መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች በትምህርት ቤቶች ሁኔታዎችን በመቆጣጠር ት/ቤት በስራ ላይ ይሆናሉ።
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና ቅድመ ዝግጅት በየት/ቤቱ ክትትል እንዲደረግ።
ሰኔ 8 ፈተና ይጀምራል
ሰኔ 7 ፈተና ይሰራጫል
ከፖሊስ ጋር በመነጋገር የፈተና ማከማቻ ቦታ አመቻቹ
ሰኔ 30 የ1ኛ ደረጃ ት/ት ይጠናቀቃል | 434 |
| 5 | zoom meeting
ከሰኞ ግንቦት 24 እስከ ረቡዕ ትምህርት አይኖርም።
ሆኖም ር/መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች በትምህርት ቤቶች ሁኔታዎችን በመቆጣጠር ት/ቤት በስራ ላይ ይሆናሉ።
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና ቅድመ ዝግጅት በየት/ቤቱ ክትትል እንዲደረግ።
ሰኔ 8 ፈተና ይጀምራል
ሰኔ 7 ፈተና ይሰራጫል
ከፖሊስ ጋር በመነጋገር የፈተና ማከማቻ ቦታ አመቻቹ
ሰኔ 30 የ1ኛ ደረጃ ት/ት ይጠናቀቃል
12ኛ ክፍል ፈተና ችግሮችን በደብዳቤ አሳውቁ (ስዊች ኢንተርኔት ኮምፒውተር ፈትሹ)
ከት/ቤት ወደ ፈተና ጣቢያ የሚጓጓዙ ተማሪዎች ቁጥር በአግባቡ ይያዝ
ትራንስፖርት ቢሮ ያዘጋጃል
ሰኔ 10-11 ሙያ ትምህርቶች እንዲጠናቀቁ
የፈተና ኮሚቴዎች በአግባቡ ተደራጅቶ ይመራ | 1 |
| 6 | 📌📌📌አስቸኳይ
ለሁሉም አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
በዚህ የነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ መሆኑ ለሚፈልጉ ተማሪዎች በሚከተለው ሊንክ https://forms.gle/NYxESRDkq8xSWKB76 ተጠቅመው በእናንተ በኩል ተደራሽ እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ | 530 |
| 7 | ለእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ 🌙✨
እንኳን ለ1447ኛው ለዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ;መልካም በአል እንዲሆን እንመኛለን 🎉🤲
ኢድ ሙባረክ 🕋 | 335 |
| 8 | የተከለሰ የ2018 የትምህርት ዘመን የትምህርት የማጠቃለያ ፈተና መርሃ-ግብር | 527 |
| 9 | የሰኞ ማለዳ #የሰራተኞች_የዕውቀት_ሽግግር _መርሀ_ግብር የት/ቤቱ መምህራን እንዱሁም አስተዳደር ሠራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
ሰኞ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም
የሰኞ ማለዳ የሠራተኞች የእውቀት ሽግግር መርሃ ግብር " መልካም አስተዳደር እና ሰላም" በሚል ርዕስ ዙሪያ በትምህርት ቤታችን #ዋና_ርዕሰ _መምህር_አቶ_ግርማ_ሽታ የራሳቸውን ልምድ ያካፈሉ ሲሆን በመርሃግብሩም ገንቢ ሀሳቦችን በመያዝ የዛሬው የእውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተጠናቋል፡፡ | 379 |
| 10 | የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተናዎች የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
በአዲስ አበባ የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
በዚህ መሰረት የ6ኛ ክፍልፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ቢሮ አሳውቋል።
በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች በ199 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች በ201 የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡
@Yenetube @Fikerassefa | 400 |
| 11 | 没有文字... | 354 |
| 12 | ዛሬ በሀሌሉያ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከኒኮቲን እና ከትምባሆ ሱሰኝነት አጋላጭ የሆኑ ስልቶችን እናጋልጥ!!! በሚል መሪ ቃል ለተማሪዎች: ለመ/ን እና አስተዳደር ስራተኞች . በሰልፍ ስነስርዓት ላይ ግንዛቤ ተሰጠ። | 526 |
| 13 | የሰኞ ማለዳ #የሰራተኞች_የዕውቀት_ሽግግር _መርሀ_ግብር የት/ቤቱ መምህራን እንዱሁም አስተዳደር ሠራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
ሰኞ ግንቦት 10/2018 ዓ.ም
የሰኞ ማለዳ የሠራተኞች የእውቀት ሽግግር መርሃ ግብር " የህፃናትን ጥቃት ለመከላከል የመምህራን ሚና" በሚል ርዕስ ዙሪያ በትምህርት ቤታችን #መምህርት_ሳራ_ፍቃዱ የራሳቸውን ልምድ ያካፈሉ ሲሆን በመርሃግብሩም ገንቢ ሀሳቦችን በመያዝ የዛሬው የእውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተጠናቋል፡፡ | 360 |
| 14 | የሰኞ ማለዳ #የሰራተኞች_የዕውቀት_ሽግግር _መርሀ_ግብር የት/ቤቱ መምህራን እንዱሁም አስተዳደር ሠራተኞች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
ሰኞ ግንቦት 3/2018 ዓ.ም
የሰኞ ማለዳ የሠራተኞች የእውቀት ሽግግር መርሃ ግብር " መጤ ባህል እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊትን ለመከላከል የመምህራን ሚና" በሚል ርዕስ ዙሪያ በትምህርት ቤታችን #መምህር_ቴዎድሮስ_ቢቃሞ የራሳቸውን ልምድ ያካፈሉ ሲሆን በመርሃግብሩም ገንቢ ሀሳቦችን በመያዝ የዛሬው የእውቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተጠናቋል፡፡ | 0 |
| 15 | ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ! | 0 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
