Code-it Labs (Gemechis)
رفتن به کانال در Telegram
Exploring code, AI, remote work & building in public. Join the lab and grow with us!
نمایش بیشتر2 122
مشترکین
+324 ساعت
+87 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
📜English
How to Install Python Modules Offline
A lot of of important python libraries are third party which mean you should download the online..... But you can get them here for free and install offline
To install any python modules offline follow those step :-
1⃣ Step 1
Download the .tar.gz file:
If you download phython Modules from external website the file has .tar.gz extension. so download the file you want to install first !
2⃣ Step 2
Go to CMD :
After downloading copy the folder path that you put your file ....Example
C:\User\Python\ModulesThen go to CMD type
pushd C:\User\Python\Modulesthen you will get this
C:\User\Python\Modules >3⃣ Step 3 After all type the name of the file and install it using pip install filename.taz.gz Example
C:\User\Python\Modules > pip install numpy.tar.gzpress Enter 4⃣ Step 4 Finally wait a seconds check all things goes right ! So using this method you can simply install any modules!👍 --------------------------------------- 🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰 #አማርኛ How to Install Python Modules Offline
አብዛኞቹ የpython libraryዎች ከonline ላይ download ማረግ ስኖርብን ትንሽ size ስኖራቸው በሀገራችን ካለው የኢንተርኔት ዉድነት እና አስቸጋርነት ምክንያት ሁሉንም እንደልብ ማውረድ ይከብዳል .....
ስለዝህ offline ላይ ይህን ለማረግ ብዙ አይነት መንገድ አለ ..ጥቅቶቹን እንይ :-1⃣ Step 1
Download the .tar.gz file: የ Phython Modules ከዉጭ download ምናረግ ከሆነ ፋይሎቹ .tar.gz extension አላቸው። እነርሱም ከዚህ ቻናላችንን ማግኘት ትችላላቹ2⃣ Step 2 Go to CMD :
download ካደረግን ቦሀላ ፋይሉን ያስቀመጥንበትን Folder (path) Copy በማድረግExample
C:\User\Python\Modules
ከዛን ወደ CMD እንሄዳለን፣ በመቀጠል :- type
pushd C:\User\Python\Modulesthen you will get this
C:\User\Python\Modules >3⃣ Step 3
በመቀጠል የፋይሉን ስም በመፃፍ install ማድረግ pip install filename.taz.gz Example
C:\User\Python\Modules > pip install numpy.tar.gzpress Enter 4⃣ Step 4
Finally wait a seconds check all things goes right ! በዘህ ሁኔታ ያለምንም data ምንፈልገውን መጫን እንችላሌን !!@codeitethiopia @codeitethiopia
🦖የጎግልን Chrome ጌም ሀክ በማድረግ ይዝናኑ😁🙈🙉
👨💻JavaScript ብቻ፤ በ 30 ሰኮንድ 👊
🦖ቪድዮ ከዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላቹ !!!!
@codeitethiopia
@codeitethiopia
❗️ ለFreshman ተማሪዎች እንድሁም be undergraduate ይሁን በmasters program Computer Engineering
@hackerscamp
@hackerscamp
ለመማር ያሰባቹ ይህን ማየት አለባቹ!!
👇👇👇👇
https://youtu.be/U0YcwGN3lXo
🙈🙉🙊 Amazing News!!
በስልኮ ላይ HTML, CSS እና JS የAndroid Application መፍጠር እንደምችሉ ያውቃሉ!
SUBSCRIBE OUR YOUTUBE CHANNEL
❗️ ቲቶርያሉን ከዩትዩብ ቻናላችን ያውርዱ 👇👇👇
https://m.youtube.com/watch?v=KarUXBXE_W0
@codeitethiopia
@codeitethiopia
Breaking News!
NASA to Air Rescheduled Launch, Capture of Cargo Ship to Space Station
Read more at https://ift.tt/2Nqk7sj - September 21, 2019
በሁለንተናዊ ውስጥ እስከ አሁን ከተገኙት ሁሉ ትልቁ VY Canis Majoris (Red Hypergiant) የዝህ ኮከብ Diameter 2,800,000,000 km ነው። አስቡት እጅግበጣም ትልቅ ነው በምገባችሁ አገላለፅ ለመግለፅ አንድ በ 900 km/hr የምጓዝ አውሮኘላን ይህን ኮከብ ለመዞር 1100 አመታት ይፈጅበታል
የሥነ ህዋ ተመራማሪዎች በአንዲት ፕላኔት ላይ ውሃ ማግኘታቸውን ይፋ አድርጉ።
ከመሬት ውጪ በፕላኔት ከባቢ አየር ላይ ውሃ ሲገኝ ይህ የመጀመሪያው መሆኑን ተመራማሪዎቹ ተናግረዋል።
ግኝቱን በበላይነት የመሩት ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጂኦቫንያ ቲኔቲ፤ K2-18b የተባለችው ፕላኔት ላይ ውሃ የመታየቱን ዜና "እጅግ ድንቅ" ብለውታል።
"በፕላኔት ላይ ውሃ ስናገኝ ይህ የመጀመሪያው ነው። ሙቀቱም የሰው ልጅ ሊኖርበት ከሚችለው የሙቀት መጠን ጋር የሚመጣጠን ነው" ብለዋል።
K2-18b የተባለው ፕላኔት ከመሬት 650 ሚሊየን ማይል ይርቃል። ከመሬት ሥርዓተ ጸሐይ ውጪ ያሉ ፕላኔቶች ኤክሶፕላኔት ይባላሉ።
እንደ ጎርጎሮሳውያኑ በ2020 ይሠራል ተብሎ በሚጠበቅ ቴሌስኮፕ፤ ፕላኔቷ ላይ ሕይወት ባላቸው ነገሮች የሚወጣ አየር ስለመኖሩ እንደሚፈተሽ ተመራማሪዎች ገልጸዋል።
"በህዋ ውስጥ ያለነው የሰው ልጆች ብቻ ነን? የሚለው በሳይንስ ውስጥ ካሉ ጥያቄዎች ዋነኛው ነው" ሲሉ ፕሮፌሰር ጂኦቫንያ ተናግረዋል።
የምርምር ቡድኑ ግኝቱ ላይ የደረሰው እንደ ጎርጎሮሳውያኑ ከ2016 እስከ 2017 በሚገኙት ወራት በተደረገ ጥናት ነው። ከK2-18b ክፍል 50 በመቶው በውሀ የተሸፈነ እንደሆነ የሚታመን ሲሆን፤ ምናልባትም ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ልትሆን እንደምትችል መላምልቶች አሉ።
ፕላኔቷ ከመሬት ሁለት እጥፍ የምትበልጥም ናት።
(BBC)
#ቲክቫህ_ልዩ_ልዩ
@tikvahethmagazine
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
