Code-it Labs (Gemechis)
رفتن به کانال در Telegram
Exploring code, AI, remote work & building in public. Join the lab and grow with us!
نمایش بیشتر2 122
مشترکین
+324 ساعت
+87 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
Infinity vs reyan on nahoo tv:
ህዋ ዉስጥ ማልቀስ ይቻላል ነገር ግን እንባ አይወርድም
ናሁ ቴክኖሎጂ እሁድ ከምሽቱ 2 ሰአት
@about_universe
@about_universe
NASA JUST RELEASED AN INCREDIBLE MAP OF ALL KNOWN EXOPLANETS NASA just dropped an astonishingly elaborate map of more than 4,000 exoplanets known to exist outside our Solar System, which takes the form of a video that shows how many exoplanets we’ve discovered each year since 1991.
Exoplanets are not only interesting to us because they orbit a different star, but also because they have the potential to harbor life. Read more @ https://futurism.com/the-byte/nasa-incredible-map-4000-exoplanets
ነሐሴ6 /2011ምሽት የዓለም አቀፏ የሕዋ ጣቢያ በአዲስ አበባን ሰማይ ታቋርጣለች።
ዓለም አቀፏ የሕዋ ጣቢያ ነሐሴ 6/2011 ምሽት ላይ ለስድስት ደቂቃ በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ እንደምትቆይ ይጠበቃል። ለስድስት ደቂቃዎች ያህል በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ ስታቋርጥ ትታያለች የተባለችዉ ዓለም አቀፏ የሕዋ ጣቢያ ምሽት 1 ሰዓት 52 ሲሆን የአየሩ ሁኔታ ደመናማነት ካልጋረዳት በስተቀር እንደምትታይ የቢቢሲ የአማረኛው ዝግጅት ክፍል አስታውቋል።ማንኛዉም ሰው በአመቺ ቦታ ላይ ሆኖ ያለምንም አጋዥ መሳሪያ በዓይን መመልከት እንደሚችል የተነገረ ሲሆን፥ የሕዋ ጣቢያዋ ከመሬት ስበት ውጪ ሆና በምድር ዙሪያ የምትሽከረከር ስትሆን ወደፊት የሰው ልጅ ጠቀሜታ ያላቸው ምርምሮችን ለማድረግ እና በተጨማሪም የሕዋ አሰሳ የሚጠቅሙ መረጃዎችን ትሰበስባለች።
ምንጭ:BBC
@YeneTube @FikerAssefa
# የአንድ የቤት መኪና መጠን ያለው meteoroid በየ አመቱ ወደ ምድር ይወርዳል ነገር ግን መሬት ከመድረሱ በፍት ለጥቅት ግዜ ልክ እንደ እሳት ኳስ መስሎ ታይቶ ወድያው ይጠፋል።
አስትሮይዶች በከበሩ ድንጋዮች እና ብረቶች የበለፀጉ ናቸው ።
አንዳንድ አስትሮይዶች በኮመቶች መፈንዳት አማካኝነት የተፈጠሩ ልሆኑ ይችላሉ ኮመቶቹ ከፈነዱ በሇላ በረዶዐማ አካላቸው ሙሉ በሙሉ ጠፍቶ አነስተኛውና ብረት ለበስ አካላቸው ይቀራል።
@about_universe
አስትሮይዶች ለ rocky planet (ከአለት ለተሰሩ ፕላኔቶች) አፈጣጠር ማሳያ እንደ አንድ ፍንጭ ይጠቅማሉ ።
በየለቱ ከአስትሮይዶች እና ከኮመቶች 100 ቶን እምያህል ብናኝ ወደ ምድር ይወርዳል። ነገር ግን አብዛኛው መሬት ሳይደርስ በምድር ከባቢ አየር አከባቢ በምፈጠር ሰበቃ (friction) ተቃጥለው ይጠፋሉ። ከቃጠሎው የተረፈው ወደ ምድር ስደርስ Meteorite ይባላል።
በህዋ ላይ በፍት እንደነበረ አይነት የአስትሮይድ ግጭት አሁን ላይ በተደጋጋሚ አይታይም።
በፍት ከነበሩት ግጭቶች ውስጥ አንዱ ከ 65 million አመት በፍት ምድርን መቶ ለ ዲያኖሴሮች መጥፋት ምክንያት ሆኗል።
@about_universe
Jupiter the fifth and biggest planet has about 67 moon and they have been discovered by Italian scientist Galileo Galilee.
Hubble space telescope took an incredible picture of the Crab Nebula.
@about_universe
#Fact
Jupiter pulls a large percent of astroids in astroids belt than mars this indicates a high gravitation of Jupiter.
Space X Mission to colonize Mars!
#_2020..
#Mars_Mission
Join Now 👉 @about_universe
according to scientist's estimation our place in the milky way galaxy and solar system is the fit place to have an appropriate atmosphere and to persist a life.
we have to realize that we are lucky for having a perfect planet than all other.
ኢትዮጵያ አንድ አዲስ ለተግኘ ግዙፍ የህዋ አካል ስም እንድታውጣ እድሉ ተሰጣት።
ለመሳተፍ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀዉ የስልክ መስመር 920 ላይ ስያሜዎን በጽሑፍ በመላክ የዚህ አድል ተሳታፊ ይሁኑ።
@about_universe
our closest galaxy which 2-3 million Ly far away from us and it will collide to our own Milky way approximately after 4.5 billion years.
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
