es
Feedback
Code-it Labs (Gemechis)

Code-it Labs (Gemechis)

Ir al canal en Telegram

Exploring code, AI, remote work & building in public. Join the lab and grow with us!

Mostrar más
2 122
Suscriptores
+324 horas
+87 días
+1030 días
Archivo de publicaciones
altgraph-0.17.tar.gz5.22 KB

pipwin-0.4.7.tar.gz0.07 KB

py2exe-0.9.2.2.win32.exe4.52 KB

pywin32-ctypes-0.2.0.tar.gz0.25 KB

pefile-2019.4.18.tar.gz0.61 KB

📜English How to Install Python Modules Offline A lot of of important python libraries are third party which mean you should download the online..... But you can get them here for free and install offline To install any python modules offline follow those step :- 1⃣ Step 1 Download the .tar.gz file: If you download phython Modules from external website the file has .tar.gz extension. so download the file you want to install first ! 2⃣ Step 2 Go to CMD :
After downloading copy the folder path that you put your file ....
Example
C:\User\Python\Modules 
Then go to CMD type
pushd C:\User\Python\Modules 
then you will get this
C:\User\Python\Modules >
3⃣ Step 3 After all type the name of the file and install it using pip install filename.taz.gz Example
 C:\User\Python\Modules > pip install numpy.tar.gz 
press Enter 4⃣ Step 4 Finally wait a seconds check all things goes right ! So using this method you can simply install any modules!👍 --------------------------------------- 🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰 #አማርኛ How to Install Python Modules Offline
 አብዛኞቹ የpython libraryዎች ከonline ላይ download ማረግ ስኖርብን ትንሽ size ስኖራቸው በሀገራችን ካለው የኢንተርኔት ዉድነት እና አስቸጋርነት ምክንያት ሁሉንም እንደልብ ማውረድ ይከብዳል ..... 
ስለዝህ offline ላይ ይህን ለማረግ ብዙ አይነት መንገድ አለ ..ጥቅቶቹን እንይ :-
1⃣ Step 1
Download the .tar.gz file:
የ Phython Modules ከዉጭ download ምናረግ ከሆነ ፋይሎቹ  .tar.gz extension አላቸው። እነርሱም ከዚህ ቻናላችንን ማግኘት ትችላላቹ
2⃣ Step 2 Go to CMD :
download ካደረግን ቦሀላ ፋይሉን ያስቀመጥንበትን Folder (path)  Copy በማድረግ 
Example
  C:\User\Python\Modules 
ከዛን  ወደ CMD እንሄዳለን፣ በመቀጠል :-
type 
pushd C:\User\Python\Modules 
then you will get this
 C:\User\Python\Modules >
3⃣ Step 3
በመቀጠል የፋይሉን ስም በመፃፍ install ማድረግ pip install filename.taz.gz 
Example 
 C:\User\Python\Modules > pip install numpy.tar.gz 
press Enter 4⃣ Step 4
Finally wait a seconds check all things goes right !
በዘህ ሁኔታ ያለምንም data ምንፈልገውን መጫን እንችላሌን !!
@codeitethiopia @codeitethiopia

🦖የጎግልን Chrome ጌም ሀክ በማድረግ ይዝናኑ😁🙈🙉 👨‍💻JavaScript ብቻ፤ በ 30 ሰኮንድ 👊 🦖ቪድዮ ከዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላቹ !!!! @codeitethiopia @codeite
🦖የጎግልን Chrome ጌም ሀክ በማድረግ ይዝናኑ😁🙈🙉 👨‍💻JavaScript ብቻ፤ በ 30 ሰኮንድ 👊 🦖ቪድዮ ከዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላቹ !!!! @codeitethiopia @codeitethiopia

❗️ ለFreshman ተማሪዎች እንድሁም be undergraduate ይሁን በmasters program Computer Engineering @hackerscamp @hackerscamp ለመማር ያሰባቹ ይህን ማየት አለባቹ!! 👇👇👇👇 https://youtu.be/U0YcwGN3lXo

🙈🙉🙊 Amazing News!! በስልኮ ላይ HTML, CSS እና JS የAndroid Application መፍጠር እንደምችሉ ያውቃሉ! SUBSCRIBE OUR YOUTUBE CHANNEL ❗️ ቲቶርያሉን ከዩትዩብ ቻናላችን ያውርዱ 👇👇👇 https://m.youtube.com/watch?v=KarUXBXE_W0 @codeitethiopia @codeitethiopia

Eye Sky a Dragon via NASA https://ift.tt/2IgEEvp
Eye Sky a Dragon via NASA https://ift.tt/2IgEEvp

The earth at night Thats beautiful
The earth at night Thats beautiful

Breaking News! NASA to Air Rescheduled Launch, Capture of Cargo Ship to Space Station Read more at https://ift.tt/2Nqk7sj - September 21, 2019

በምድር እና በጨረቃ መካከል ያለው ክፍተት በ solar system ውስጥ ያሉትን ፕላኔቶች በሙሉ መያዝ ይችላል።
በምድር እና በጨረቃ መካከል ያለው ክፍተት በ solar system ውስጥ ያሉትን ፕላኔቶች በሙሉ መያዝ ይችላል።

በሁለንተናዊ ውስጥ እስከ አሁን ከተገኙት ሁሉ ትልቁ VY Canis Majoris (Red Hypergiant) የዝህ ኮከብ Diameter 2,800,000,000 km ነው። አስቡት እጅግበጣም ትልቅ ነው በ
በሁለንተናዊ ውስጥ እስከ አሁን ከተገኙት ሁሉ ትልቁ VY Canis Majoris (Red Hypergiant) የዝህ ኮከብ Diameter 2,800,000,000 km ነው። አስቡት እጅግበጣም ትልቅ ነው በምገባችሁ አገላለፅ ለመግለፅ አንድ በ 900 km/hr የምጓዝ አውሮኘላን ይህን ኮከብ ለመዞር 1100 አመታት ይፈጅበታል

#elon_musk journey to the mars!
#elon_musk journey to the mars!

የሥነ ህዋ ተመራማሪዎች በአንዲት ፕላኔት ላይ ውሃ ማግኘታቸውን ይፋ አድርጉ። ከመሬት ውጪ በፕላኔት ከባቢ አየር ላይ ውሃ ሲገኝ ይህ የመጀመሪያው መሆኑን ተመራማሪዎቹ ተናግረዋል። ግኝቱን በበላይነት
የሥነ ህዋ ተመራማሪዎች በአንዲት ፕላኔት ላይ ውሃ ማግኘታቸውን ይፋ አድርጉ። ከመሬት ውጪ በፕላኔት ከባቢ አየር ላይ ውሃ ሲገኝ ይህ የመጀመሪያው መሆኑን ተመራማሪዎቹ ተናግረዋል። ግኝቱን በበላይነት የመሩት ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጂኦቫንያ ቲኔቲ፤ K2-18b የተባለችው ፕላኔት ላይ ውሃ የመታየቱን ዜና "እጅግ ድንቅ" ብለውታል። "በፕላኔት ላይ ውሃ ስናገኝ ይህ የመጀመሪያው ነው። ሙቀቱም የሰው ልጅ ሊኖርበት ከሚችለው የሙቀት መጠን ጋር የሚመጣጠን ነው" ብለዋል። K2-18b የተባለው ፕላኔት ከመሬት 650 ሚሊየን ማይል ይርቃል። ከመሬት ሥርዓተ ጸሐይ ውጪ ያሉ ፕላኔቶች ኤክሶፕላኔት ይባላሉ። እንደ ጎርጎሮሳውያኑ በ2020 ይሠራል ተብሎ በሚጠበቅ ቴሌስኮፕ፤ ፕላኔቷ ላይ ሕይወት ባላቸው ነገሮች የሚወጣ አየር ስለመኖሩ እንደሚፈተሽ ተመራማሪዎች ገልጸዋል። "በህዋ ውስጥ ያለነው የሰው ልጆች ብቻ ነን? የሚለው በሳይንስ ውስጥ ካሉ ጥያቄዎች ዋነኛው ነው" ሲሉ ፕሮፌሰር ጂኦቫንያ ተናግረዋል። የምርምር ቡድኑ ግኝቱ ላይ የደረሰው እንደ ጎርጎሮሳውያኑ ከ2016 እስከ 2017 በሚገኙት ወራት በተደረገ ጥናት ነው። ከK2-18b ክፍል 50 በመቶው በውሀ የተሸፈነ እንደሆነ የሚታመን ሲሆን፤ ምናልባትም ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ልትሆን እንደምትችል መላምልቶች አሉ። ፕላኔቷ ከመሬት ሁለት እጥፍ የምትበልጥም ናት። (BBC) #ቲክቫህ_ልዩ_ልዩ @tikvahethmagazine