Click with Sami
رفتن به کانال در Telegram
💰 Crypto | 📲 Tech | 🌍 Online Earning Daily tips, tools, and real opportunities to earn online. Learn smart. Earn smarter. @samiytethiopia @clickwithsamii ‼️‼️ትጠቀሙበታላችው ‼️‼️ https://t.me/infoandadvise
نمایش بیشتر3 885
مشترکین
-624 ساعت
+557 روز
+64230 روز
آرشیو پست ها
3 887
ኢንተርኔት ሲቋረጥ መንገድ አይጠፋ! Google Maps ላይ የሚሄዱበትን ቦታ ይፈልጉ → More → Download offline map → Download ይምረጡ። ሙሉ መንገዱ በያወረዱት አካባቢ ውስጥ ከሆነ በደካማ ወይም በሌለ ኢንተርኔት መኪና መንገድ ይሰጣል። • Offline traffic እና አማራጭ መንገድ አይኖርም። • የእግርና የብስክሌት መመሪያዎች አይገኙም። ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎችን በClick with Sami App ያግኙ። 🍎 App Store ▶️ Google Play Source: Google Maps Help
3 887
ከPhishing ተጠንቀቁ። የታወቀ ድርጅት ስም ወይም logo በመልዕክት ላይ መኖሩ እውነተኛ መሆኑን አያሳይም።
BSI እንደሚያስጠነቅቀው፣ አጭበርባሪዎች በሐሰተኛ ኢሜይል፣ SMS ወይም ድረ ገጽ የይለፍ ቃልና ሌላ መረጃ ለመውሰድ ይሞክራሉ።
የሚረዱ 5 እርምጃዎች፦
• የላኪውን አድራሻ ያረጋግጡ።
• አስቸኳይ የሚል ሊንክ ወይም attachment አይክፈቱ።
• ድረ ገጹን እርስዎ በመተየብ ይጎብኙ።
• Password ወይም የማረጋገጫ code አያጋሩ።
• ጥርጣሬ ካለ፣ መልዕክቱን ሪፖርት ያድርጉ እና ይሰርዙ።
ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎችን፣ የመተግበሪያ ሊንኮችንና ሙሉ መመሪያዎችን በClick with Sami App ያግኙ።
🍎 App Store: https://apps.apple.com/de/app/click-with-sami/id6759474085?l=en-GB
▶️ Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nextclicklab.hubtech&hl=en
Source: Bundesamt für Sicherheit in der Informationstechnik (BSI)
Direct link: https://www.bsi.bund.de/SharedDocs/Downloads/DE/BSI/CSN/Leitfaden_VP_VE.pdf?__blob=publicationFile&v=21
Direct link: https://www.bsi.bund.de/SharedDocs/Downloads/DE/BSI/Publikationen/Studien/2FA/it-sicherheit.pdf?__blob=publicationFile&v=3
3 887
🌐 ዳታ ሴንተር (Data Center) ምን እንደ ሆነ ታቁታላችሁ?
በየቀኑ ፌስቡክ ስንጠቀም፣ ቲክቶክ ላይ ቪዲዮ ስናይ ወይም በባንክ ገንዘብ ስናስተላልፍ እነዚህ መረጃዎች በሙሉ የት ነው የሚቀመጡት? መልሱ ዳታ ሴንተር ውስጥ ነው!
ዳታ ሴንተር ማለት ምን ማለት ነው?
ዳታ ሴንተርን እንደ ዲጂታል መጋዘን ማሰብ እንችላለን። በሺዎች የሚቆጠሩ እጅግ ዘመናዊ እና ከፍተኛ አቅም ያላቸው ኮምፒውተሮች (Servers) ተሰባስበው የዓለምን ትልቅ መረጃ የሚያከማቹበት እና የሚያሰራጩበት ግዙፍ ማዕከል ነው።
ለማነፃፀር ያህል፦ ስልክዎ የራሱ ሚሞሪ (Storage) እንዳለው ሁሉ እንደ Google፣ Telegram እና Netflix ያሉ ግዙፍ ኩባንያዎች ደግሞ የዓለምን መረጃ ለማስቀመጥ የራሳቸው ዳታ ሴንተር አላቸው።
ባጭሩ፦ ዳታ ሴንተሮች ባይኖሩ ኖሮ የዛሬው ዘመናዊ የኢንተርኔት ዓለም ጨርሶ ሊኖር አይችልም ነበር!
ከተማራችሁበት 👍 አድርጉ
3 887
💻✨ Gemini አፕ አሁን በWindows ላይ ይገኛል!
Google አዲሱን Gemini የWindows አፕ ለWindows 10 እና 11 ተጠቃሚዎች በዓለም ዙሪያ አስጀምሯል። Alt + Space በመጫን ከምትሰሩበት ስክሪን ሳትወጡ AI እንዲረዳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ፤ ሰነድ መጻፍ፣ ማጠቃለያ ማዘጋጀት፣ ፋይል ማደራጀት እና ምስል/ቪዲዮ መፍጠር ይችላል። አፑን ከgemini.google/desktop ማውረድ ይቻላል።
⚠️ አንዳንድ ባህሪያትና ቋንቋዎች በአገር ሊለያዩ ይችላሉ።
🤝 ለሌሎች ያጋሩ፤ የMabTech ገጽን ይከተሉ።
የGoogle ምንጭ
3 887
የ Telegram Storage ሙሉ ሆነብኝ ላላችሁ ሰዎች መፍትሄ! 📲
ቴሌግራም የስልካችሁን ቦታ (Storage) እንዳይጨርስ ማዶረግ ያለባቹ አጭርና ግልፅ መንገድ ልጠቁማችሁ፦
Settings > Data and Storage > Storage Usage ውስጥ በመግባት Clear Telegram Cache የሚለውን ተጫኑ። ይህን ስታደርጉ ምንም አይነት ፋይል ወይም ፎቶ አይጠፋባችሁም።
👍 ማድረግ አይረሳ
3 887
⭕የሰው ልጅን ደህንነት መጠበቅ፡ የሠራተኛ ኃይል ማረጋገጫን (Authentication) ዘመናዊ ማድረግ
➡️አጥቂዎች (Attackers) ይበልጥ ውስብስብ የሆኑ ዘዴዎችን እየተጠቀሙ ነው፣ እነዚህም የይለፍ ቃል መርጨት (credential spraying)፣ በግትርነት የመሞከር ጥቃቶች (brute-force attacks) እና የይለፍ ቃሎችንና የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃሎችን (OTPs) የሚሰርቅ ማልዌር (malware) ይገኙበታል።
➡️በተጨማሪም፣ ፑሽ-ቦምቢንግ (push-bombing) ወይም የMFA ድካም ጥቃቶች (MFA fatigue attacks) ተጠቃሚዎችን በሞባይል ፑሽ ማረጋገጫ ማሳሰቢያዎች በማጥለቅለቅ፣ በስህተት የማጽደቅ ዕድላቸውን ይጨምራሉ።
➡️እነዚህ ተጋላጭነቶች አደጋን መከላከል ያልቻሉ እና ድርጅቶችን ለገንዘብ፣ ለዝና እና ለሥራ ላይ ጉዳት የሚያጋልጡ የቆዩ የማረጋገጫ ዘዴዎችን በአስቸኳይ መተው አስፈላጊ መሆኑን ያመለክታሉ።
ከተማራችሁበት 👍
3 887
ስልክዎ ቢጠፋ ከመጨነቅዎ በፊት Find Hub ዝግጁ እንደሆነ ያረጋግጡ።
Google እንደሚለው፣ Google Account የገባበት Android ላይ Find Hub በመደበኛነት ይነቃል። Location፣ “Allow device to be located” እና የስክሪን PIN/Password ማረጋገጥ ጠቃሚ ነው።
በSettings → Security → Find Hub ውስጥ ይመልከቱ። android.com/find ላይ በመግባት ስልኩ እንደሚታይ ያረጋግጡ። Find Hub ስልኩን ማግኘት፣ መቆለፍ ወይም ካልተገኘ መረጃውን መሰረዝ ሊያስችል ይችላል።
ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎችን፣ የመተግበሪያ ሊንኮችንና ሙሉ መመሪያዎችን በClick with Sami App ያግኙ።
🍎 App Store: https://apps.apple.com/de/app/click-with-sami/id6759474085?l=en-GB
▶️ Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nextclicklab.hubtech&hl=en
Source: Google Android Help
Direct link: https://support.google.com/android/answer/3265955?hl=en
Direct link: https://support.google.com/android/answer/6160491?hl=en-IE
3 887
ስልክዎ ቢጠፋ ከመጨነቅዎ በፊት Find Hub ዝግጁ እንደሆነ ያረጋግጡ።
Google እንደሚለው፣ Google Account የገባበት Android ላይ Find Hub በመደበኛነት ይነቃል። Location፣ “Allow device to be located” እና የስክሪን PIN/Password ማረጋገጥ ጠቃሚ ነው።
በSettings → Security → Find Hub ውስጥ ይመልከቱ። android.com/find ላይ በመግባት ስልኩ እንደሚታይ ያረጋግጡ። Find Hub ስልኩን ማግኘት፣ መቆለፍ ወይም ካልተገኘ መረጃውን መሰረዝ ሊያስችል ይችላል።
ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎችን፣ የመተግበሪያ ሊንኮችንና ሙሉ መመሪያዎችን በClick with Sami App ያግኙ።
🍎 App Store: https://apps.apple.com/de/app/click-with-sami/id6759474085?l=en-GB
▶️ Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nextclicklab.hubtech&hl=en
Source: Google Android Help
Direct link: https://support.google.com/android/answer/3265955?hl=en
Direct link: https://support.google.com/android/answer/6160491?hl=en-IE
3 887
QR code ከመክፈትዎ በፊት ሊንኩን ያረጋግጡ!
QR code ራሱ አደገኛ አይደለም። ችግሩ በውስጡ ያለው ሊንክ ወደ ሐሰተኛ ድረ ገጽ ሊወስድዎት መቻሉ ነው። ይህ Quishing ይባላል።
• ከመክፈትዎ በፊት የድረ ገጹን አድራሻ ያንብቡ።
• በሌላ QR code ላይ የተለጠፈ ወረቀት ካዩ አይቸኩሉ።
• ባልጠበቁት SMS ወይም email የመጣ QR code አይስካኑ።
የይለፍ ቃል ወይም የካርድ መረጃ ከማስገባትዎ በፊት ድርጅቱን በሚያውቁት ድረ ገጽ ያረጋግጡ። ይህን ማስታወሻ ለቤተሰብዎ ያጋሩ።
ተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎችን፣ የመተግበሪያ ሊንኮችንና ሙሉ መመሪያዎችን በClick with Sami App ያግኙ።
🍎 App Store: https://apps.apple.com/de/app/click-with-sami/id6759474085?l=en-GB
▶️ Google Play: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nextclicklab.hubtech&hl=en
Source: FTC
Direct link: https://consumer.ftc.gov/consumer-alerts/2023/12/scammers-hide-harmful-links-qr-codes-steal-your-information
Source: European Consumer Centre Germany (EVZ)
Direct link: https://www.evz.de/themen/einkaufen-digitales/betrugsmaschen/quishing/
3 887
3ቱ በጣም የተለመዱ የኦንላይን ማጭበርበሮች በኢትዮጵያ !
➡️1, የቴሌግራም ኢንቨስትመንት ማጭበርበር
እንዴት ይሰራል? "1,000 ብር ላኩልኝ፣ በ24 ሰአት ውስጥ ትሬድ አድርጌ 5,000 ብር እመልስላችኋለሁ" የሚሉ የቴሌግራም ቦቶች እና ግሩፖች ናቸው። መጀመሪያ አመኔታ ለማትረፍ ትንሽ ብር ይከፍሏችሁና፣ ትልቅ ብር ስትልኩላቸው ብሎክ (Block) ያደርጓችኋል!
➡መፍትሄው: በአንድ ሌሊት የሚያከብር አቋራጭ ሀብት የለም ፈጣን እና የማይመስል ትርፍ ቃል የሚገባ ሁሉ አጭበርባሪ ነው!
➡️2, የውሸት የስራ ማስታወቂያ (Fake Task/Job Offers)
እንዴት ይሰራል? "የዩቲዩብ ቪዲዮ ላይክ በማድረግ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ብቻ በቀን 1,000 ብር ይስሩ" የሚል መልዕክት በዋትስአፕ (WhatsApp) ወይም ቴሌግራም ይመጣላችኋል። ጥቂት ብር ከከፈሏችሁ በኋላ፣ ብዙ ብር ለመስራት ወደ "VIP Level" ማደግ አለባችሁ ብለው ቅድሚያ ክፍያ (Deposit) ይጠይቃሉ ከፍላችሁ ስትገቡ ይሰወራሉ።
➡መፍትሄው: እውነተኛ አሰሪ ስራ ሰጥቶ ይከፍላችኋል እንጂ ስራ ለመስራት እናንተ ገንዘብ አትከፍሉም!
➡️3, የቪዛ እና የሎተሪ ማጭበርበር (Visa/Lottery Scams)
እንዴት ይሰራል? "የካናዳ ቪዛ አሸንፈዋል" ወይም "የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ ወጥቶልዎታል የፕሮሰሲንግ (Processing fee) እና የቲኬት መቁረጫ ብቻ ይላኩ" ብለው በኢሜይል ወይም በቴሌግራም ይልካሉ።
➡️መፍትሄው: ሎተሪ ላልሞላ ሰው ሎተሪ አይደርሰውም ኤምባሲዎች በቴሌግራም ቪዛ አይሰጡም በግል አካውንትም ብር አይቀበሉም!
Part 2 ከፈለጋችሁ 👍 አድርጉ መልካም ምሽት
3 887
ጠቃሚ Tip !
ስልካቹ ከላይ ፎቶ ላይ እንደምታዩት ' Process system isn't responding ወይም App isn't responding እያለ ካስቸገራቹ እነዚህን 3 ነገሮች አስተካክሉ።
➡️1ኛ:- ወደ ስልካቹ Setting > Apps > ያስቸገራቹን አፕ ምረጡ > Storage > ከዛ Clear Cach ሚለዉን ነክታቹ Cach አፅዱ።
➡️2ኛ:- ስልካቹ Software Update ጠይቆ ከሆነ Check አድርጉና Update አድርጉ እና ደሞ ያ ያስቸገራቹን አፕ Play store ግቡና ሰርች አድርጋቹ Update አድርጉ።
➡️3ኛ:- ስልካቹን Restart አድርጉ ስልካችን እንደኛ ነዉ አንዳንዴ ይደክማል Restart በማድረግ ራሱን እንድያድስ አድርጉ።
3 887
✅ Google በ2026 Android ላይ AI-powered security እያስጨመረ ነው። ሲስተሙ አደገኛ apps እና scams ን ለመለየት በdevice ላይ የሚሰሩ የAI መከላከያዎችን ይጠቀማል።
3 887
አይቶ ለመጨረስ አራት ቀናትን የሚፈጀው ረጅሙ ቪዲዮ ።
⏰Mac paveric ይባላል ፡ በዩቲዩብ ላይ ከ360 ሺህ በላይ ሰብስክራይበር አለው ።እና ይህ ሰው ምን አይነት ፡ አስተማሪ ፡ ጠቃሚ ወይም አዝናኝ ቪዲዮ ቢሰራ ነው ይህ ሁሉ ፎሎወር ያገኘው ካልን የምናገኘው መልስ አስገራሚ ነው ።ይህ ሰው ከሚለቀው ቪዲዮ ውስጥ ፡ አንደኛውን ብንወስድ ፡ በዚህ ቪዲዮ የሚታየው ከመቶ ሰአት ይጀምርና ጀምሮ ወደታች የሚቆጥር ቪዲዮ ነው ።
....
በቃ በዚህ ቪዲዮ የሚታየው ይኸው ብቻ ነው ። እና ይህንን ለመጨረስ ከአራት ቀናት በላይ የሚፈጅ ፡ አንዳች እውቀትም ሆነ ምንም ነገር የሌለውን ቪዲዮ ከ26 ሚሊዮን በላይ ሰወች አይተው ፡ ከ360 ሺህ በላይ ደግሞ ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርገውለታል
ምን ይባላል አሁን ይሄ ፈጠራ ወይስ እድል
3 887
Instagram ተጠቃሚ ከሆናቹ አካዉንታቹ እስከዛሬ ፕሮፌሽናል እንዳልሆነ ታዉቃላቹ?
➡️አሁን ላይ አካዉንታቹ Personal Account ነዉ:: አሁን በማሳያቹ መንገድ ወደ ፕሮፌሽናል አካዉንት መቀየር ትችላላቹ::
➡️ጥቅሙም ጥሩ Engagement እንዲኖራቹ ይረዳል::
➡️ወደ Insta ግቡና ፕሮፋይላቹን በመንካት ከላይ ሶስቷን ሰረዝ ንኩ::
➡️ከዛ ወረድ ወረድ ብላቹ "Account type & tools" ሚለዉን ንኩ።
➡️በመቀጠል "Switch to professional account" ሚለዉን ነክታቹ Next Next በማለት ወደ Professional መቀየር ትችላላቹ።
3 887
➡️ስልካቹ ላይ እስከዛሬ Search ያደረጋቹት ነገር Delate ወይም Clear History ስላላቹ እስከመጨሰሻ የጠፋ ነዉ ሚመስላቹ Family ?
አደለም ተደብቆ ይቀመጣል በዝህ መሰረት አጥፉት::
➡️ወደ Google ሂዱና"My activity" ብላቹ Search አድርጉ ከዛ አንደኛ ላይ የሚመጣ ዌብ ዉስጥ ስትገቡ እስከዛሬ አጠቃላይ Search ያደረጋቹትን ያመጣላቹሀል::
➡️በስተግራ እላይ ጫፍ ላይ 3 ሰረዝ አለ እሱን ነክታቹ "Delate Activity by" ሚለዉን ንኩ ከዛ Allways የሚለዉን ንኩ::
➡️ከዛ Next በሉ በመቀጠል Delate የሚል መጨረሻ ላይ ይመጣል ነክታቹ ማጥፋት ይኖርባቹሀል።
👍 ማድረግ አይረሳ
