Click with Sami
前往频道在 Telegram
💰 Crypto | 📲 Tech | 🌍 Online Earning Daily tips, tools, and real opportunities to earn online. Learn smart. Earn smarter. @samiytethiopia @clickwithsamii ‼️‼️ትጠቀሙበታላችው ‼️‼️ https://t.me/infoandadvise
显示更多3 967
订阅者
+65424 小时
+7017 天
+70830 天
帖子存档
3 965
⚫"President Donald Trump" በWhite House የCorrespondents Dinner ላይ እያሉ አንድ ግለሰብ የደህንነት ወሰኑን ጥሶ በመግባት የተኩስ ጥቃት ለመፈጸም ሙከራ ያደረገ ሲሆን፤ ከላይ ያለዉ Video ላይ እንደምትመለከቱት የSecret Service አባላት ፕሬዝዳንቱን በመከለል በአስቸኳይ ከመድረክ እንዲወርዱ አድርገዋል።
ጥቃቱን ለመፈፀም የሞከረዉ ግለሰብም በደህንነት ሰራተኞቹ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፤ ግለሰቡም እጅግ አደገኛ High Powered መሣሪያ ይዞ እንደነበር ተረጋግጧል!
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @clickwithsami
3 965
🟢 የFacebook ፣ የWhatsApp እና የInstagram ባለቤት የሆነው Meta ኩባንያ በዚህ አመት መጨረሻ ላይ ሁሉንም ስቴብልኮይኖች እንደ Payment Method አገልግሎት ለመጀመር እቅድ እንዳለዉ ተናግሯል።
⚫በየቀኑ ከ3.58 Billion በላይ ንቁ ተጠቃሚዎች ያሉት Meta ለFacebook እና ለInstagram ይዘት ፈጣሪዎች "Creators" የሚከፈለውን ክፍያ በCrypto Stablecoin መክፈል መጀመሩን በይፋ አስታውቋል።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @clickwithsami
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @clickwithsami
3 965
⚫የአለም Economy በነዳጅ ዋጋ መዋዠቅ ምክንያት ምስቅልቅል ውስጥ ባለበት በዚህ ወቅት የAmerica የምድር ጦርን "Ground Troops" በቀጥታ የሚጠቀም ሚስጥራዊ የጦርነት እቅድ ለDonald Trump መቅረቡ የተሰማ ሲሆን፤ ይሄ እቅድ America ከIran ጋር ያላትን ውጥረት ወደ አዲስ እና ከፍተኛ ወታደራዊ ግጭት ሊያሸጋግር ይችላል የሚል ስጋት ተፈጥሯል።
𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | @clickwithsami
3 965
Iphone Tip
ስልካችሁ Iphone ከሆነ ስታጠኑ፣ ስትተኙ ወይም የተለያየ ስራ ስትሰሩ focus ለማድረግ የሚጠቅሟችሁን ድምፆች ከፍታችሁ መስማት እንደምትችሉ ታቃላችሁ?
ለምሳሌ የዝናብ፣ የእሳት፣ የንፋስ ወዘተ
ይህን ለማድረግ Settings —> Accessibility —> Audio/Visual —> Background Sound ከገባችሁ በኋላ የተዘረዘሩ የተለያዩ ድምፆች አሉ። ከነሱ ውስጥ በመምረጥ መመሰጥ ትችላላችሁ።
3 965
የtelegram አቋም እና የመንግስታት ጫና 👀
የtelegram ዋና ስራ አስፈፃሚ pavel durov እንደገለፀው፣ telegram የመንግስታትን ሚስጥራዊ political demands እና unlawful personal data surveillance የማድረግ ጥያቄዎችን refuse በማለቱ ምክንያት በፕላትፎርሙ ላይ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ እና የpropaganda ዘመቻ እየተካሄደበት ይገኛል ብሏል።
በተለያዩ ሀገራት ያሉ "governments" telegram የፖለቲካ favors እንዲፈጽም፣ መረጃዎችን censor እንዲያደርግ እና የሰዎችን እንቅስቃሴ surveil እንዲያደርግ በምስጢር ሲጠይቁት ነበር። ቴሌግራምም እነዚህን ጥያቄዎች ባለመቀበሉ ምክንያት ፕላትፎርሙን "cesspool of crime" አስመስሎ የማጠልሸት coordinated campaigns ከፍተውበታል።
የtelegram content moderation ከሌሎች ትላልቅ major platforms ያነሰ እንዳልሆነ እና አሁንም አጥብቆ እየሰራ እንደሆነ ተናግሯል። በፈረንሳይ በእሱ ላይ የተጀመረው investigation የፖለቲካ ጫና እንዳለበት የጠቆመ ሲሆን፤ አካሄዱም በሌሎች ሀገራት ምናየው የcoordinated smear campaign ስልት ጋር ተመሳሳይ ነው በማለት ተናግሯል።
telegram የተጠቃሚዎቹን privacy እና security አሁንም አጥብቆ እንደሚያስከብር አረጋግጧል!
እናንተስ በዚህ ሀሳብ ትስማማላችሁ? 👍 ➔ ትክክል ነው! የግል መረጃ አሳልፎ መስጠት የለበትም። 👎 ➔ አልስማማም! ለህግና ለደህንነት ሲባል አሳልፎ መስጠት አለበት።
3 965
12th grade students how was your result?
passed ➔ 🎉
did not pass ➔ 💔
haven't checked yet ➔ 👀
3 965
✅የሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ከሆናችሁ !
የሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ከሆናቹና ስልካቹን ወደ One Ui 8.5 Update ካደረጋቹ በዋላ ባትሪ ቶሎ ቶሎ ከበላባቹ ይህን 2 ነገር አስተካክሉ።
➡️1ኛ:- ወደ ስልካቹ Setting > Device Care > Memory > RAM Plus የሚለዉን ነክታቹ በመግባት On ከነበረ Of አድርጉት።
➡️2ኛ:- እዛዉ Setting እንዳላቹ Advanced Feature ንኩ > Motions & Gestures ትነኩና አንደኛ ላይ ያለዉን Lift to wake የሚለዉ On ከሆነ Of አድርጉት።
3 965
⚠️ይህንን_ያውቃሉ ?
ሄድፎን ለ1 ሰአት ያህል ጆሮኣችን ላይ ማድረግ በጆሮኣችን ላይ ያለውን ባክቴሪያ በ700 እጥፍ ይጨምረዋልበተያዘ የጆሮ ማዳመጫዎች ለካንሰር የሚያጋልጡ ኬሚካሎች ተገኝቶባቸዋል
በቅርቡ የወጣ አዲስ ዓለም አቀፍ ጥናት እንደሚያመለክተው፣ በገበያ ላይ ባሉ በርካታ ታዋቂ የጆሮ ማዳመጫዎች ውስጥ ለጤና እጅግ አደገኛ የሆኑ ኬሚካሎች ተገኝተዋል። ጥናቱ "የማይታይ ስጋት" (Invisible Threat) ሲል የገለጸው ይህ ግኝት፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎችን አስደንግጧል።
ኬሚካሎቹ በጤና ላይ የሚያደርሱት ጉዳት፦
እነዚህ "ዘላቂ ኬሚካሎች" (Forever Chemicals) ከጆሮ ማዳመጫው ፕላስቲክ በመላቀቅ በቆዳ በኩል ወደ ሰውነታችን ሊገቡ ይችላሉ። ዋና ዋና ጉዳቶቻቸው፦
ካንሰር፦ ለተለያዩ የካንሰር አይነቶች የመጋለጥ እድልን ይጨምራሉ የሆርሞን መዛባት፦ የሴት ሆርሞን (Estrogen) ስለሚመስሉ በወንዶች ላይ የሴትነት ባህሪ (Feminization) እንዲታይ ያደርጋሉ።
የልጆች እድገት፦ በሴት ልጆች ላይ ያለ ዕድሜ ለጉርምስና መዳረግ እና በልጆች ላይ የጭንቅላት እድገት ችግር ያመጣሉ ለከፍተኛ የጉበት ህመም ይዳርጋሉ ነው የተባለው::
በጥንቃቄና በልክ ብንጠቀም እላለሁ✌️
ከተማራቹበት 👍 ይደረግ
3 965
urgent notice for all binance users!📢 ከaugust 23, 2026 ጀምሮ binance ከተወሰኑ የcrypto platforms እና exchanges ጋር የሚደረጉ የገንዘብ ዝውውሮችን "deposit & withdrawal" ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም አሳውቋል። 🛑 platforms included: ➔ Rapira, Aifory Pro, ABCeX, WhiteBir, NoOnecrypto INC 📉 ➔ Tradex, Monease Ltd, BitPapa, Exnode, Exnode Pay 💸 ➔ HTX (Huobi Global) & EXMO Ltd ⚠️ ከእነዚህ platforms ወደ binance ወይም ከbinance ወደ እነዚ platforms "crypto transfer" ለማድረግ ከሞከራችሁ ትራንዛክሽናችሁ hold ሊደረግ ወይም የbinanceአካዉንታችሁ ሙሉ በሙሉ restrict ሊደረግ ይችላል! 🚫 በተጨማሪም የbinance walletአድሬሳችሁን ከእነዚህ አገልግሎቶች እና ከእነሱ ጋር ከሚያያዙ የthird party ፕላትፎርሞች ጋር በፍፁም እንዳታያይዙ። 🔐
share this post to protect others!
3 965
የሳምንቱ 5 አስደናቂ የቴክኖሎጂ ዜናዎች !
1, የስማርትፎን ዋጋ ሊጨምር ይችላል:-
AI ዳታ ሴንተሮች ከፍተኛ የMemory እና Chip ፍላጎት እየፈጠሩ በመሆናቸው የስማርትፎን ምርት ወጪ እየጨመረ ነው።
2, AI አሁን የሳይንስ ተመራማሪ ሊሆን ነው:-
Inherent የተባለ የAI ኩባንያ Faraday የተባለ AI agent አስተዋዉቋል። ይህ AI የሳይንሳዊ ጥናቶችን እንደገና ለመስራት ተፈትኖ ከአንዳንድ ትልልቅ AI ሞዴሎች የተሻለ ውጤት እንዳሳየ ኩባንያው ገልጿል።
3, Samsung የChip ዋጋ ከፍ አደረገ:-
Samsung በከፍተኛ የAI ፍላጎት ምክንያት ለአንዳንድ የAdvanced Chip ማምረቻ አገልግሎቶች ዋጋን እስከ 15% ከፍ ማድረጉ ተዘግቧል።
AI የሚያስፈልገው ኃይለኛ ሃርድዌር በመጨመሩ የChip ኢንዱስትሪው ላይ ጫና እየፈጠረ ነው።
ከተመቻቹ 👍 ይደረግ
3 965
✅የ 12ተኛ ክፍል ዉጤት ዛሬ በይፋ ይለቀቃል ውጤታችሁን የምታዩባቸው መንገዶች✅
✅በዌብሳይት 🌐
✔️https://result.eaes.et
✅በ SMS ለማየት 💬
✔️6284
✅በቴሌግራም ቦት🌐
✔️ t.me/EAESbot ማየት ትችላላችሁ
መልካም እድል ተመኘን ከ click with sami
3 965
🍎Apple በቅርቡ በውስጡ ካሜራ የተገጠመለት AirPods ሊያወጣ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።ይሄ ነገር በ ተጠቃሚዎች Privacy ላይ ስጋት ፈጥሯል 👀
ምን ታስባላችሁ ? ቢመጣ ትገዛላችሁ ?🧐
3 965
⬇️ ጠቃሚ Tip
ለጠቅላላ እውቀት
A to Z የኮምፒዩተር አቋራጭ መንገዶች ወይም Shortcuts:-
CTRL + A =>> Select all
CTRL + B =>> Bold
CTRL + C =>> Copy
CTRL + D =>> Fill down cell
CTRL + E =>> Center Alignment
CTRL + F =>> Find
CTRL + G =>> Go to current
CTRL + H =>> Replace
CTRL + I =>> Italic
CTRL + J =>> Full justification
CTRL + K =>> Create hyper link
CTRL + L =>> Left Alignment
CTRL + M =>> Tab
CTRL + N =>> New page
CTRL + O =>> Open
CTRL + P =>> Print
CTRL + R =>> Fill right cell
CTRL + S =>> Save
CTRL + U =>> Underline
CTRL + V =>> Paste
CTRL + X =>> Cut
CTRL + Y =>> Redo
CTRL + Z =>> Undo
Part 2 ከፈለጋቹ 👍 አድርጉ
3 965
#National_Exam_Result
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች 12.8% ተማሪዎች ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አሳወቀ።
ለፈተና ከተቀመጡ 560,210 ተማሪዎች 70,544 ወይም 12.8% የሚሆኑት ማለፋቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ለጋዜጠኞች ገልፀዋል።
ዉጤቱ ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይፋ ይሆናል
3 965
Chrome ላይ ስትገቡ ማስታወቂያዎች እየመጡ ሚያስቸግሯቹ ከሆነ ይህን አስተካክሉ !
ወደ Chrome አፕሊኬሽን ግቡና Settings > Site Settings > Pop-ups and redirects በመግባት Block ያድርጉት።
ያልገባቹ ነገር ካለ ጠይቁ መልካም ምሽት✌️❤
3 965
በቀን 3ቴ ቻርጅ ሜድረግ ቀረ👌
⭕ሀገር ሰላም ብላቹ ጥዋት ስትነሱ ስልካቹ ባትሪ ምጥጥ አደርጎ የሚጠብቃቹ ከሆነ ይህን አስተካክሉ።
⭕ወደ ስልካቹ Setting ➡️ ሰርች ማድረጊያ ላይ "Printing " ብላቹ ሰርች➡️ ከዛ ነኩትና ግቡ ➡️ ከዛ Printing ሚለዉን ነክታቹ ትገቡና ➡️Default Print Service ሚለዉን ON ከነበረ OF አርጉት።
ይህን በማድረግ የስልካቹን ባትሪ በፍጥነት እንዳያልቅ ማሰግ ትችላላቹ።
3 965
🌐ቲክቶክ ላይ እናንተን ፎሎ ሳያደርጉ ሰዎች ሜሰጅ እንዳይልኩ ማድረግ እንደምትችሉ ታዉቃላቹ ?
ወደ ቲክቶክ ፕሮፋይላቹ ግቡ ⬇️ ከላይ 3ቷን ሰረዝ መንካት⬇️ Setting & Privacy ⬇️ Privacy ⬇️ በመቀጠል Direct Message ⬇️ Permission Setting ⬇️ ከዛ Others on tiktok ሚለዉን ነክታቹ ትገቡና "Don't Receive" ሚለዉ ላይ በማድረግ ሰዎች እናንተን ፎሎ ሳያደርጉ ሜሰጅ እንዳይፅፉ ማድረግ ትችላላቹ።
3 965
📞ስልክ እዳይደወልላቹ ስፈልጉ Airplane ሞድ አታድርጉ !
አሁን የምነግራቹን ሚስጥር ተጠቀሙ።
⭕ወደ ስልካቹ መደወያ ሂዱና *21*857# ብላቹ ደዉሉ ከዛ ሰርቪሱን አክቲቭ ያደርግላቹሀል።
⭕ከዝህ በዋላ ሰዉ ሲደዉልላቹ ስልኩ ነትወርክ እንደማይሰራ ይነግረዋል ለናንተ ግን ያ ሰዉ ደዉሎ እንደነበር ምልክት ያሳያል።
⭕ወደነበረበት መመለስ ስትፈልጉ ደሞ #21# ብላቹ በመደወል ማቋረጥ ትችላላቹ።
ከጠቀማቹ 👍 አድርጉ
