es
Feedback
Click with Sami

Click with Sami

Ir al canal en Telegram

💰 Crypto | 📲 Tech | 🌍 Online Earning Daily tips, tools, and real opportunities to earn online. Learn smart. Earn smarter. @samiytethiopia @clickwithsamii ‼️‼️ትጠቀሙበታላችው ‼️‼️ https://t.me/infoandadvise

Mostrar más
3 143
Suscriptores
+5724 horas
+617 días
-1230 días
Archivo de publicaciones
🌐በአንድ ወር ዉስጥ ምን ያህል ኢንተርኔት GB እንደተጠቀማቹ ማየት እንደምትችሉ ታዉቃላቹ? ወደ Setting ግቡና Connection ሚለዉን ንኩ ከዛ Data Usage በመቀጠል Mobile Data
🌐በአንድ ወር ዉስጥ ምን ያህል ኢንተርኔት GB እንደተጠቀማቹ ማየት እንደምትችሉ ታዉቃላቹ? ወደ Setting ግቡና Connection ሚለዉን ንኩ ከዛ Data Usage በመቀጠል Mobile Data Usage:: ➡️ከዛ እላይ መጀመሪያ ላይ የወር ዝርዝር አለ ቀስቷን ነክታቹ በዝህ ወር ያለፈዉ ወርም አጠቃላይ ምን ያህል GB እንደተጠቀማቹ ያሳያቹለል። JOIN @clickwithsami @clickwithsami

➡️የሞባይል update ማለት ምን ማለት ነው? ጥቅሙስ ? ⭕software update ማለት ከባቡር ወቶ በRide እንደመጓዝ ያህል ወሳኝ ጥቅም ያለው ነገር ነው። አንዳንድ ሰወች እንደሚያስቡት የስል
➡️የሞባይል update ማለት ምን ማለት ነው? ጥቅሙስ ? ⭕software update ማለት ከባቡር ወቶ በRide  እንደመጓዝ  ያህል ወሳኝ ጥቅም ያለው ነገር ነው።  አንዳንድ ሰወች እንደሚያስቡት የስልክ ችግር ሳይሆን የስልክ እድሜ ማራዘሚያ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ⭕እንደሚታወቀው የስልክ አምራቾች ስልኮቻቸውን ከደንበኞቻቸው እጅ ከገቡም በሗላም ቢሆን ስማቸውን ለመጠበቅም ሆነ የደንበኞቻቸውን ምቾት ለመጠበቅ በራሳቸው ሰርቨር አማካኝነት ስልኩ የኢንተርኔት ኔትወርክ ሲያገኝ በቀጥታ አኘዴት ያደርጉታል። *️⃣software updat ጥቅሞች ⭕የሶፍትዌር መዛባትን ያስተካክላል ⭕የሚግልና የሚዘገይ ስልኮችን ችግር ይቀርፋል። ⭕ስልኩ ተጨማሪ አገልግሎቶች(features )ይኖሩታል። ⭕ባትሪ የሚመጡ ስልኮችን ያስተካክላል። JOIN @clickwithsami @clickwithsami

📱 (Android) ስልካችሁ በ ሌባ ከተሰረቀና ድንገት ይሄ ነገር ስለሚጠቀም በደብ ተመልከቱት ቢሆንም በቀላሉ ማግኘት እንድትችሉ አሁኑኑ ይህን አስተካክሉ! 🔒 ወደ Settings ግቡና Find M
📱 (Android) ስልካችሁ በ ሌባ ከተሰረቀና ድንገት ይሄ ነገር ስለሚጠቀም በደብ ተመልከቱት ቢሆንም በቀላሉ ማግኘት እንድትችሉ አሁኑኑ ይህን አስተካክሉ! 🔒 ወደ Settings ግቡና Find My Device ብላችሁ search አድርጉ። ➡️ Find My Device የሚለውን ንኩ። ➡️ Use Find My Device የሚለውን ON አድርጉት። ➡️ ከዚያ Location የሚለውንም ON መሆኑን ያረጋግጡ። ➡️ እንዲሁም በGoogle Account ገብታችሁ መሆናችሁን ያረጋግጡ። ✔️ ይህን ካደረጋችሁ በኋላ ስልካችሁ ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ፣ ቦታውን ማየት፣ ማስጮህ፣ መቆለፍ ወይም መረጃውን ከርቀት ማጥፋት ትችላላችሁ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @clickwithsami 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @clickwithsami

📱 የስልካችሁ ድምጽ ዝቅ አያለ ካስቸገራችሁ ይህንን ይሞክሩ! 🔊 ✔️ የስልካችሁ ድምጽ ቀድሞ ከነበረው ያነሰ ከሆነ speaker ብቻ ተበላሸ ማለት አይደለም። በቀላሉ ማስተካከል የሚቻል ሊሆን ነው
📱 የስልካችሁ ድምጽ ዝቅ አያለ ካስቸገራችሁ ይህንን ይሞክሩ! 🔊 ✔️ የስልካችሁ ድምጽ ቀድሞ ከነበረው ያነሰ ከሆነ speaker ብቻ ተበላሸ ማለት አይደለም። በቀላሉ ማስተካከል የሚቻል ሊሆን ነው ከታች ያለውን step ተከተሉ። ➡️ ወደ Settings ግቡ ➡️ Sound & vibration ውስጥ ግቡ ➡️ Dolby Atmos ወይም Sound effects የሚለውን (ON) አድርጉ ➡️ እንዲሁም Media Volume 100% መሆኑን ያረጋግጡ። ✔️ በተጨማሪም የስፒከሩን ቀዳዳ በለስላሳ ብሩሽ ወይም ጥጥ በጥንቃቄ ያጽዱ። አቧራ ከተሰበሰበ የድምጽ ጥራት ሊቀንስ ስለምችል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @clickwithsami 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @clickwithsami

😱አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ አድርጋችሁ ከኪቦርዳችሁ ጋር አልገናኝ ካላችሁ ካስቸገራችሁ 🚨በቴሌግራም፣ ዋትሳፕ ሌላም ሌላም አፕሊኬሽኖች ላይ እንዲሰራ እንዴት አክቲቬት እንደምታደርጉት ስቴፕ ባይ ስቴፕ
😱አፕሊኬሽኑን ዳውንሎድ አድርጋችሁ ከኪቦርዳችሁ ጋር አልገናኝ ካላችሁ ካስቸገራችሁ 🚨በቴሌግራም፣ ዋትሳፕ ሌላም ሌላም አፕሊኬሽኖች ላይ እንዲሰራ እንዴት አክቲቬት እንደምታደርጉት ስቴፕ ባይ ስቴፕ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። 😁ሙሉውን ቪዲዮ በመመልከት አፕሊኬሽኑን አስተካክሉ። ከወደዳችሁት ደግሞ የቲክቶክ አካውንታችን ላይ ሀሳብ አስተያየታችሁን አስቀምጡልኝ። Share @Clickfind @clickwithsami

🔋 የስልካችሁ ባትሪ በፍጥነት የሚያልቅ ከሆነ ይህን ያአስተካክሉ! ✔️ ባትሪው በጣም በፍጥነት የሚያልቅ ከሆነ Background የሚሰሩ Apps ምክንያት ሊሆኑ ስለሚችል ➡️ ወደ Settings ግቡ
🔋 የስልካችሁ ባትሪ በፍጥነት የሚያልቅ ከሆነ ይህን ያአስተካክሉ! ✔️ ባትሪው በጣም በፍጥነት የሚያልቅ ከሆነ Background የሚሰሩ Apps ምክንያት ሊሆኑ ስለሚችል ➡️ ወደ Settings ግቡና ➡️ Battery ብላችሁ search በማድረግ ➡️ Background usage limits ወይም App battery usage የሚለውን ይክፈቱ ➡️ ብዙ ባትሪ የሚጠቀሙ እና የማትጠቀሙባቸውን Apps Restricted ወይም Sleeping Apps ውስጥ ያስገቡ። ✔️ ከዚያ በኋላ የስልካችሁ ባትሪ የሚቆይበት ጊዜ ይጭመራል፣ እንዲሁም ስልኩ አይግልም ማለት ነው። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @clickwithsami 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @clickwithsami

📱 ስልካችሁ lag አያረገ አያስቸገራችሁ ከሆነ ይህን አድርጉ! ✅ ስልካችሁ lag አያረገ ፣ App አራሱ lag አያረገ እየከፈተ ወይም አይዛጋችሁ ከሆነ ይህን ቀላል ዘዴ ሞክሩ። ➡️ Settings
📱 ስልካችሁ lag አያረገ አያስቸገራችሁ ከሆነ ይህን አድርጉ! ✅ ስልካችሁ lag አያረገ ፣ App አራሱ lag አያረገ እየከፈተ ወይም አይዛጋችሁ ከሆነ ይህን ቀላል ዘዴ ሞክሩ። ➡️ Settings ውስጥ ግቡ ➡️ Storage ብለው ይፈልጉ ➡️ ከዚያ Junk files ወይም Clean up የሚለውን ይክፈቱ ➡️ አላስፈላጊ Cache እና Temporary Files ያጥፉ 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @clickwithsami 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @clickwithsami

የስልካቹን ብራይትነስ እስከመጨረሻ ቀንሳቹም ያዉ ከሆነ ! ✔️የስልካቹን ብራይትነስ እስከመጨረሻዉ ቀንሳቹም ያዉ ከሆነና ላይቱ ያዉ ሁኖ ካስቸገራቹ ይህን አስተካክሉ። ወደ ስልካቹ Setting ግቡ➡️
የስልካቹን ብራይትነስ እስከመጨረሻ ቀንሳቹም ያዉ ከሆነ ! ✔️የስልካቹን ብራይትነስ እስከመጨረሻዉ ቀንሳቹም ያዉ ከሆነና ላይቱ ያዉ ሁኖ ካስቸገራቹ ይህን አስተካክሉ። ወደ ስልካቹ Setting ግቡ➡️ የሰርች ምልክቷን ንኩና 'Extra Dim' ብላቹ ሰርች አርጉ➡️ ሲመጣ ነክታቹ ግቡና መጨረሻ ላይ Extra dim ሚለዉን ነክታቹ በመግባት ON አርጉት ➡️ ከዛ ቀጥሎ Extra dim shortcut ሚለዉን ነክታቹ ግቡና እሱንም On አድርጋቹ " Tab button in quick Setting panel " ሚለዉ ላይ አድርጉና Ok ብላቹ ዉጡ። ✔️ከዛ የስልካቹን Quick Pannel ወደታች ስታደርጉ Extra dim የሚል አዲስ Menu ተጨምሯል እሱን ጫን አድርጋቹ ግቡና Intensity የሚለዉን በእጃቹ ወደ ፊለፊት ጨመር ጨመር ስታደርጉ Brightness ይቀንሳል። እንደዛ Intensity ዉን ጨመር ቀነስ እያደረጋቹ Adjust በማድረግ ማስተካከል ትችላላቹ።

🌐Internet ተጠቃሚ ሆኖ ስለ 1G 2G , 3G , እና 4G, 5G ማያቅ ሰው ሚኖር አይመስለኝም፣ ዛሬ እነዚን በስም ብቻ ምናቃቸውን ግን አብዛኞቻችን ምን እንደሆኑ ማናውቀውን ነገር በትነን እን
🌐Internet ተጠቃሚ ሆኖ ስለ 1G 2G , 3G , እና 4G, 5G ማያቅ ሰው ሚኖር አይመስለኝም፣ ዛሬ እነዚን በስም ብቻ ምናቃቸውን ግን አብዛኞቻችን ምን እንደሆኑ ማናውቀውን ነገር በትነን እንያቸዉ:- ✔️1G 1G ለመጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋለው በ1980ዎቹ ነበር: ይህ ፈር ቀዳጅ የሆነው ኔትዎርክ Analogue Technology ነው የሚጠቀመው። ያኔ ለመጀመርያ ጊዜ ሲሰራ ለድምፅ አገልግሎት ብቻ ታስቦ ነበር የተሰራው ፣ ትልቁ እና በጣም ከፍተኛ ፍጥነቱ 2.5kbps ነበር። (kbps= kilobits per second ). ✔️2G ስልኮች ትልቅ ለውጥ ያመጡት የምንጠቀመው ኔትዎርክ ከ 1G ወደ 2G ባደግንበት ሰአት ነበር : የሁለቱ ማለትም የ 1G እና 2G ትልቁ ልዩነት ለ Radio Signal 1G Analogue ሲጠቀም 2G ደሞ Digital ነው የሚጠቀመው። ይህ በ1990ዎቹ ይፋ የሆነው ኔትዎርክ ከመጣ በዋላ ትንንሽ ዳታ የሚጠቀሙትን እንደ SMS እና MMS ተጠቃሚዎች ሆነናል : ኔትዎርካችን ከ1G ወደ 2G መቀየሩ ከያኔ ጀምሮ እዝከዛሬ ምንጠቀማቸውን እንደ call hold, Conference call, እንድንጀምር አርጎናል። ትልቁ እና በጣም ፈጣን ፍጥነቱ እስከ 64 kbps ነበር።

ጠቃሚ Tip 🟢ስልካችሁን ቆልፋችሁ notification ሲገባላችሁ የnotification detail ወይም ምንነት እንዳይታይ ከፈለጋችሁ በዚህ መሰረት ማስተካከል ትችላላችሁ። ⚫Settings -- n
ጠቃሚ Tip 🟢ስልካችሁን ቆልፋችሁ notification ሲገባላችሁ የnotification detail ወይም ምንነት እንዳይታይ ከፈለጋችሁ በዚህ መሰረት ማስተካከል ትችላላችሁ። ⚫Settings -- notifications -- Lock screen -- Show notifications የሚለውን off አድርጉት። ✔️ይህም ስልካችሁን አስቀምጣችሁ message ወይም ሌሎች ሚስጢራዊ notifications ቢገባላችሁ ሌሎች ሰዎች ማየት አይችሉም።

Welcome, guys! Thanks for visiting my page. Don’t forget to follow me for more tech, app reviews, and useful content. More videos are coming soon!

📱Instagram ተጠቃሚ ከሆናቹ አካዉንታቹ እስከዛሬ ፕሮፌሽናል እንዳልሆነ ታዉቃላቹ? ! ➡️አሁን ላይ አካዉንታቹ Personal Account ነዉ:: አሁን በማሳያቹ መንገድ ወደ ፕሮፌሽናል አካዉን
📱Instagram ተጠቃሚ ከሆናቹ አካዉንታቹ እስከዛሬ ፕሮፌሽናል እንዳልሆነ ታዉቃላቹ? ! ➡️አሁን ላይ አካዉንታቹ Personal Account ነዉ:: አሁን በማሳያቹ መንገድ ወደ ፕሮፌሽናል አካዉንት መቀየር ትችላላቹ:: ➡️ጥቅሙም ጥሩ Engagement እንዲኖራቹ ይረዳል:: ➡️ወደ Insta ግቡና ፕሮፋይላቹን በመንካት ከላይ ሶስቷን ሰረዝ ንኩ:: ➡️ከዛ ወረድ ወረድ ብላቹ "Account type & tools" ሚለዉን ንኩ። ➡️በመቀጠል "Switch to professional account" ሚለዉን ነክታቹ Next Next በማለት ወደ Professional መቀየር ትችላላቹ።

ይህንን አፕሊኬሽን በእኛ መተግበሪያ App Store iPhone ላይ Click with Sami ዳውንሎድ አድርጋችሁ ማግኘት ለተቸገራችሁ ከታች በማስቀመጥላችሁ ሊንክ በመሄድ አፑን ማግኘት ትችላላችሁ።
ይህንን አፕሊኬሽን በእኛ መተግበሪያ App Store iPhone ላይ Click with Sami ዳውንሎድ አድርጋችሁ ማግኘት ለተቸገራችሁ ከታች በማስቀመጥላችሁ ሊንክ በመሄድ አፑን ማግኘት ትችላላችሁ። 👇👇 App Download link 🔗 &Vidio Join:- @ClickFind @clickfind Enjoy! For paid private help 👇 @Clickwithsamii

የቻይናው ግዙፍ ስልክ አምራች ድርጅት Xiaomi ተሸከርካሪ የካሜራ zoom lens የተገጠመለት ስልክ አስተዋወቀ። ይፋ የተደረገው ይሄ ስልክ ልክ እንደ normal ካሜራ ሌንሶች የጀርባ ቀለበቱን በ
የቻይናው ግዙፍ ስልክ አምራች ድርጅት Xiaomi ተሸከርካሪ የካሜራ zoom lens የተገጠመለት ስልክ አስተዋወቀ። ይፋ የተደረገው ይሄ ስልክ ልክ እንደ normal ካሜራ ሌንሶች የጀርባ ቀለበቱን በማሽከርከር Zoom ማድረግ ያስችላል። ይህ ፊቸር የተካተተለት ስልክ Xiaomi 17 Ultra Leica ሲሆን ስልኩ Qualcomm Snapdragon 8 Elite Gen 5 processor, በ1TB storage, 16GB Ram እንዲሁም 6,800 mAh የባትሪ መጠን አለው። ስልኩ በ7999 የቻይና ይዋን ወይም ከ1,140 ዶላር ጀምሮ በቅርቡ ለገበያ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።

ስልካቹ Lag እያደረገ ካስቸገራቹ 5 ወሳኝ ምክሮች:- ➡️ 1. Cache ማጥፋት (Clear Cache) አፕሊኬሽኖች የሚይዙት Cache ስልኩን ያዘገያል Settings → Storage → Cache D
ስልካቹ Lag እያደረገ ካስቸገራቹ 5 ወሳኝ ምክሮች:- ➡️ 1. Cache ማጥፋት (Clear Cache) አፕሊኬሽኖች የሚይዙት Cache ስልኩን ያዘገያል Settings → Storage → Cache Data → Clear አድርጉ ➡️ 2. ያልተፈለጉ Apps ማጥፋት ብዙ Apps ሲኖሩ RAM ይጨነቃል የማትጠቀሙባቸው አፕሊኬሽኖች አጥፉ። ➡️ 3. Background Apps መዝጋት ከስልኩ Background ላይ የሚሰሩ Apps RAM ይበላሉ Recent Apps → Close All እያደረጋቹ ተጠቀሙ። ➡️ 4. Restart ማድረግ በየጊዜዉ ስልኩን restart ማድረግ ስልኩን እንደአዲስ ያድሰዋል። ➡️ 5. Storage ነጻ ማድረግ ስልኩ ሙሉ ከሆነ እጅግ ይዘገያል ለዝህ ማይጠቅማቹን ፎቶ, ቪዲዮ, ፋይሎችን ማጥፋት ።

ይህንን አፕሊኬሽን በእኛ መተግበሪያ App Store ላይ Click with Sami ዳውንሎድ አድርጋችሁ ማግኘት ለተቸገራችሁ ከታች በማስቀመጥላችሁ ሊንክ በመሄድ አፑን ማግኘት ትችላላችሁ። App Dow
ይህንን አፕሊኬሽን በእኛ መተግበሪያ App Store ላይ Click with Sami ዳውንሎድ አድርጋችሁ ማግኘት ለተቸገራችሁ ከታች በማስቀመጥላችሁ ሊንክ በመሄድ አፑን ማግኘት ትችላላችሁ። App Download link 🔗 &Vidio Join:- @ClickFind @clickfind Enjoy! Clickwithsami

Meta አዲስ AI Image generate ማድረግ አቆመ! Meta የInstagram ተጠቃሚዎች ፎቶዎችን በመጠቀም AI image create የመያደርግ አዲስ feuther ላይ እየሰራ ነበር። 🔐 ምክ
Meta አዲስ AI Image generate ማድረግ አቆመ! Meta የInstagram ተጠቃሚዎች ፎቶዎችን በመጠቀም AI image create የመያደርግ አዲስ feuther ላይ እየሰራ ነበር። 🔐 ምክንያቱ? የPrivacy ጉዳዮች እና ከተጠቃሚዎች የመጡ ትችቶች በኋላ Meta ይህንን feuther ለጊዜው ለማቆም ወስኗል።

አሁኑኑ ማጥፋት ያለባቹ ድብቅ Setting ! ➡️ወደ Google ግቡና ፕሮፋይላቹን ንኩ > Manage your google account ንኩ > Data & Privacy > Personalisation se
አሁኑኑ ማጥፋት ያለባቹ ድብቅ Setting ! ➡️ወደ Google ግቡና ፕሮፋይላቹን ንኩ  > Manage your google account ንኩ > Data & Privacy  > Personalisation settings > ከዛ ወረድ ስትሉ Web & App activity የሚል አለ እሱ On ከነበረ Of አድርጉት። ➡️ይህ Of ካልሆነ Google የናንተን Personal ዳታ ለተለያዩ ሳይቶች በቀላሉ  አሳልፎ ይሰጣል ለዝህ Of ማድረግ ይኖርባቹሀል። ከተጠቀማችሁበት 👍 ይደረግ

🌐 5G ከፍተኛ ፍጥነት ብቻ አንዳልሆነ ታቃላችሁ! ብዙ ሰዎች 5G የበለጠ ፈጣን ኢንተርኔት ብቻ እንደሆነ ያስባሉ። ነገር ግን 5G ዝቅተኛ የመዘግየት ጊዜ (Latency)፣ የተሻለ የኔትወርክ መረጋ
🌐 5G ከፍተኛ ፍጥነት ብቻ አንዳልሆነ ታቃላችሁ! ብዙ ሰዎች 5G የበለጠ ፈጣን ኢንተርኔት ብቻ እንደሆነ ያስባሉ። ነገር ግን 5G ዝቅተኛ የመዘግየት ጊዜ (Latency)፣ የተሻለ የኔትወርክ መረጋጋት እና በአንድ ጊዜ ብዙ መሣሪያዎችን የመደገፍ ችሎታ አንደመሰት ታካልቹ።

ስልክዎን ሌሊቱን ሙሉ ቻርጅ ማድረግ ይጎዳል? 🔋ይህ ብዙ ሰዎች የሚጠይቁት ጥያቄ ነው። ✅ የዘመናዊ smart phone ባትሪ 100% ከደረሰ በኋላ charge መቀበልን አንደምያቆም አናቃለን። ስለዚ
ስልክዎን ሌሊቱን ሙሉ ቻርጅ ማድረግ ይጎዳል? 🔋ይህ ብዙ ሰዎች የሚጠይቁት ጥያቄ ነው። ✅ የዘመናዊ smart phone ባትሪ 100% ከደረሰ በኋላ charge መቀበልን አንደምያቆም አናቃለን። ስለዚህ ከዚህ አንጻር ብቻ ሌሊቱን ሙሉ charge ማድረግ ባትሪውን በቀጥታ አያበላሽም። ⚠️ ነገር ግን... ስልኩ ከሞቀ የባትሪ የጊዜ ቆይታ ሊቀንስ ይችላል። ባትሪዎን በ20%–80% መካከል ማቆየት ለረጅም ጊዜ ጤናማ እንዲቆይ ይረዳል።
Tech tip