fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

APOSTLE TIGIST MEDHIN 1000013646655 🤝እጃችንን ለበጎ ሥራ እናበርታ!!

APOSTLE TIGIST MEDHIN 1000013646655 🤝እጃችንን ለበጎ ሥራ እናበርታ!!

رفتن به کانال در Telegram

God is Good all the Time.

نمایش بیشتر
963
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+17 روز
+230 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+7
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+1 062
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
12 اکتبر0
11 اکتبر0
10 اکتبر+1
09 اکتبر+1
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر+1
05 اکتبر0
04 اکتبر+1
03 اکتبر+2
02 اکتبر+1
01 اکتبر0
پست‌های کانال
ቀን አንድ ክርስቶስ ሕይወት ነው፥ የጥበብ ሁሉ ባለጠግነት በእርሱ ነው። እርሱን ማወቅ ከጥበብ ምንጭ መቅዳት ነው ። ይህን ዘመን ለመዋጀት ክርስቶስ ያስፈልገናል። በክርስቶስ ያመንን አሁንም የበለጠ ይብራልን። ክብር ለእርሱ ሰላምና ጸጋ ለእኛ ይሁን። 02/02/2019 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏ከትናንት ይልቅ ክርስቶስን፥ ማወቅና በእርሱ ለእርሱ መኖር ይሁንልን!!🙏❤🙏 “በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥” ኤፌ 3፥16-17 🤔በውስጥ ሰውነት በመንፈስ እንበርታ። ❤ክርስቶስ በልባችን በእምነት ይንገሥ። 👨‍👩‍👧 የእኛ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጽና 👉እንደ እግዚአብሔር ቃል ይሁንልን። 🧎‍♂️🤲🧎 መልካም ፆምና ጸሎት 🧎‍♂️🤲🧎 ዓይንሀቆሬ ሳሪስ አጥቢያ! 🙌 ቀናችሁ ይባረክ🙌

2
بدون متن...
59
3
የአልቃሾችን እንባ የሚያብስ ማህተምን የፈታ፣ ሞትን ድል ያደረገ አምላክ አለን። ክብር ሁሉ ለእርሱ ሰላምና ጸጋ ለእኛ ለሰው ልጆች ይሁን!! 27/01/2019 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏አታልቅሱ ፥ ኢየሱስ ሁሉን አሸንፏል።🙏❤🙏 መጽሐፉን ሊዘረጋ ወይም ሊመለከተው የሚገባው ማንም ስላልተገኘ እጅግ አለቀስሁ።ከሽማግሌዎቹም አንዱ፦ አታልቅስ፤ እነሆ፥ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል አለኝ። ራእይ 5:4-5 🤔 መመልከት የሚችል በሌለበት ይመለከታል። 😭 እጅግ በምታለቅሱበት ዛሬም ጣልቃ ይገባል። 💪 ሰባቱን ማህተም ለመፍታት ድል ነስቷል። 👉 ዛሬም ኢየሱስን ምንም ዓይነት እንቆቅልሽ መፍታት ይችላል። 🧎‍♂️ የጸሎትና የምክር እገዛ ከፈለጉ፦ 👉0911077597 / 0934414398 ዓይንሀቆሬ 🙌 ተባረኩ 🥰 መልካም ቀን
121
4
እግዚአብሔር ከዕቅዳችን ይቀድማል የተነጠቅነው ነገራችን ላይ ጣልቃ ይገባል። ክብሩ ሁሉ ሁሉን ለሚችል አምላክ ሰላምና ጸጋ ለእኛ ለሰው ልጆች 25/01/2019 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ ❤🙏❤🙏 ጩኸት ዋጋ አለው፥ የጠለቀው ይንሳፈፋል።🙏❤🙏 የእግዚአብሔርም ሰው፦ የወደቀው ወዴት ነው? አለ፤ ስፍራውንም አሳየው፤ እንጨትም ቆርጦ በዚያ ጣለው፥ ብረቱም ተንሳፈፈ። እርሱም፦ ውሰደው አለ እጁንም ዘርግቶ ወሰደው። 2ኛ ነገ 6:6-7 🤔 አስፈላጊው ነገራችንን የወደቀበትን ቦታ ማወቅ ይሁንልን። 🤝 በከባዱ ጉዳያችን ላይ ቃሉ ይቅደም የማይታመን ሥራ ይሰራ። 🤲 እግዚአብሔር በራሳችሁ ስህተት፣ በሰው አሳብ፣ በጠላት ምክር የሰመጠባችሁን ሁሉ ዛሬ እንደ ቃሉ ያንሳፍፈው። 👏 እግዚአብሔርን አምነን እጃችንን ዘርግተን የእኛን ነገር የምንወስድበት ጊዜ ያድርገው። ❤በግል፣በቤተሰብ ፣በቤተክርስቲያን፣ እንደ አገር የሰመጠብን ይንሳፈፍ፤ ከጥበት መላቀቅ ለመሶሶ እንደ ጀመርን መጨረስ ይሁን።ለስፋት የጀመርነው ሥራ በእግዚአብሔር ኃይል በድል ይጠናቀቃል። 👉 ዛሬ ሰኞ ዘወትር ማለዳ 1:00 እና 11:00 ላይ GMM TV ይከታተሉ ይባረኩበት። 🙌 ቀናችሁ ይባረክ!!
123
5
እግዚአብሔር ሲሰራ ከእኛ ቀመርና መረጃ በላይ ያደርጋል። እንዴት?🤔 በምን ስሌት?🤔 ለማስረዳት በማንችለው በራሱ መንገድ ምንም መስራት ይችላል። እርሱ ሉዓላዊ ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ ለእኛ ለሰው ልጆች ይሁን። 22/01/2019 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏ሕልም እየመሰለን እናመልጣለን።🙏❤🙏 “ልብስህንም ልበስና ተከተለኝ አለው። ወጥቶም ተከተለው፤ ራእይንም የሚያይ ይመስለው ነበር እንጂ በመልአኩ የሚደረገው ነገር እውነት እንደ ሆነ አላወቀም።...”ሐ.ሥራ12፥9-17 👏 እግዚአብሔር ካለንበት ሁኔታ ነገሮን ገልጦ፥ ምንም ሳይናገር በወደደው መንገድ አውጥቶንም መናገር ይችላል። 🤔 አንዳንድ የሕይወት መንገዳችን ህልም እየመሰለን እናመልጣለን። 🤲 እግዚአብሔር ለሥራውና ለዓላማው በወደደው መንገድ ይመራናል። 👉 ዛሬ መልእክት አለኝ🤔👉🤔 👏 ህልም እየመሰለን ከክፉ ሁሉ እንደ ግለሰብ፣ እንደ ቤተሰብ ፣ እንደ ቤተክርስቲያን እንደ ማህበረሰብ ፣ እንደ አገር እናመልጣለን!! 🧎‍♂️ ስለ ሁሉ እንጸልይ አንጨነቅ 🧎 እግዚአብሔር መልካም ነው። 🙌መልካም ቀን!!
156
6
18/01/2019 ዓ.ም ❤ኢየሱስ ክርስቶስን ማወቅ፥የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ ነው።❤ “ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤ የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና።”ቆላ 2፥2-3
178
7
የተሰቀለበት ሳይሆን ያዳነን የተሰቀለው በመሆኑ እርሱን እንሰብካለን፤ የዳንነው፥ በመስቀል ሳይሆን በመስቀል ላይ ሲገኝ በልጅነት ባሕሪው ሳይሆን በአብ ፊት ስለ እኛ ኃጢአት ሆኖ በታየው፥ ምትካችን ነው። ለዳነን ለእርሱ ክብር፥ ለእኛ ሰላምና ጸጋ ይሁን! 17/01/2019 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏በመስቀል ተጠርቆ ተወግዶ፤ እኛ ዳንን🙏❤🙏 እናንተም በበደላችሁና ሥጋችሁን ባለመገረዝ ሙታን በሆናችሁ ጊዜ፥ ከእርሱ ጋር ሕይወትን ሰጣችሁ፤ በደላችሁን ሁሉ ይቅር አላችሁ፤ በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው። ቆላ 2:13-15 🤔በበደላችን ሙታን ነበርን፥ 🥰 ሕይወት የሰጠን እርሱ ነው። 🥰 የበደልን ይቅርታ ያገኘነው በእርሱ ነው። 🤔"በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንን በትዕዛዝ የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው።" የተጻፈው ተደምስሷል። 🤔 ኢየሱስ በመስቀል ሲጠረቅ፥ ኃጢአታችንን ጠርቆ አስወገደው። 👏 አለቅነት፥ 👏ሥልጣናት 🙌 ሁሉን ገፎ ድል ነሳልን። 🥰ድነታችን የተከደነ አይደለም፥ በግልጥ የታዬ ነው። 🤗 በእርሱ ስቅለት፣ ሞትና ትንሳኤ ሕይወት እንዳገኘን፥ በማሰብ እርሱን ያዳነን ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ በማክበር መኖር ይሁንልን!! ❤መልካም ቀን!!❤
164
8
የዓመት ጅምር ፥ የወር አጋማሽ በእግዚአብሔር ጸጋ እንዲህ ደረስን፤ እግዚአብሔር የሚጀምር ብቻ ሳይሆን የሚጨርስና የሚያስጨርስም አምላክ ነው። ክብር ሁሉ ለኪዳን አምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን። ሰላምና ጸጋ ለእኛ ይብዛልን። 15/01/2019 ዓ.ም የዕለቱ መልዕክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 እግዚአብሔር እንደ ተናገረው ብቻ ይሆናል!!🙏❤🙏 አሁንም፦ አይዞአችሁ ብዬ እመክራችኋለሁ፤ ይህ መርከብ እንጂ ከእናንተ አንድ ነፍስ እንኳ አይጠፋምና። የእርሱ የምሆንና ደግሞ የማመልከው የእግዚአብሔር መልአክ በዚች ሌሊት በአጠገቤ ቆሞ ነበርና፥ እርሱም፦ጳውሎስ ሆይ፥ አትፍራ፤ በቄሣር ፊት ልትቆም ይገባሃል፤ እነሆም፥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር የሚሄዱትን ሁሉ ሰጥቶሃል አለኝ።ስለዚህ እናንተ ሰዎች ሆይ፥ አይዞአችሁ፤ እንደ ተናገረኝ እንዲሁ እንዲሆን እግዚአብሔርን አምናለሁና። ሐ.ሥራ 27:22-25 🤔አይዞህ/ሽ የተባለ፦ እንደ ቃሉ አይዞህ/ሽ ይላል። 🙏ለተሳፋሪ ለመድረስ የመርከብ መገኘት እንደ ህጉ ግድ ነው። ነገር ግን የተሳፈሩበት ቢጠፋም የተሳፈሩት ግን ይደርሳሉ። የምንኖረው ምድር ስላለ ሳይሆን የሁሉ ሰሪ እግዚአብሔር አምላክ ከእኛ ጋር ስላለ ነው። 👉ዛሬም የእርሱ የሆኑትን፣ የሚያመልኩትን በደከሙበት ጉዳይ 💪 ያበረታል። 🤔ከተናገረን ያደርሳል፣ ዳግም ያቆማል፣ሌሎችንም አሳልፎ ይሰጣል። 👉ይህ ዓመት እንደ ቃሉ ከነገረን ጉዳይ የመድረስ ዓመት ይሆንልናል!! 🙌መልካም ቀን!
144
9
https://vm.tiktok.com/ZN8MU4gEu/
178
10
መልካም ዛፍ ክፉ ፍሬ፥ ክፉም ዛፍ መልካም ፍሬ ማፍራት አይችልም። የዘር ለውጥ ከተደረገ መሬት የተዘራውን ፍሬ በብዙ ይሰጣል። አብ በልጁ በእኛ ሕይወት ለውጥን አድርጓል፤በወንጌል አምነን የልጁ ዘር በውስጣችን ገብቶ የጽድቅን ፍሬ አለመፍራት አንችልም። ለራሱ ላደረገን፣ መልኩን ሊገልጥ ለወደደው ከብር ይሁንለት፥ ለእኛ ለሰው ልጆች ሰላም ይሁን።11/01/2019 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤🙏 ጻድቅ ነን፥ እናድጋለን እናፈራለን !!🙏❤🙏 “ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል፥ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።” መዝ 92፥12 🤔እናስተውል ቃሉ "እንደ" ነው - ዘንባባ በጸሐያማ ቦታ ያድጋል - ውኃን ከግንዱ በርቀት ይስባል - አርጅቶም ያፈራል - ለሌሎች ጥቅም ይውላል 🤔ሊባኖስ ዝግባ -ውኃ እጅግ ይወዳል - ጠንካራ ግንድ ሰፊ ቅርንጫፍ አለው - ለሌሎች ረፍት ይሆናል። - ረጅም አመት ይኖራል “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” 2ኛ ቆሮ 5፥21 በእርሱ የሚኖር ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፤ ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ አላየውም አላወቀውምም።ልጆች ሆይ፥ ማንም አያስታችሁ፤ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ጽድቅን የሚያደርግ ጻድቅ ነው። 1ኛ ዮሐ 3:6-7 🥰 እግዚአብሔር እንደ ቃሉ ለትውልድ ሁሉ ረፍት ያድርገን። 🥰 እኛ በእርሱ ጸድቀናል። የምንሰራው ሥራ የጽድቅን ሥራ ነው። 🤔 እርሱ ጻድቅ ነው፤ በእርሱ ሆነናል፥ በጽድቅ እንመላለስ ። 👉2019 እንደ ቃሉ መኖር ማፍራትና ማደግ ይሆናል። 🤝ለበለጠ ማብራሪያ፦ 0911077597 / 0934414398 🙌መልካም ቀን
243
11
ዛሬ አዲስ አበባ ጠዋትም ከሳትም አይቀቀርም።
ዛሬ አዲስ አበባ ጠዋትም ከሳትም አይቀቀርም።
178
12
بدون متن...
207
13
አስጨንቆን የሚደሰት፣ አስለቅሶን የሚስቅ፣ በችግራችን የሚያላግጥ አምላክ የለንም።ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ሠላምና ጸጋ ለእኛ ለሰው ልጆች ይሁን።08/01/2019 ዓ.ም የዕለቱ መልእክት እነሆ፦ 🙏❤የእግዚአብሔር ደስታ፥የአእምሮን ምቾት አይነሳም።❤🙏 “እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።” ሮሜ 12፥1 🤔 እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገው፥ የእጃችንን ሳይሆን እጃችንን ወይም እኛን ነው። 🤔 ሙቱን ሳይሆን ሕያውን ነው። 🤔 ራስን ለእግዚአብሔር ማቅረብ ክስና ጭንቀት የሌለበት ለአእምሮ የሚመች አገልግሎት ነው። 🙏 እናስተውል🤔🙏 🥰እግዚአብሔር ሁል ጊዜ መልካምና በጎ ነው። እግዚአብሔር ብዙ ነገር ከእኛ የሚፈልግ ሳይሆን እኛን የሚፈልግ ነው። እኛን ይፈልጋል ማለት የፈለገው የሌላን አስገድዶ የራስ ማድረግ ሳይሆን፤ የራሱን ሁል ጊዜም የራስ ማድረግና ለዓላማው ማኖር ነው። ምንም ዓይነት ነገር እንደ ሰሪውና እንደተሰራበት ዓላማ ካልኖረ ዕድሜው አጭር፣ ጉዳቱ ብዙ ይሆናል። ዕድምያችን እንድረዝም፥ ከጉዳታችን እንድናገግም እንደሰሪያችንና እንደተሰራንበት ዓላማ መኖር መልካም ነው!! 👉 ይህ ቀን፣ወር፣ ዓመትና ዘመን ለእግዚአብሔር ደስታና እንደ ቃሉ ለእኛም አእምሮ ምቾት የምንኖርበት ይሁንልን!! 👨‍👩‍👧 ሁላችሁንም 🥰ው🥰ድ🥰ድ🥰ድ!! 🙌መልካም ቀን!! 👉Share 👉 Share ይደረግ!!
215
14
https://vm.tiktok.com/ZN86UknR2/
164
15
بدون متن...
237
16
ይከታተሉ ፥ይስሙ ይባረኩ።
ይከታተሉ ፥ይስሙ ይባረኩ።
251
17
https://vm.tiktok.com/ZN8jA6j1N/
200
18
بدون متن...
231
19
بدون متن...
229
20
🌼2019 የሞገስ ዓመት ይሁንሎት!🌼 “እግዚአብሔርንም እያመሰገኑ በሕዝብ ሁሉ ፊት ሞገስ ነበራቸው። ጌታም የሚድኑትን ዕለት ዕለት በእነርሱ ላይ ይጨምር ነበር።”ሐ.ሥ 2፥47 🙌ዕለት በዕለት የምስጋና 🥰በህዝብ ሁሉ ፊት የሞገስ 🥰ዕለት በዕለት የሚድኑ የሚበዙበት ዓመት ይሁን። ❤አፖስትል ቲጂ 🤝ከዓይንሀቆሬ
223