fa
Feedback
ፈትህ አባቦራ መስጂድ

ፈትህ አባቦራ መስጂድ

رفتن به کانال در Telegram
1 336
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
ከብርሃን የሆነ ዘውድ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من قرأ القرآنَ وتعلَّمه وعمِل به؛ أُلبِسَ والداه يومَ القيامةِ تاجًا من نورٍ، ضوؤه مثلُ ضوءِ الشمسِ، ويُكسى والداه حُلَّتانِ لا تقوم لهما الدُّنيا، فيقولان: بمَ كسبْنا هذا؟ فيقال: بأخْذِ ولدِ كما القرآنَ﴾ “ቁርአንን ያነበበ (የቀራ)፣ የተማረውና በተግባር ላይ ያዋለው ሰው፤ በቂያማህ ቀን ለወላጆቹ ከብርሃን የሆነ ዘውድ ይጫንላቸዋል። ብርሃኑም እንደ ፀሀይ ብርሃን ያለ ነው። ወላጆቹም ዱንያ (ይህች ዓለም) ሙሉ ዋጋዋ ቢሰበሰብ እንኳ እሱን የማታክል ሁለት አልባሳትን ይለብሳሉ። እነሱም፦ ‘ይህንን በምን ምክንያት አገኘን?’ ይላሉ። ልጃችሁ ቁርአንን በመያዙ (በመማሩና በመተግበሩ) ምክንያት ይባላሉ።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ፡ 1434 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM

እስቲግፋር እናብዛ… ከአብደላህ ቢን ዑመር (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦ ﴿إِنْ كُنَّا لَنَعُدُّ لِرَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فِي الْمَجْلِسِ الْوَاحِدِ مِائَةَ مَرَّةٍ : رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ، إِنَّكَ أَنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ﴾ “በአንድ መሰብሰቢያ (መጅሊስ) ውስጥ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) መቶ ያህል ግዜ እንዲህ ‘ጌታዬ ሆይ! ማረኝ። ፀፀቴንም ተቀበለኝ። አንተ ፀፀትን ተቀባይ መሓሪ አምላክ ነህና’ ሲሉ እንቆጥርባቸው ነበር። 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 1516 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM

ምሽት 1:00 ሰዓት በአፍሪካ ቲቪ ዩቱብ ቻናል ይከታተሉ

ሪያዱ ሷሊሂን #10 በኡስታዝ ካሚል ጣሀ.mp340.72 MB

ትዳር ቤተሰብ ይሰራል ። የቤተሰብ መዋቅር ደግሞ ማህበረሰብን ይገነባል ። ፍቺ ከዚህ በተቃራኒ የማህበረሰብ ቀውስ ይፈጥራል ። ይህ ደግሞ የማህበረሰብ ጉዳይ በሚነሳበት የጁምዓ ኹጥባ ላይ ሊዳሰስ ይገ
ትዳር ቤተሰብ ይሰራል ። የቤተሰብ መዋቅር ደግሞ ማህበረሰብን ይገነባል ። ፍቺ ከዚህ በተቃራኒ የማህበረሰብ ቀውስ ይፈጥራል ። ይህ ደግሞ የማህበረሰብ ጉዳይ በሚነሳበት የጁምዓ ኹጥባ ላይ ሊዳሰስ ይገባዋል ። ኡስታዝ ካሚል ጣሃ በጁምዓ ኹጥባ ፍቺ እና የማህበረሰብ ቀውስ በሚል ርዕስ ሰፊ ትምህርት አቅርቧል ። ምሽት ከ2:00 ሰዓት ጀምሮ ወደእናንተ መድረሱን ይቀጥላል ። #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጎዳና

ቁርዓንን ዘውትር አንብበው! ከአቡ ሙሳ አል‐ዓሸዓሪ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿تَعاهَدُوا هذا القُرْآنَ، فَوالذي نَفْسُ مُحَمَّدٍ بيَدِهِ لَهو أشَدُّ تَفَلُّتًا مِنَ الإبِلِ في عُقُلِها﴾ “ይህንን ቁርዓን አዝውትሩት። የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ! ከታሰረች ግመል ወይም በእስሯ ውስጥ ካለች ግመል የበለጠ የማፈትለክ ባህሪ አለው።” 📚 ቡኻሪ (5033) ሙስሊም (791) ዘግበውታል ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM

ሃይማኖት ምክክር ነው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الدِّينُ النَّصِيحَةُ: قُلْنَا لِمَنْ؟ قَالَ: لِلَّهِ وَلِكِتَابِهِ وَلِرَسُولِهِ وَلِأَئِمَّةِ الْمُسْلِمِينَ﴾ “ዲን መመካከር ነው። ለማን ነው? የምንመካከከረው በማለት ሶሓቦች ረሱልን (ﷺ) ጠየቁ። ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለው መለሱ፡‐ ለአላህ፣ ለመጽሃፉ፣ ለመልእክተኛው፣ ለሙስሊሙ መሪዎች እና ለአጠቃላይ ሙስሊሙ ነው።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 55 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM

ሪያዱ ሷሊሂን #9 በኡስታዝ ካሚል ጣሀ.mp343.17 MB

#ሪያዱ ሷሊሂን ኪታብ 👉በኡስታዝ ካሚል ጣሃ 👉ከመግሪብ ኢሻ 🌄 👉በፈትህ አባቦራ መስጂድ🕌 📖 ዘወትር ረቡዕ እና ጁሙዐ ደርሱን መጥታችሁ መከታተል የምትፈልጉ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ መገኘት ለ
#ሪያዱ ሷሊሂን ኪታብ 👉በኡስታዝ ካሚል ጣሃ 👉ከመግሪብ ኢሻ 🌄 👉በፈትህ አባቦራ መስጂድ🕌 📖 ዘወትር ረቡዕ እና ጁሙዐ ደርሱን መጥታችሁ መከታተል የምትፈልጉ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ መገኘት ለማትችሉ ደርሱን በFacebook LIVE🔴 መከታተል ይችላሉ! አልያም በMp3 AUDIO🎵 በቴሌግራም ቻናላችን ያገኙታል ''አላህ በሰጠን ጤናና ጊዜ በመልካም ቦታ እናሳልፍ!!

የመልካም ስነ‐ምግባር አስፈላጊነት! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿شِرارُ أُمَّتِي الثَّرْثارُونَ الْمُتَشَدِّقُونَ الْمُتَفَيْهِقُونَ، وخِيارُ أُمَّتِي أحاسِنُهمْ أخلاقًا﴾ “ከህዝቦቼ ውስጥ መጥፎዎቹ፤ አላስፈላጊና ጥቅም የሌለው ንግግር የሚያበዙ፣ በንግግራቸው ሰዎችን የሚንቁትና የሚኮሩት እንዲሁም ትዕቢተኞቹ ናቸው። ከህዝቦቼ ውስጥ መልካሞቹ ደግሞ ስነምግባራቸው ያማሩት ናቸው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 3704 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM

እስላማዊ ሰላምታ በማቅረብህ የምታገኝው ምንዳ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من قال: (السلامُ عليكم) كُتِبَتْ له عشرُ حسناتٍ، ومن قال: (السلامُ عليكم ورحمةُ اللهِ) كُتِبت له عشرون حسنةً، ومن قال: (السلامُ عليكم ورحمةُ الله وبركاتُه) كُتِبَتْ له ثلاثونَ حسنةً﴾ “‘አሰላሙዓለይኩም’ ብሎ ሰላምታ ያቀረበ ለሱ አስር ሀሰናት (ምንዳ) ይፃፍለታል። ‘አሰላሙዓለይኩም ወርሃመቱላህ’ ብሎ ሰላምታ ያቀረበ ለሱ ሃያ ሃሰናት ይፃፍለታል። ‘አሰላሙአለይኩም ወርሀመቱላሂ ወበረካቱ’ ብሎ ሰላምታ ያቀረበ ለሱ ሰላሳ ሃሰናት ይፃፍለታል።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ፡ 2711 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM

መልካም ተግባራት… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إِنَّ موجِباتِ المغفرةِ بذلُ السلامِ، وحُسْنُ الكلامِ﴾ “ወንጀልን ከሚያስምሩ ሰበቦች ውስጥ ነው፤ ሰላምታን ማብዛትና መልካም ንግግር።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ፡ 2232 ☑ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx X፦ https://bit.ly/41tIUPv Youtube፦ https://bit.ly/3UTTSwh Tik tok፦ https://bit.ly/442V9nM