fa
Feedback
HULUM MEREJA

HULUM MEREJA

رفتن به کانال در Telegram

Welcome to Hulum Mereja your trusted source for the latest in Cryptocurrency, Blockchain, Technology, and Global News updates. Stay informed Buy ads: https://telega.io/c/Hulumereja123

نمایش بیشتر
2 694
مشترکین
-124 ساعت
-167 روز
-10230 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
Upgrade Your Life IN SILENCE

Repost from N/a
😭
😭

እስኪጫወት ነው ቀጣዩን ጨዋታ ይበልጠዋል ። አዎን በልጦታል ። ሪከርዱንም ሰብሮታል ። ምክንያቱም Messi is infinity ... ተዓምሩ ግን ይቀጥላል ። መቆሚያ ማለቂያም የለውም ። ጎሎች ይቆጠራሉ ። ታሪኮች ይለወጣሉ ። ቁጥሮች ይቀየራሉ  ። ሳር ቅጠሉ ዱካውን ይከተላል ። ማድነቅ ብቸኛው አማራጭህ ይሆናል ። አንድ ቅፅበት ለተዓምሩ በቂው ነው ። እርሱ በሜዳው እስካለ እግር ኳስ ገና ለውበት ሞናሊዘዋ እየሰገደች ትቀጥላለች ። የምንግዜውም የዓለም ዋንጫው ኮኮብ ጎል አስቆጣሪ ሜሲ ሆኗል ። 18 የጎሉ ቁጥሩ ነው ። ሜዳ እስካለ ድረስ ገና ይቀጥላል ። ምክንያቱም ሜሲ መቆሚያ ማለቂያም የለውም ። የፕላኔታችን ወደር አልባው ኮኮብ ነው ። የምንግዜውም የእግር ኳስ ኮኮብ ስለመሆኑ ለጤናህ ሲባል ማመን የአንተ ፈንታ ነው ። ሊደበቅ የማይችለው ተግባሩ ደግሞ  የአደባባይ ምስክር ነው ።  በማንም ሊደግም አይችልም ። እርሱ በዝምታ ከሜዳው በእግሩ ያወራል ። ለሚወዱት ደስታ ነው ። ዓመል ሆኖባቸው ንፅፅር በሆነው ባልሆነው ለሚወዱት ደግሞ ዛሬም ከሀትሪኩ ማግስት ቆንጆ ደስ የሚል ስቃይ እንደሆነ ቀጥሏል ። አንድ ቅፅበት ለተዓምሩ በቂው ነው ። ለበርካቶች ከባዱ ነገር  ለእርሱ ቀላል እንደሆነ ዛሬም አለ ። Yes Messi is infinity እራሱ እስካላቆመ ድረስ ከሜዳው ካለ ሜሲ መቆሚያ ማለቂያ የለውም ። The Magic Man ... በ ኤፍረም የማኔ

ሻኪራ የሜሲን ጥበብ በመነፅር ማየት ተገቢ አይደለም ብላ መነፅሯን አውልቃ ጥበብን ማየት ጀምራለች ። 😌
ሻኪራ የሜሲን ጥበብ በመነፅር ማየት ተገቢ አይደለም ብላ መነፅሯን አውልቃ ጥበብን ማየት ጀምራለች ። 😌

🌍 የዓለም ዋንጫ የምን ጊዜም የጎል አስቆጣሪዎች! 🥇 🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ — 17 ጎሎች 🥈 🇩🇪 ሚሮስላቭ ክሎዝ — 16 ጎሎች 🥉 🇧🇷 ሮናልዶ ናዛሪዮ — 15 ጎሎች 4 🇫🇷 ኪሊያን ም
🌍 የዓለም ዋንጫ የምን ጊዜም የጎል አስቆጣሪዎች! 🥇 🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ — 17 ጎሎች 🥈 🇩🇪 ሚሮስላቭ ክሎዝ — 16 ጎሎች 🥉 🇧🇷 ሮናልዶ ናዛሪዮ — 15 ጎሎች 4 🇫🇷 ኪሊያን ምባፔ — 14 ጎሎች 5 🇩🇪 ጌርድ ሙለር — 14 ጎሎች 6 🇫🇷 ጁስት ፎንቴን — 13 ጎሎች 7 🇧🇷 ፔሌ — 12 ጎሎች

Repost from N/a
🚨 ለግሩፑ አባላት በሙሉ! 🚨 በነገራችን ላይ በዚህ ግሩፕ ውስጥ ከ 200 በላይ ሰው እያለን፣ እስካሁን በቅጹ (Form) በኩል በትክክል የተመዘገቡት 12 ሰዎች ብቻ ናቸው! ይህ ምን ማለት እንደ
🚨 ለግሩፑ አባላት በሙሉ! 🚨 በነገራችን ላይ በዚህ ግሩፕ ውስጥ ከ 200 በላይ ሰው እያለን፣ እስካሁን በቅጹ (Form) በኩል በትክክል የተመዘገቡት 12 ሰዎች ብቻ ናቸው! ይህ ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ? አሁን ባለው ሁኔታ ቅጹን ለሞሉ 12 ሰዎች የማሸነፍ ዕድላቸው ከ 12 አንዱ (1/12) ወይም 8.3% ገደማ ነው! ይህ በጣም ከፍተኛ ዕድል ነው። ብዙ ሰው ሳይቀድማችሁ እና ዕድላችሁን ሳያጠበው አሁኑኑ ተመዝገቡ። የ $10 ዶላር ስጦታውን ለመውሰድ ገና አልረፈደም፡ 1️⃣ ቪዲዮውን እዚህ ይመልከቱ 🔗 2️⃣ ስክሪንሾትዎን እዚህ ፎርም ላይ ይላኩ 🔗 እስከ ቀጣዩ ሳምንት መጨረሻ ድረስ ዕድሉ ክፍት ነው። ይፍጠኑ!

📱 Xenderን ለፋይል ማስተላለፊያ ብቻ የሚጠቀሙ ከሆነ እነዚህን 4 ድብቅ ጥቅሞች አምልጠውዎታል! ብዙዎቻችን Xenderን የምናውቀው ፎቶ እና ቪዲዮ ከስልክ ስልክ ለመላላክ ብቻ ነው። ነገር ግን ይህ መተግበሪያ ህይወታችንን የሚያቀሉ ሌሎች አስገራሚ ጥቅሞችን በአንድ ላይ ይዟል። ናቸው የተባሉትን 4 ዋና ዋና ጥቅሞች እነሆ፡- 1️⃣ ቪዲዮን ወደ MP3 (ሙዚቃ) መቀየር ጥቅሙ፡ የቪዲዮ ሙዚቃዎችን ወይም ንግግሮችን ወደ ኦዲዮ (Audio) ለመቀየር ሌላ መተግበሪያ መጫን አያስፈልግዎትም። አጠቃቀም፡ Xender ውስጥ ገብተው ከታች "ToMP3" የሚለውን ይጫኑ ➡️ "Select Video" የሚለውን በመንካት ቪዲዮዎን ይምረጡ። በሰከንዶች ውስጥ ወደ MP3 ይቀየርልዎታል። 2️⃣ የማህበራዊ ሚዲያ ቪዲዮዎችን ማውረጃ (Downloader) ጥቅሙ፡ ከፌስቡክ፣ ከኢንስታግራም ወይም ከቲክቶክ ቪዲዮዎችን በቀላሉ ማውረድ ይችላሉ። አጠቃቀም፡ Xender ውስጥ ከታች "Social" የሚለውን ይጫኑ ➡️ ማውረድ የሚፈልጉትን የቪዲዮ ሊንክ (Link) ኮፒ አድርገው እዚህ ላይ ይለጥፉ (Paste ያድርጉ) ➡️ "Download" የሚለውን ይንኩ። 3️⃣ ያለ ኬብል ስልክን ከኮምፒውተር ጋር ማገናኘት ጥቅሙ፡ ምንም አይነት የዩኤስቢ (USB) ኬብል ሳይጠቀሙ ፋይሎችን ከስልክ ወደ ላፕቶፕ/ኮምፒውተር መጫን ያስችላል። አጠቃቀም፡ Xender ላይ በቀኝ በኩል ያለውን ምልክት ነክተው "Connect to PC" ይምረጡ ➡️ የስልክዎን Hotspot አብርተው ኮምፒውተርዎን ያገናኙ ➡️ ኮምፒውተርዎ ብሮውዘር ላይ ስልኩ ያሳየዎትን የድር አድራሻ (IP Address) ይተይቡ። 4️⃣ አዲስ ስልክ ሲገዙ ዳታ ማዛወሪያ (Phone Clone) ጥቅሙ፡ አዲስ ስልክ ሲቀይሩ በድሮ ስልክዎ ላይ ያሉትን Contacts፣ ፎቶዎች እና መተግበሪያዎች በአንድ ጊዜ ወደ አዲሱ ስልክ ያዛውራል። አጠቃቀም፡ በሁለቱም ስልኮች Xender ላይ "Phone Clone" የሚለውን ይምረጡ ➡️ አንዱን "Old" ሌላኛውን "New" በማድረግ ያገናኙ እና ሁሉንም መረጃዎች በቀላሉ ያዛውሩ። 🔵 መረጃው ለወዳጅ ዘመድ እንዲዳረስ ሼርና ፎርዋርድ ማድረግ አይርሱ Ageru Mersha

ነፍስ ያጠፋ ሰው 3ኛ ፎቅ ላይ የሚታሰረው በምን ስሌት ነው❓አውጥተው ገፍትረውት እንዳይሆን መጣራት አለበት🙄
ነፍስ ያጠፋ ሰው 3ኛ ፎቅ ላይ የሚታሰረው በምን ስሌት ነው❓አውጥተው ገፍትረውት እንዳይሆን መጣራት አለበት🙄

#አሳዛኝ_አጋጣሚ 😭 የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ ፈተና የተቀመጠው ታዳጊ፤ የብዙዎችን ልብ ያስለቀሰው የካሊድ ታሪክ! በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል፤ ገና የ14 ዓመት አፍላ ወ
#አሳዛኝ_አጋጣሚ 😭 የእናቱን አስክሬን ቤት አስቀምጦ ፈተና የተቀመጠው ታዳጊ፤ የብዙዎችን ልብ ያስለቀሰው የካሊድ ታሪክ! በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ካሊድ ይባላል፤ ገና የ14 ዓመት አፍላ ወጣት ነው። ከሁለት ታናናሽ ወንድሞቹ እና ከእናቱ ጋር በሸገር ከተማ አስተዳደር፣ በየካ ጣፎ ክፍለ ከተማ ይኖር ነበር። ወላጅ አባቱ ከእነርሱ ርቆ በጅጅጋ ከተማ ሌላ ትዳር መሥርቶ በመኖሩ፣ የቤቱ ዋልታና ደጋፊ እናቱ ብቻ ነበሩ። የማይታጠፈው የእናት ቃል:- ሰሞኑን የካሊድ እናት በጽኑ ታመው በነበረበት ወቅት፣ ልጃቸውን ወደ አጠገባቸው ጠርተው አንድ አደራ ጥለውበት ነበር፦ "እኔ አንድ ነገር ብሆን እንኳ፣ ምንም ቢፈጠር ዓመቱን ሙሉ የለፋህበትን የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና እንዳታቋርጥ!" በማለት ቃል አስገቡት። የእናቱን ከባድ ሕመም እየተመለከተ በጭንቅ ውስጥ የነበረው ካሊድም፣ የእናቱን ልብ ላለማሳዘን "እሺ" ብሎ ቃል ገባ። ፈተና ከመጀመሩ ጥቂት ሰዓታት በፊት... ታሪኩን ይበልጥ ልብ ሰባሪ የሚያደርገው እዚህ ላይ ነው። የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሊሰጥ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ሲቀሩት፣ እናቱ የዚህችን ዓለም ድካም አብቅተው ሕይወታቸው አለፈ። ካሊድ በእናቱ ድንገተኛ ሞት መላ ቅጡ ጠፋው፤ ሐዘኑና ስብራቱ ከሚሸከሙት በላይ ቢሆንም፣ ለአፍታ ግን የዚያችን ውድ እናቱን የመጨረሻ ቃል አስታወሰ። የረፋዱ ፈተና፦ የእናቱን አስክሬን እቤት ውስጥ አስቀምጦ፣ እንባውን እያገደ ወደ ፈተና አዳራሽ አመራ። የጠዋቱን ፈተና በከፍተኛ የሥነ-ልቦና ጫና ውስጥ ሆኖ አጠናቀቀ። የከሰዓቱ ፈተና፦ ከፈተና አዳራሽ እንደወጣ በቀጥታ ወደ ቤት ተመልሶ፣ የእናቱን አስክሬን አልቅሶ ሸኘ፤ ቀብሯንም ፈጸመ። ከዚያም ገና ከቀብር መልስ፣ የከሰዓቱን ፈተና ለመፈተን በድጋሚ ወደ ፈተና ክፍል ተመለሰ።

አሜሪካ የገባው ጫት ተያዘ‼️ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የተላከ 63 ኪሎ ግራም ጫት ተያዘ። የዩናይትድ ስቴትስ የጉምሩክ እና የድንበር ጥበቃ መኮንኖች ሐሙስ ጁን 4 ቀን በዋሽንግተን ዱለስ ዓለም አቀፍ
+1
አሜሪካ የገባው ጫት ተያዘ‼️ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ የተላከ 63 ኪሎ ግራም ጫት ተያዘ። የዩናይትድ ስቴትስ የጉምሩክ እና የድንበር ጥበቃ መኮንኖች ሐሙስ ጁን 4 ቀን በዋሽንግተን ዱለስ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በስተርሊንግ የግብርና ስፔሻሊስቶች ወደ ሳክራሜንቶ ፣ ካሊፎርኒያ የሚጓዘውን የአየር ጭነት ከመረመሩ በኋላ ጫቱ መያዙን ባለሥልጣናቱ አስታወቁ። የጉዞው ዋጋ ወደ 17,000 ዶላር የሚገመት ጫት መሆኑን ገልፀዋል። ጭነቱ በተለያዩ ቅመማ ቅመሞች ውስጥ የተሸሸገ ሲሆን በ102 ሣጥኖች ውስጥ የተካተተ መሆኑን ኃላፊዎቹ ተናግረዋል። አንዳንድ ተጠቃሚዎች አበረታች ሻይ ለማዘጋጀት የደረቁ የጫት ቅጠሎችን ያፈላሉ። እፅዋቱ ካቲኖን እና ካቲን የተባሉ ሁለት የማዕከላዊ የነርቭ ሥርዓት አነቃቂዎች እንደያዘ ባለስጣኑ ገልፀዋል። ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

🎁 የ $10 ዶላር ስጦታ (Giveaway)! 🎁 አዲስ ቪዲዮ ለቅቄያለሁ! የዚህን ቪዲዮ መልቀቅ በማስመልከት እስከ ቀጣዩ ሳምንት መጨረሻ ድረስ የሚቆይ የ $10 ዶላር የዕጣ ስጦታ አዘጋጅቻለሁ። ለመሳተፍ እና ዕድለኛ ለመሆን እነዚህን 4 ህጎች ይከተሉ: 1️⃣ የዩቲዩብ ቻናሉን Subscribe ያድርጉ። 2️⃣ ቪዲዮውን Like ያድርጉ። 3️⃣ ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ሰከንድ ድረስ ይመልከቱ። 4️⃣ Like እና Subscribe ማድረጎን፣ እንዲሁም ቪዲዮውን ጨርሰው ማየቶን የሚያሳይ የስክሪንሾት (Screenshot) ምስል ያንሱ። 📥 ማስረጃዎን ከታች ባለው የፎርም ሊንክ ይላኩ፡ 👉https://forms.gle/ubT6VEa9Lk8gTv3s6 🎬 ቪዲዮውን እዚህ ጋር ይመልከቱ፡ 🔗 https://youtu.be/gF0N9nk615Eየማጠቃለያ ቀን፦ የቀጣዩ ሳምንት መጨረሻ ላይ ያበቃል። አሸናፊው በዕጣ (Random Draw) ተለይቶ በቪዲዮ/በቻናላችን ይፋ ይደረጋል! ለሁሉም መልካም ዕድል! 👍🔥

ዘመኑ ሲያስፈራ😓
ዘመኑ ሲያስፈራ😓

ጀለስንም አሰሩት እኮ😞
ጀለስንም አሰሩት እኮ😞

የአሜሪካ መንግሥት Anthropic AI የለቀቃቸውን እጅግ intelligent የሆኑትን ሞዴሎችን አገደ! የአሜሪካ መንግሥት ለአንትሮፒክ ኩባንያ በሰጠው አስቸኳይ ትዕዛዝ መሰረት ኩባንያው ይፋ ያደረጋቸውን የClaude 5 ቤተሰብ የሆኑትን Fable 5 እና Mythos 5 የተባሉ ሞዴሎቹን ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ እንዲያደርግ ተገዷል። 🛑 የእገዳው ዋና ምክንያት ምንድን ነው? 1. የብሔራዊ ደህንነት ስጋት (National Security)፦ የአሜሪካ የንግድ ሚኒስቴር እገዳውን የጣለው የExport Control ህግን በመጥቀስ ነው። መንግሥት እነዚህ ሞዴሎች ከአሜሪካ ውጭ ባሉ የውጭ አገር ዜጎች ወይም ለደህንነት አስጊ በሆኑ አካላት እጅ ከገቡ ትልቅ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሊጠቀሙባቸው ይችላሉ የሚል ስጋት አለው። 2. የJailbreaking ስጋት፦ መንግሥት እገዳውን የጣለው የFable 5 ሞዴል የተገነባለትን የደህንነት ገደብ በማለፍ (jailbreak በመደረግ) የተለያዩ ሶፍትዌሮችን ክፍተታቸውን በቀላሉ ለማግኘት እንደሚያግዝ ፍንጭ ስላገኘሁ ነው ብሏል። አዲሱ የMythos-class ሞዴል የሶፍትዌር ደህንነት ጉድለቶችን በደቂቃዎች ውስጥ የመለየት ከፍተኛ ብቃት አለው። 3. በAnthropic እና በPentagon መካከል ያለው ውጥረት፦ ይህ እገዳ የመጣው በኩባንያው እና በመንግሥት መካከል ቀደም ሲል ከነበረው አለመግባባት ቀጥሎ ነው። Anthropic የAI ቴክኖሎጂው ለጦርነት እና ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ለሚንቀሳቀሱ (Autonomous) የጦር መሣሪያዎች ላይ እንዲውል ፍቃደኛ ባለመሆኑ ከአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ጋር ያለዉ ግንኙነት ሻክሯል። መንግሥት ማንኛውም የውጭ አገር ዜጋ (በአሜሪካ ውስጥም ሆነ ውጭ ያሉ የኩባንያውን የውጭ አገር ሰራተኞች ጨምሮ) እንዳይጠቀሙበት በማገዱ ኩባንያው ደግሞ የማንኛውንም ተጠቃሚ ማንነት ለይቶ መዝጋት ስለማይችል ለጊዜው ሞዴሎቹን ለሁሉም ተጠቃሚዎች ሙሉ በሙሉ ዘግቷል። (ቀደምት የነበሩት Sonnet እና Haiku ሞዴሎች ግን አሁንም ይሠራሉ)። Anthropic ውሳኔውን አጥብቆ ተቃውሟል። "የተገኘው የደህንነት ክፍተት በሌሎች የAI ሞዴሎችም (እንደ OpenAI GPT-5.5) ላይ ያለና የተለመደ ነው" ብሏል። አሁን ላይ ጉዳዩን በውይይት ለመፍታት ከፍተኛ የቴክኒክ ቡድኑን ወደ ዋሽንግተን ልኳል። ይህ ክስተት በAI ታሪክ ውስጥ መንግሥት አንድን የAI ሞዴል ለሕዝብ ክፍት ከተደረገ በኋላ ሲያግድ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። 💬 እናንተስ በዚህ ውሳኔ ላይ ምን ታስባላችሁ? መንግሥታት በAI ቴክኖሎጂ ላይ እንዲህ ዓይነት ቁጥጥር ማድረጋቸው ተገቢ ነው ወይስ የቴክኖሎጂ ዕድገትን ያደናቅፋል? በኮሜንት አጋሩን! ©bighabesh

Repost from Tech News Et 📲
➡️ሰላም ቤተሰብ ስራ አለኝ የስራ ፍላጎት ያላችሁ @cyptocontact በዚህ dm አርጉኝ ✔️ስራው : ለ tiktok እና fb video መስራት ነው ✔️ስራው ያላችሁበት ሆናችሁ ነው የሚሰራው ከሰኞ
➡️ሰላም ቤተሰብ ስራ አለኝ የስራ ፍላጎት ያላችሁ  @cyptocontact በዚህ dm አርጉኝ ✔️ስራው : ለ tiktok እና fb video መስራት ነው ✔️ስራው ያላችሁበት ሆናችሁ ነው የሚሰራው ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ነው ደመወዝ መነሻ 7,000 ብር Requirements ➡️Basic video edit ➡️Ai use basic ➡️English basic ➡️communication ችግር የሌለበት/ባት ➡️አድስ ነገር ለመማር ዝግጁ የሆነ/ች በአጭር ጊዜ ስልጠና  መስራት የሚችል አደራ hy hi አልወድም ቀጥታ ወደ ገደለዉ ፤ ያላችሁበትን የስራ ሁኔታ ላኩልኝ  ✅

እድለኛ ነፍስ!😭 ሚሊዮን አብይ አህመድ ከ 7 አመት በፊት ጫካ ውስጥ ተጥሎ ነበር የተገኘው ። ከዛ የጠቅላይ ሚኒስቴር ባለቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ሚሊዮንን ከወደቀበት አንስተው በጉዲፈቻ ቤተመንግ
+2
እድለኛ ነፍስ!😭 ሚሊዮን አብይ አህመድ  ከ 7 አመት በፊት ጫካ ውስጥ ተጥሎ ነበር የተገኘው ። ከዛ የጠቅላይ ሚኒስቴር ባለቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ሚሊዮንን ከወደቀበት አንስተው በጉዲፈቻ ቤተመንግስት አምጥተው ከ3 ሴት ልጆቻቸው ልክ እንደ 4ኛ ልጃቸው ቀላቅለው እያሳደጉት ነው።

Repost from N/a
The U.S. Vice President stated that Iran will receive $300 billion in war compensation 🙄🙄
The U.S. Vice President stated that Iran will receive $300 billion in war compensation 🙄🙄

❓አንዷ እንዲህ ስትል ትጠይቃለች ኤሎን መስክ የተረጋጋ ቤተሰብ እንኳን የለውም ።ሚስት ሳይኖረው እንዴት ነው በዚህ ልክ ስኬታማ ሊሆን የቻለው ? ትላለች ❓ መልስ : ምክንያቱም ኢሎን ምስጢሩን (ኮዱ
❓አንዷ እንዲህ ስትል ትጠይቃለች ኤሎን መስክ የተረጋጋ ቤተሰብ እንኳን የለውም ።ሚስት ሳይኖረው እንዴት ነው በዚህ ልክ ስኬታማ ሊሆን የቻለው ? ትላለች ❓ መልስ : ምክንያቱም ኢሎን ምስጢሩን (ኮዱን) ፈትቶታል። እሱ መታሰር አይፈልግም፤ ካለው የስራ ብዛት የተነሳም፣ ውሎ አድሮ ያገባት ሴት 'በቂ ጊዜ አይሰጠኝም' በሚል ሰበብ የፍቺ ጥያቄ ታቀርባለች፤ መንግስትም በዚህ ተስማምቶ የሀብቱን 50% ይሰጣታል። ስለዚህ ኤሎን መስክ ነገሩ ስለገባው ነው ይህንን ያደረገው። ይህንን ሚስጥር ቀድሞ ባይረዳ ኖሮ ዛሬ ሚስት ተብዬ ምንም ሳትሰራ እና ሳትደክም ባለ 500 ቢሊዮን ዶላር ባለቤት ትሆን ነበር😂🤔

Repost from N/a
Historic Milestone:Elon Musk Becomes the World's First Trillionaire🙄🙄 This man just doesn't seem to stop😘 Billionaire entr
Historic Milestone:Elon Musk Becomes the World's First Trillionaire🙄🙄 This man just doesn't seem to stop😘 Billionaire entrepreneur Elon Musk the owner of Tesla and SpaceX has reportedly surpassed a net worth of $1 trillion making him the first trillionaire in human history This achievement is said to have been driven by SpaceX's first-ever public offering (IPO) which caused the company's stock price to surge dramatically. As a result the company's total valuation reportedly climbed to more than $2 trillion. At one point Musk famously said that money can't buy happiness😁😁

Elon Musk የአለማችን የመጀመርያው Trillionaire ሆነ። የTesla ኤሌክትሪክ መኪኖች እንዲሁም የSpaceX ባለብዙ ድርሻ ባለቤት የሆነው Elon Musk ባለ 13 አሃዝ የገንዘብ ባለቤት
Elon Musk የአለማችን የመጀመርያው Trillionaire ሆነ። የTesla ኤሌክትሪክ መኪኖች እንዲሁም የSpaceX ባለብዙ ድርሻ ባለቤት የሆነው Elon Musk ባለ 13 አሃዝ የገንዘብ ባለቤት መሆን ችሏል። አለማችን የመጀመርያውን ቢሊዮነር ( John D. Rockefeller) ካየች ከ110 አመታት በኋላ የመጀመርያውን ትሪሊየነር አግኝታለች።