HULU TECH
前往频道在 Telegram
Welcome to Hulu tech your trusted source for the latest in Cryptocurrency, Blockchain, Technology, and Global News updates. Stay informed Buy ads: https://telega.io/c/Hulumereja123
显示更多2 342
订阅者
无数据24 小时
-97 天
-8130 天
帖子存档
2 340
በመጀመሪያው ትውውቃቸው ነበር በሰውየው አነጋገርና ትህትና የተማረከችው።እንዲህ ነበር ያላት...
"የነብዩን ﷺ ዲን ያላትን ምረጥ የሚለውን ሐዲስ በመከተል አንቺን ለማጨት የተነሳሁት።አንቺም በዲንና በስነ ምግባር የታነፅሽ እንደሆንሽ አስባለሁ።ነገር ግን በኔ በኩል አንድ ትንሽዬ እንከን አለብኝ።"
በአነጋገሩና በቀጥታ ለማግባት ፍላጎት በማሳየቱ ተገርማ በልቧ "ምናልባት በሌሊት አያሰግድም ይሆናል።ወይም ሰኞና ሀሙስ አይፆምም ይሆናል" ብላ አሰበች።
ከዚያም እንዲህ ጠየቀችው፦ "ሁላችንም ሰዎች ነን።እንከን አያጣንም።ያንተ እንከን ግን ምንድን ነው?"
እሱም መለሰላት፦ "ሐሺሽ አጨሳለሁ!"
GOOD NIGHT
2 340
Success has no age limit
Dreams have no expiration date Whether you are 17 or 70 it's never too late to make history
2 340
ታሪክን የቀየረ የHacker ጥቃት
በፈረንሳይ በሚገኙ መቶዎች የሚቆጠሩ ግዙፍ ሱፐርማርኬቶች (እንደ Intermarché እና Coopérative U ያሉት) ላይ በተሰነዘረ ያልተለመደ የዲጂታል ጥቃት፣ Hackerች የሱፐርማርኬቶቹን የማቀዝቀዣ (Refrigeration) ስርዓት ሶፍትዌር በመጥለፍ ኃይሉን በማቀዝቀዝ ፋንታ ወደ ከፍተኛ ሙቀት እንዲለወጥ በማድረጋቸው በቶን የሚቆጠሩ የቀዘቀዙ ምግቦች እንዲበላሹ አድርገዋል።
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et
2 340
Repost from Mr. SeeFun.Dev
يا رب صل وسلم دائما أبدا
على حبيبك خير الخلق كلهم
محمد سيد الكونين والثقلين
والفريقين من عرب ومن عجم
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ🍃
2 340
Some people when you care for them value them and treat them as if they’re special don’t think“You’re a kind cool and amazing person!” Instead all they think about is how amazing they themselves must be 🙌🙃
People are kind patient and considerate toward you because they have good hearts and treat you with love despite your flaws not because you’re perfect or some extraordinary being 🤝
Taking other people’s kindness and sincerity as proof of your own greatness and using it to feed your ego doesn’t show how amazing you are. It reveals their goodness and your own inner ugliness 🙂
Never mistake people’s kindness for ignorance. before you become too full of yourself stop for a moment and take a good look at yourself Look at yourself honestly🤌
2 340
የጓደኞችህን ብዛት ስትቀንስ❗️ ትክክለኛ ወዳጅና ፈላጊህን ከመለየትህም በላይ ጊዜህን ታድንና ለጠላቶችህም የሚደርሳቸውን መረጃ መቀነስ ትችላለህ
2 340
The people who say you've changed are often the ones who say that only because you've stopped being who they want you to be😂
