cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢስላማዊ ፅሁፎች

❥ሁሌም ቢሆን ለዲነህ ትልቁን ቦታህን ስጥ!! ❥አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል። ያን ደግሞ በተግባር አሳይ።☜ ለማንኛዉም አስተያየት @HayatKedir_Bot ይችን ጫን በማድረግ የተሰማዎት ይፃፉልን። https://t.me/joinchat/AAAAAE8Yi7nuvGzMSqJU6A ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
16 575
مشترکین
+1324 ساعت
+1367 روز
+55430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

*ታላቅ ምክር* ከምርጥ ወላጅ ለሚወደው ልጁ እኛም ለልጆቻችን ሳንመክራቸው ሊያድጉ የማይገባ ወሳኝ መልዕክት ። {وَإِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ ۖ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ} (ሱረቱ ሉቅማን - 13) ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገሥጸው ሲኾን «ልጄ ሆይ! በአላህ (ጣዖትን) አታጋራ፡፡ ማጋራት ታላቅ በደል ነውና» ያለውን (አስታውስ)፡፡ * ምርጥ የአላህ ባርያ ለሚወደው ልጁ ይህን ያስተምራል  ። * የኛ ነገር ግን አላህ የጠበቀው ሲቀር  :– * ስናስፈራራቸው፣ ሀያጅቦ መጣ፣ ጭራቅ መጠ፣ ጆሮ ቆራጭ መጣ… * ስንቆጣቸው፣ ተሰበር፣ ተፈለጠ፣ተቆረጥ፣አይንህ ይጥፋ… ወይ የኛ ነገር ! ! ! * መሆን የነበረበት እንደ ጥበበኛው ሉቅማን ረሂመሁላሁ የሽርክን ማንነት አስከፊነትና መጥፎነት ማለትም ከሁሉ በላይ ሚፈቀር፣ሚፈራ፣ሚከጀል፣ሚመኩበት አላህ ብቻ መሆኑን። የኛ ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኢብኑ አባስን እንደመከሩት መለመን፣መጠየቅ፣መታገዝ ስትፈልግ አንድ አላህን ብቻ ለምን፣ጠይቅ መታገዝም ስትፈልግ በሱ ብቻ ታገዝ    ነው ። * በአጠቃላይ ለልጆች ከሁሉ በፊት ማስተማርና ማነጽ ያለብን በተውሂድ (አላህን በብቸኝነት ማምለክ) ለይ ነው ። አላህ የዛ ሰው ይበለን ።አሚን t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo
نمایش همه...
👍 7 2
🛑 livestream 💎 የኪታብ ደርስ የኪታቡ ስም     الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
نمایش همه...
✅  ማስታወሻ  ✅ ዛሬ ማክሰኞ 3:30 አል አርበዑን አን‘ነበውያ ፊ ሰአደቲ አዝ‘ዘውጂያ الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ክፍል ሶስት  የኪታብ ቂርአት ይኖረናል የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇 t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam
نمایش همه...
ትክክለኛው መልስ ከላይ ባለው ቻናል ተለቋል ከስር ያለው add የሚለውን በመንካት ከነ ማብራሪያው አንብቡት
نمایش همه...
ከታች ያለውን ጥያቄ መልሱ ስትመልሱ         ከስር የሚያመጣላችሁን በመንካት   ጠቃሚ ነገር ያገኛሉ👇 መልሱ በአንዱ ቻናል ተለቋል 1⃣✍️ከሚከተሉት ውስጥ አላህ የዛተባቸው የትኞቹን ላይ ነው??
نمایش همه...
ሀ// ሰላቢዎች
ለ// መፀሐፉን የሚቀይሩ
ሐ// ውሸት የሚቀጥፉ
መ// ለከሀዲያኖች
ረ// ልበ ደረቆች
ሰ// ሁሉም መልስ ነው
✍ጌታዬዋ ፈልገን ሳይሆን መርጠህልን ወደን  ሳልሆን ወደህልን በችሎታችን ሳይሆን በችሎታህ  የሰጠኸንን ፀጋ  ከፀጋዎች ሁሉ የበላይ የሆነውን ፀጋ  #ዲነል_ኢስላምን*  መኖራችንንም መሞታችንንም በሱ ላይ አንተ በምትወደው መልኩ አድርግለን  ። አሚን🤲
نمایش همه...
👍 18
🛑 livestream 💎 ሶስተኛው ፕሮግራም  ተጀመረ ✅ ርዕስ أحوال يوم القيامة 🎙<አብዱ ሽኩር አቡ ፈውዛን > 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
نمایش همه...
🛑 livestream 💎 የመጀመሪያው ፕሮግራም  ✅ ርዕስ التَّحْذِيرُ مِنْ خَطَرِ اللِّسَانِ ከምላስ አደጋ መጠንቀቅ!! 👇 🎙<አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ > 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
نمایش همه...
ታላቅ    የምስራች  !!! ለሰለፊያ ዳዕዋ ናፋቂዎች ለሆናችሁ በሙሉ 📌  እነሆ ዛሬ  ቅዳሜ ማታ ከ3:00 ጀምሮ     በትዳር እና ኢስላም ቻናል ለየት ያለ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ  እየጠበቃችሁ ነው 🪑   « ፕሮግራሙን የሚያቀርቡት »🪑 1/ አብዱሽኩር አቡ ፈውዛ ርዕስ أحوال يوم القيامة 2/አብዱራህማን አቡ ኡሰይሚን ርዕስ فتنة الدجال የደጃል ፈትና 3/ አቡ አብዱላህ  ሳዲቅ ኢብኑ ኸይሩ ርዕስ ♦️التَّحْذِيرُ مِنْ خَطَرِ اللِّسَانِ ከምላስ አደጋ መጠንቀቅ!! የፕሮግራሙ መሪ ✅ኢብራሂም ኸይረዲን✅ ፕሮግራሙ በኢትዩ የሰአት አቆጣጠር  ከምሽቱ 3:00 ይጀመራል ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
نمایش همه...