cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢስላማዊ ፅሁፎች

❥ሁሌም ቢሆን ለዲነህ ትልቁን ቦታህን ስጥ!! ❥አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል። ያን ደግሞ በተግባር አሳይ።☜ ለማንኛዉም አስተያየት @HayatKedir_Bot ይችን ጫን በማድረግ የተሰማዎት ይፃፉልን። https://t.me/joinchat/AAAAAE8Yi7nuvGzMSqJU6A ለጥያቄ ☞☞ t.me/Hayatbintkedir

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
16 226
مشترکین
-1024 ساعت
-807 روز
-24330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailable
ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለ1445ኛው ዓ.ሂ ኢድ አል አድሃ (አረፋ ) በዓል እንኳን አደረሰን/አደረሳችሁ !!! ኢድ ሙባረክ!!🌷🌷🌷
نمایش همه...
👍 11
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁 ፕሮግራም 🎁 🎙<abu_fewzan&abu_huzeyfa_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarnaislam?videochat https://t.me/tdarnaislam?videochat
نمایش همه...
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁ሁለተኛው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁     ርዕስ ✅ .ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች ..🖋👇 🎙<ኡስታዝ_አብዱሽኩር_አቡ_ፈውዛን_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
نمایش همه...
Repost from N/a
📡 livestream ⚙️ 🎁የመጀመሪያው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁     ርዕስ ✅ አረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ በሚል...🖋👇 🎙<ኡስታዝ_አብዱናስር_መኑር> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
نمایش همه...
ብንሞት ምን የማይቋረጥ መልካም ስራ አለን? ~ ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ:– "የሰው ልጅ ሲሞት ስራው ይቋረጣል። ከሶስት ሲቀር። ① ቀጣይነት ያለው ሶደቃ፣ ② ወይም ሰዎች የሚጠቀሙበት እውቀት፣ ③ ወይ ደግሞ ዱዓ የሚያደርግለት ጥሩ ልጅ።" [ሙስሊም] የቱ ጋር አለህ? የቱ ጋር አለሽ? ① ከቻልን አጅሩ የማይቋረጥ ህዝብ የሚጠቅም ሶደቃ ጥለን እንለፍ። ② ወይ ደግሞ እውቀትን በማሰራጨት ላይ ድርሻ ይኑረን። (ይህም በሁለት መልኩ ሊሆን ይችላል። ተምሮ በማስተማር። ያወቁትን በማካፈል። ወይም የዑለማዎችን እውቀት በማሰራጨት።) ③ ወይ ደግሞ ልጆቻችንን በጥሩ ሁኔታ ኮትኩተን እናሳድግ። ከሁሉም አለመኖር ግን አሳዛኝ ብክነት ነው። ከነገ በፊት ዛሬ እንመልከት። ከነዚህ መስኮች ውስጥ የቱ ላይ አለን.??? t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo t.me/joinchat/TxiLue68bMxKolTo
نمایش همه...
👍 11
Repost from N/a
Photo unavailable
🎙ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም 📡 ለአረፋ ወደ ክፍላገር ተጓዥ ወንድምና እህቶች  ልዩ የሙሀደራ [የነሲሃ ]ፕሮግራም ለዒድ መዋያ ለሌላቸው እናት አባቶቻችን በኢድ ቀናችን እናስደስታቸው ዘንድ በደስታችን ቀን ደስተኞች ይሆኑልን ዘንድ ሰበቢያ እንሆናለን    በፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች ኡስታዝ አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን        💎ርዕስ 🔦 🎙ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች 💡 ኡስታዝ ዓብዱናስር አልጃቢሪ       💎ርዕስ🔦 🎙ዓረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ....💡 የፕሮግራሙ መሪ :- hayder abu huzeyfa (H.M)&heyru abu fewzan ማክሰኞ ዙልሂጃ 5 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ (livestream የሚተላለፍበት ግሩፕ📡 👇👇 https://t.me/tdarnaislam https://t.me/tdarnaislam
نمایش همه...
🛑 livestream 💎         ርዕስ👇 ሒጃብ 🎙<በወንድማችን አቡ ረይስ ሀፊዞሁሏህ 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: t.me/nikab_jilbab_group?livestream t.me/nikab_jilbab_group?livestream
نمایش همه...
🛑 livestream 💎 የኪታብ ደርስ የኪታቡ ስም     الأربعون النبوية في السعادة الزوجية ✅ ኪታቡን የሚያቀራው 👇 🎙<በኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረድን> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
نمایش همه...
ለ10 ሩ የዙልሂጃ ቀናት ዝግጅት አድርገዋልን? በዙልሂጃ መግቢያ ላይ ያሉትን #ከዱንያ_ቀናት_ሁሉ_ብልጫ_ያላቸው_አስር_ቀናት ሁላችንም በመልካም ስራ ለማሳለፍ ጥረት እናድርግ፤ ሱና ሰላቶችን መተግበር፣ በመፆም፣ ሰደቃን በመስጠት፣ ህሙማን እና እስረኞችን በመዘየር፣ ቁርአንን አብዝቶ በመቅራት..ወዘተ عن جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللهِ رَضِيَ الله عَنْهُ قَالَ: قَالَ رَسُولَ اللهِ صَلَّى الله عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: "أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّةِ". أخرجه البزار كما فى كشف الأستار وصححه الألباني في صحيح الجامع ، رقم 1133. ጃቢር ኢብኑ ዓብዲላህ ባስተላለፉት ሀዲስ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል፤  «ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ ቀናት ናቸው፤ ማለትም የዙልሂጃ አስር ቀናት» አልበዛር ስፍረውታል አልባኒም ሰሂህ ብለዉታል  ሰሂሁል ጃሜዕ 1133 "ከዱንያ ቀናት ሁሉ ብልጫ ያላቸው አስርቱ የዙልሂጃ ቀናት" ነገ ዙልሂጃ አንድ ነዉ✅✅✅#ሼር_ያድርጉ👇👇 @Darul_Islam_channal @Darul_Islam_channal
نمایش همه...
❥ ዳሩል ኢስላም/Darul Islam ❥

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? ለአስተያየት☞☞ @Darulisalam_bot ለይ ይላኩልን ለጥያቄ ☞ @Hayatbintkedir ለይ ይላኩ

👍 15
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.