fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የስንኝ ቋጠሮ

የስንኝ ቋጠሮ

رفتن به کانال در Telegram

የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!

نمایش بیشتر
2 046
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
እሷን! አይኔ አይኗን እያየ ልቤ እየነዘረ እኔ በማላቃው መንፈሴ እየናረ በስውር ሰመመን ለቤን እያስማለ እሷን ያስወደደኝ አንዳች ሀይል አለ ። # ያሬድ.ብርሃነ

አሸናፊው ተለይቷል!! በዚህ ውድድር ዮዲት ዮዮ አሸንፋለች እንኳን ደስ አለሽ!!!!!!! 60 like ቀድማ ሞልታለች!!🥇🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 🏆የ 25 birr ካርድ ተሸልማለች!! 🏆

እስካሁን ድረስ አሸናፊው አልተለየም!! ቀድሞ 60 like ያመጣ ያሸንፋል!!

✅ስንኝ ቋጠሮ ቅኔ ነው ስንኜ ሀገር የቋጠረ የምጥ ጩኸት ለቅሶ ለእውነት ያደረ ምጧ ቢበረታ ህመሟ ቢያይልም ግድ የለም በቅርቡ መውለዱ አይቀርም። ስንኜ ሀገር ነው ሐሴት ቋጠሮየ ትንሳኤን የዘለ ፋሲካ ለእምየ። liul

በስንኝ ቋጠሮ የውስጤን ባልገልፀው ጭንቄን ተንፍሼ ባልገላገለው ውስጤን ውስጤ አፍኖት ሆዴን ሆድ በ በላው ✍ተስፋ @gitmv 👈 Code #5

*የስንኝ ቋጠሮ* ስንኝ አዋድጄ መልእክቴን አደረስኩ የልቤን እውነታ በቃል ተገላገልኩ ግና መልስ አልባ ስሜቴን ደጋግሜ ታቀፍኩ እድሜ ለቃላቶች … ከነብሴ ያለውን ካንቺ ዘንዳ ሰደድኩ። ✍Ab @gitmv 👈 code #4

የስንኝ ቋጠሮ ቃላትን ደረደርኩ ደፍሬ ለመግጠም ፍንትው ብሎ ሚታይ ለጆሮ የሚጥም ቃላት እየመረጥኩ ከስንኝ ቋጠሮ ልብን ያሳርፋል ሲታይ ተደርድሮ ዛሬም ደግሞ ልቤ ድንገት ተነሳና ስንኝ ቀመረ ቃላትን ሰፋና ✍ ዮዲት @gitmv 👈 Code #3

የስንኝ ቋጠሮ ልጽፍልሽ ብየ መውደዴን በግጥም ከቃላቶች አለም ቃላትን ብመርጥም በልቤ ከትመሽ ናፍቆትሽ ጨምሮ የፍቅሬንም ጥልቀት በቃላት ቀምሮ እንዴት ይግለጽልሽ የስንኝ ቋጠሮ። ✍በአክሊሉ @gitmv 👈 code #2

የስንኝ ቋጠሮ የፍቅሬ ቃላት በልቤ ተቀብሮ ቅኔው ተሰወረ በስንኝ ተቋጥሮ ✍ትዝታ ለገሠ @gitmv 👈 code #1

1⃣

2⃣

3⃣

ሊጀምር ነው …

ሃያ ደቂቃዎች ብቻ ቀርተውታል!!

ግጥሞቻችሁን ላኩልን እስከ ሶስት ሰአት ብቻ!!

ሰላም ውድ የ ስንኝ ቋጠሮ አባሎች እንዴት ቆያችሁ? ዛሬ ማታ ድንቅ የግጥም ውድድር ይኖረናል ስለሆነም ከታች ያሉ መስፈርቶችን በመከተል እንድትወዳደሩ አሳስባለው!! 👉 ርዕስ "የስንኝ ቋጠሮ" 👉 ከ አራት እስከ ስድስት ስንኝ 👉 ይዘቱ(መልዕክቱ) ምንም ሊሆን ይችላል 👉 60 like ቀድሞ የሞላ 25 birr Card ይሸለማል እስከ ምሽት 3:00 ድረስ ግጥሞቻችሁን ላኩልን ልክ ሶስት ሰአት እንደሞላ ግጥም መቀበል እናቆማለን ስለዚህ ተሳተፉ ግጥም ለመላክ 👉 @mogea ይጠቀሙ!!

ነገ ማታ 3:00 የግጥም ውድድር ይኑር የምትሉ…👍 አይኑር የምትሉ 👎

ፈተና የሰቀቀን ኑሮ የሰው ፊት ማይቴ ከእንግዲህ ያበቃል በሰው መከፋቴ መንገዴ ይቃናል ሃሳቤም ይሰምራል በ እርሱ መፈተኔ ምን ያህል ያኮራል እውነተኛ ዳኛ መልካም ዜና አብሳሪው ፈትነኝ ዛሬም በፀሎት ልለፈው በምህረትህ ጎብኘኝ በ እጅህ ደግፈኝ ለፈተናህ ሚሆን ታላቅ አቅም ስጠኝ!! ዮዲት ✍ @gitmv

አታውቀኝም ነበር ስደሰት ስትደሰት ሲያመኝ ሲያማት ስትስቅ ስፈነድቅ ስታለቅስ ስሳቀቅ ሳያት የምታየኝ ነበረ ይመስለኝ ለካስ.......... እኔ በህልም አለም እሷ በራሷ አለም የአብ ስራ ውበት @gitmv 👈

እማ… የማንነቴ መሰረት የህይወት ቀመሬ በሷ እዚ ደረስኩ ሀ ሁ ሂ ቆጥሬ ሳትማር የተማረስ አስተማሪዬ እኮ ናት ከነፍስሽ ተዋሕዶ የየነፍሴ ህልውና ህይወቴ ሆንሽልኝ የመኖር ዋስትና ፈገግታሽ ያጠግባል ፍቅርሽ ያስደስታል እማዬ ኑሪልኝ ካንቺ ጋር ደስ ይላል!!