የስንኝ ቋጠሮ
Kanalga Telegram’da o‘tish
የዚህ ቻናል ዋና አላማ የተለያዩ ወጣቶች የግጥም ችሎታቸውን የሚዳብሩበት እና የሚያወጡበት ቻናል ነው። ግጥሞችን ለመላክ @mogea ይጠቀሙ መልሰን ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል!!
Ko'proq ko'rsatish2 046
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
2 046
እሷን!
አይኔ አይኗን እያየ ልቤ እየነዘረ
እኔ በማላቃው መንፈሴ እየናረ
በስውር ሰመመን ለቤን እያስማለ
እሷን ያስወደደኝ አንዳች ሀይል አለ ።
# ያሬድ.ብርሃነ
2 046
አሸናፊው ተለይቷል!! በዚህ ውድድር ዮዲት ዮዮ አሸንፋለች እንኳን ደስ አለሽ!!!!!!! 60 like ቀድማ ሞልታለች!!🥇🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
🏆የ 25 birr ካርድ ተሸልማለች!! 🏆
2 046
✅ስንኝ ቋጠሮ
ቅኔ ነው ስንኜ ሀገር የቋጠረ
የምጥ ጩኸት ለቅሶ ለእውነት ያደረ
ምጧ ቢበረታ ህመሟ ቢያይልም
ግድ የለም በቅርቡ መውለዱ አይቀርም።
ስንኜ ሀገር ነው ሐሴት ቋጠሮየ
ትንሳኤን የዘለ ፋሲካ ለእምየ።
liul
2 046
ሰላም ውድ የ ስንኝ ቋጠሮ አባሎች እንዴት ቆያችሁ? ዛሬ ማታ ድንቅ የግጥም ውድድር ይኖረናል
ስለሆነም ከታች ያሉ መስፈርቶችን በመከተል እንድትወዳደሩ አሳስባለው!!
👉 ርዕስ "የስንኝ ቋጠሮ"
👉 ከ አራት እስከ ስድስት ስንኝ
👉 ይዘቱ(መልዕክቱ) ምንም ሊሆን ይችላል
👉 60 like ቀድሞ የሞላ 25 birr Card ይሸለማል
እስከ ምሽት 3:00 ድረስ ግጥሞቻችሁን ላኩልን ልክ ሶስት ሰአት እንደሞላ ግጥም መቀበል እናቆማለን ስለዚህ ተሳተፉ
ግጥም ለመላክ 👉 @mogea ይጠቀሙ!!
2 046
እማ…
የማንነቴ መሰረት የህይወት ቀመሬ
በሷ እዚ ደረስኩ ሀ ሁ ሂ ቆጥሬ
ሳትማር የተማረስ አስተማሪዬ እኮ ናት
ከነፍስሽ ተዋሕዶ የየነፍሴ ህልውና
ህይወቴ ሆንሽልኝ የመኖር ዋስትና
ፈገግታሽ ያጠግባል ፍቅርሽ ያስደስታል
እማዬ ኑሪልኝ ካንቺ ጋር ደስ ይላል!!
