fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 824
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
በስደት ያላችሁ በተለይ ሴቶች ወላሒ በጣም ተጠንቀቁ በጣም ነገሩ ከሚባለውም በላይ እጅግ የከፋና የከረፋ ሆኗል። .....ዝሙት⁉️ ነቄነት ተደርጎ ዝሙት እንደ ሀላል፡ መብቴ ነው ሲባል እንደምን ያስጠ
በስደት ያላችሁ በተለይ ሴቶች ወላሒ በጣም ተጠንቀቁ በጣም ነገሩ ከሚባለውም በላይ እጅግ የከፋና የከረፋ ሆኗል። .....ዝሙት⁉️ ነቄነት ተደርጎ ዝሙት እንደ ሀላል፡ መብቴ ነው ሲባል እንደምን ያስጠላል!? ጥርስን ካልሸፈነ ምን ይሰራል ከንፈር፡ ነውራችን ከረፋ ኸረ ተው እንፈር⁉️ ማን ከማን ተሽሎ ማንን ነው ምታሙት፡ የእለት ከእለት ስራ ሰርክ ሆኗል ዝሙት‼️ .......✍️ኑር ትላንት ከዝሙት ስለመጠንቀቅ ማሳሰቢያ የፃፍኩት ዐረብ ሃገር ላይ እየተፈፀሙ ስላሉ ጥፋቶች የሚገልፁ አስደንጋጭ ጥቆማዎችን ከተለያዩ ወንድሞች ስላየሁ ነው። ከላይ ያያያዝኩት መልእክት ወንድማችን ከኔ ፖስት ስር ያስቀመጠው እጅግ አስደንጋጭ ትዝብት ነው። እንዲህ አይነት ወጥመዶች ወንጀሉ መቋጫ እንዳይኖረው ነው የሚያደርጉት። የመፍትሄው ሁሉ ቁንጮ አላህን መፍራት ነው። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

በስደት ያላችሁ በተለይ ሴቶች ወላሒ በጣም ተጠንቀቁ በጣም ነገሩ ከሚባለውም በላይ እጅግ የከፋና የከረፋ ሆኗል። .....ዝሙት⁉️ ነቄነት ተደርጎ ዝሙት እንደ ሀላል፡ መብቴ ነው ሲባል እንደምን ያስጠ
በስደት ያላችሁ በተለይ ሴቶች ወላሒ በጣም ተጠንቀቁ በጣም ነገሩ ከሚባለውም በላይ እጅግ የከፋና የከረፋ ሆኗል። .....ዝሙት⁉️ ነቄነት ተደርጎ ዝሙት እንደ ሀላል፡ መብቴ ነው ሲባል እንደምን ያስጠላል!? ጥርስን ካልሸፈነ ምን ይሰራል ከንፈር፡ ነውራችን ከረፋ ኸረ ተው እንፈር⁉️ ማን ከማን ተሽሎ ማንን ነው ምታሙት፡ የእለት ከእለት ስራ ሰርክ ሆኗል ዝሙት‼️ .......✍️ኑር ትላንት ከዝሙት ስለመጠንቀቅ ማሳሰቢያ የፃፍኩት ዐረብ ሃገር ላይ እየተፈፀሙ ስላሉ ጥፋቶች የሚገልፁ አስደንጋጭ ጥቆማዎችን ከተለያዩ ወንድሞች ስላየሁ ነው። ከላይ ያያያዝኩት መልእክት ወንድማችን ከኔ ፖስት ስር ያስቀመጠው እጅግ አስደንጋጭ ትዝብት ነው። እንዲህ አይነት ወጥመዶች ወንጀሉ መቋጫ እንዳይኖረው ነው የሚያደርጉት። የመፍትሄው ሁሉ ቁንጮ አላህን መፍራት ነው። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት
عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين
⎷ ክፍል  ➀ⓞ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

أفضل طريقة لتثبيت القرآن....

🔖እውቀትን መፈለግ ያለው ቱርፋት ~ ~ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ 👉እዉቀትን በመፈለግ ላይ የተጓዘ ሰዉ አላህ ለሱ የጀነትን መንገድ ያገራለታል ። ~የአላህ መልክ
🔖እውቀትን መፈለግ ያለው ቱርፋት ~ ~ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ 👉እዉቀትን በመፈለግ ላይ የተጓዘ ሰዉ አላህ  ለሱ የጀነትን መንገድ ያገራለታል ። ~የአላህ መልክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል፣ ~አላህ መልካም የሻለት የሆነ ሰው ድኑን ያስገነዝበዋል። 👉በተቃራኒዉ ሼር የሻበትን ሠዉ ድንን አያዉቅም።ዲንን  ለማወቅ ችልተኛ ይሆናል። t.me/https_Asselfya

✅ ማራኪ ቲላዋ ✅ የቁርአን ግብዣ

መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት √ ክፍል  ➁➃ ጀ        መ                 ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَتَطۡمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكۡرِ ٱللَّهِۗ أَلَا بِذِكۡرِ ٱللَّهِ تَطۡمَئِنُّ ٱلۡقُلُوبُ (الرعد ٢٨)
እነዚያ ያመኑት አላህን በማዉሳት ልቦቻቸው ይረጋሉ። አዋጅ ንቁ! አላህን በማዉሳት ልብ ትረጋጋለች! «سُبْحَانَ اللهِ ، وَالحَمْدُ للهِ ، وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، وَاللهُ أكْبَرُ ، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»        t.me/https_Asselfya

ሙሐደራ 215  ለ ቁርዓን ሓፊዦች የተደረገች ምክር 🚦🚦 አሸዋሜዳ በሚገኘው የ ወንድማችን ሳዳት ከማል የ ቁርዓን ሒፍዝ ማእከል ላይ የተደረገ  ነሲሃ ነው  ። 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed

🌻فَإِنَّ اصِّدْقَ طُمَأنينة وإِنَّ الكزِب رِيبة 📚رواه الترمزي ~እዉነት የአእምሮ እርፈት እና መረጋጋትን ይሠጣል። ዉሸት ደግሞ የአእምሮ መረበሸ እና መጥፎ ጥርጣሬን ያስከትላል። t.me/https_Asselfya

ለ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ባለቤቶች የሱና ቻናል ተደራሽነት ይበልጥ ይሰፋ ዘንድ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ  ⚡️ ✍️መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ⚫️ ✍️መስፈርት2/ ከ1k member በላይ 🔤 ከዛበታች ❌ ✍️መስፈርት 3/:-  ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ 🚫ግሩፕ አልቀበልም❌ ⭐️ @twhidfirst1 ✅ 🌟 @twhidfirst1 ✅

ለምንድን ነው ስደውል ያላነሳሽው? አስተማሪ ታሪክ ~ ለሆነ ጉዳይ ለሶስት ቀናት መንገድ ወጣሁ። ሌላኛው ሃገር እንደደረስኩ ሚስቴንና አንድ ልጄን ደህንነታቸውን ለማስረገጥ ደወልኩ። ከዚህ በፊት ከነሱ ተለይቼ አላውቅም። እነሱም መራቄን አያውቁትም። ካገባሁ ሶስት አመቴ ነው። የሆነ ሆኖ ስልኬ አልተነሳም። ስልኬ ከእጄ ሳይነጠል ሶስት ቀናት አለፉ። ያለ ግነት በየ እሩብ ሰዓቱ ቢበዛ በየ ግማሽ ሰዓት እደውላለሁ። ምላሽ የለም። በሃይለኛ ተበሳጨሁ። ወንድሜ እና እህቴ ላይ ደወልኩ። የትንሿን ቤተሰቤን ደህንነት እንዲያረጋግጡልኝ ጠየቅኳቸው። ሰላም እንደሆኑ ነገሩኝ። አላመንኳቸውም። የሚስቴ እናት (አክስቴ) ላይ ደወልኩ። ሰላም እንደሆኑ ነገረችኝ። ስልካቸውን እንደምጠብቅ ነገርኳት። ብጠብቅ ብጠብቅ አንድም የሚደውል የለም። ሶስቱ ቀናት ረጃጅም ሶስት ወራት ያክል ሆነው አለፉ። አንዳንዴ ቁጣዬ ከውስጥ ሲገነፍል ይሰማኛል። ሌላ ጊዜ በሁኔታው በጣም እየተገረምኩ ምክንያቱን ለማወቅ እሞክራለሁ። ሸይጧን አስፈሪ ጉትጎታዎችን ደግሞ ደጋግሞ ያመጣብኛል። ቀናቱ አለፉ። ወደ ሃገሬ ተመለስኩ። እግሬ እንደረገጠ ወደ ቤቴ ነበር የበረርኩት። እንደደረስኩ በሩን አንኳኳለሁ። እሱም ሳይበቃኝ ደወሉን ላይ በላይ እደውላለሁ። ባለቤቴ በሩን ከፈተች። ከነ ሙሉ ውበቷ፣ ከነ ሙሉ ድምቀቷ። ባማረ በደመቀ ሁኔታ ተቀበለችኝ። ከባድ አጋጣሚ ነበር። ልጄ ከኋላዋ አለ። አይኖቹ በደስታ ይጨፍራሉ። ሊያቅፈኝ እየሮጠ መጣ። እኔ እንደደነዘዘ ሰው ሆኛለሁ። ሰበቡም ጠፋኝ። በፍጥነት በቁጣዬ ቦታ ግርምት ተተካ። ባለቤቴን የዚህ ሁሉ ቸልትኝነት ምክንያቱ ምን እንደሆነ ጠየቅኳት። ጉዞዬን አቋርጬ በፍጥነት ልመለስ ተቃርቤ ነበር። አጉል ጥርጣሬ ከያቅጣጫው ወሮኝ ነበር። ባለቤቴ ተረጋግታ መለሰችልኝ። "ለእናትህ ደውለሃል?" አለችኝ። ለምን እንደጠየቀችኝ ምክንያቷ ባይገባኝም እንዳልደወልኩ ነገርኳት። ንግግሯ ገዳይ ነበር ። እንዲህ አለችኝ፡ "በነዚህ ቀናት ውስጥ ስሜትህ ምን እንደሆነ አየህ አይደል? የእናትህም ስሜት ይሄው ራሱ ነው፣ ለቀናት ሳትደውልላት ስትቆይ። ናፍቆት ለብልቧት፣ ስጋት ገብቷት እሷ ካልደወለች በቀር አንተ ደውለህ ድምጿን አትሰማም። ይሄን ጉዳይ በተደጋጋሚ ላስረዳህ ሞክሬያለሁ። የምትረዳ ግን አልሆንክም። ክቡር ባለቤቴ! ከዚህ የተሻለ መልእክቴን የማደርስበት መንገድ አላገኘሁም። እድሜዋ ትንሽ ዐቅሏ ግን ትልቅ የሆነችዋን ሚስቴን አፈርኳት። አንገቴን ደፋሁ። ትምህርቱ በሚገባ ነው የደረሰኝ። የመኪናዬን ቁልፍ እያቀበለችኝ ወደ ጀሮዬ ጠጋ ብላ "ጀነትህ እየጠበቀችህ ነው" አለችኝ። እድሜ ልኬን የማልረሳውን ትምህርት ከጠቢቧ ሚስቴ ተምሬ ወደ መጀመሪያዋ ውዴ ወደ እናቴ ሄድኩኝ። ፀፀት በማይጠቅምበት ቀን ከመፀፀት ነፍሴን ስላተረፈችኝ ውለታዋን መቼም አልረሳም። ለዚች ጠቢብና አስተዋይ ሚስት ምስጋና ይገባታል። አሳምራ ኮትኩታ ላሳደገቻት እናቷ ምስጋና ይገባታል። እሷን ለመረጠችልኝ እናቴ ምስጋና ይገባታል። እሷን ሰበብ አድርጎ በእዝነቱ ከእንቅልፌ ያነቃኝ ጌታ ምስጋና ይገባዋል። እናቴ! እናታቶቻችሁ ! በዱንያ ያሉ ጀነቶቻችን ናቸው። ሌላው ቢቀር በየቀኑ በመደወል እንኳ ቢሆን አትርሷቸው። ይሄ ትንሹ ነገር ነው። ልቦቻቸው እኛን ይጠብቃሉ። ለኛ ዱዓእ ያደርጋሉ። በየ ሰዓቱ ስለኛ ይጨነቃሉ። እያሰቡ እየተጨነቁም ደጋግመው በመደወል እንዳይረብሹን በመስጋት ከመደወል ይታቀባሉ። ባሎቻችሁን፣ ሚስቶቻችሁን ወላጆቻቸውን እንዲያስቡ በማስታወስ አግዙ። ከ0ረብኛ የተመለሰ የብዙዎቻችን በተለይም የወንዶች ችግር ነውና እንድንማርበት ብታሰራጩት ባረከላሁ ፊኩም። (ኢብኑ ሙነወር፣ ጥቅምት 26/ 2017) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

🔖ሲህር፣ የሰው አይንና ምቀኝት በተመለከተ አዲስ ቂርአት عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين ➛ክፍል ⓼ ተ         ጀ                መ                          ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

✅ ነፍሱ ከዒባዳ መሰላቸቷን ያስተዋለ፤ኢስቲግፋር ያብዛ። ማንኛውም ሰው ዒባዳን መፈፀም የሚሳነው በሰራው ወንጀል ምክንያት ነው። أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ الْعَظِيمَ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ، وَأَتُوبُ إِلَيْهِ. ~ t.me/https_Asselfya

መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት √ ክፍል  ➁➂ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ        መ                 ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

قهر الهوىٰ= الجنَّة. ﴿وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَى ۝ فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَى﴾ .

እውቀትን ከመፈለግ ከሚያግዱን ነገራቶች በጥቂቱ ....? 🎙በኡስታዝ አቡል አባስ ሓፊዘሁላህ t.me/Darutewhide

🔖ጣፋጭ ቲላዋ ~ ~አንተ የወደድከውን ሰው ፈጽሞ አታቀናም፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያቀናል እርሱም ቅኖቹን ዐዋቂ ነው፡፡ ~

🔍በላጩ ሰደቃ 🔹 قال  النبي ﷺ : " أفضلُ الصدَقةِ سَقْيُ الماءِ. " [ صحيح الجامع {1113}] 📚