fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 830
مشترکین
-524 ساعت
-117 روز
-730 روز
آرشیو پست ها
#ጀግናዬ ለሚዲያ አጨብጫቢ ሁሉ ሰፍ አትበይ ወላሒ የሚዲያ ጀግኖች የተግባር ቡሀቃወች ነንና ነቃ በይ‼️ ተብለሻል ...!! #እዉነትም  የተግባር ቡሀቃዎች አላህ ያዘነለት ሲቀር። ~

✅ ሷሊህ ቢን አቢ አህደር አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። ለአዩብ አሰህቲያንይ እስቲ ዛሬ የሆነ ሚጠቅመኝ ነገር ምከረኝ ስለው【ንግግር አታብዛ ቀንስ】አለኝ። 📚تاريخ الإسلام {٣/‏٦١٨} ~

🔴📢 الآن بث مباشر على اليوتيوب 🔴 📢  አሁን ቀጥታ ስርጭት በዩቱብ ጀምራል! 🔹  محاضرة بعنوان - "أسباب دخول الجنة!!" 🔹  የሙሀደራው ርእሰ የጀነት መግብያ ሰበቦች(ምክንያቶች)!! https://www.youtube.com/live/gcCc1K91vqI?feature=shared    •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•       🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)

አላህ   ላገራለት         ለተመቻቸለት፡ አግብቶ መውለድ ነው   ጥሩ ሂውት ማለት፡

👉ጀግናዬ... ሰወች ስለ አንተ ማውራት አያቆሙም ያሰብከውን አሳካና ጥሩ ርዕስ ስጣቸው። http://t.me/nuredinal_arebi

መልካም ብስራቶች ከምልካም ትዕግስት ቀጥለው ነው የሚመጡት ታገስ.! فَبَشَّرْنَاهُ بِغُلَامٍ حَلِيمٍ فَلَمَّا أَن جَاءَ الْبَشِيرُ أَلْقَاهُ عَلَىٰ وَ
መልካም ብስራቶች ከምልካም ትዕግስት ቀጥለው ነው የሚመጡት ታገስ.! فَبَشَّرْنَاهُ بِغُلَامٍ حَلِيمٍ فَلَمَّا أَن جَاءَ الْبَشِيرُ أَلْقَاهُ عَلَىٰ وَجْهِهِ فَارْتَدَّ بَصِيرًا ۖ وَامْرَأَتُهُ قَائِمَةٌ فَضَحِكَتْ فَبَشَّرْنَاهَا بِإِسْحَاقَ وَمِن وَرَاءِ إِسْحَاقَ يَعْقُوبَ

እህት ለወንድሟ ......./////....... እህት ለወንድሟ የኑሮ መንገድ ሲጠፋበት፣ጭንቀት ሲያይልበት፣ሀዘን ሲደራረብበት ከአላህ በኋላ የህይወት መስመሩ እንዲስተካከል ሰበቡ እሷ ናት።ምናልባት አ
እህት ለወንድሟ ......./////....... እህት ለወንድሟ የኑሮ መንገድ ሲጠፋበት፣ጭንቀት ሲያይልበት፣ሀዘን ሲደራረብበት ከአላህ በኋላ የህይወት መስመሩ እንዲስተካከል ሰበቡ እሷ ናት።ምናልባት አንዳንዴ በተለያየ ምክንያት ከወንድሟ ትዘናጋ ይሆናል ልቧ ግን ሁሌም ከወንድሟ ጋር ነው። ሲደሰት ትደሰታለች፣ሲከፋ ትከፋለች። ያች የሙሳ እህት አስታወሳቹሃት ?! ጉዳዩ የወንድሟ የህልውና ጉዳይ በሆነ ጊዜ በህይወቷ ላይ የሚያስከትለውን መዘዝ ከምንም ሳትቆጥረው ያለ ማመንታት እራሷን አደጋ ላይ ጥላ ለወንድሟ ሙሳ ዐለይሂ-ሰላም መትረፍ እና ወደ እናቱ መመለስ ሰበብ ሆነች። ከፍ ያለው ጌታችን አላህ የሙሳ እህትን በተመለከተ እንዲህ ብሏል፡- (إِذْ تَمْشِي أُخْتُكَ فَتَقُولُ هَلْ أَدُلُّكُمْ عَلَىٰ مَن يَكْفُلُهُ ۖ فَرَجَعْنَاكَ إِلَىٰ أُمِّكَ كَيْ تَقَرَّ عَيْنُهَا وَلَا تَحْزَنَ) “እህትህ በምትሄድና የሚያሳድገውን ሰው ላመላክታችሁን? ባለች ጊዜ (መወደድን ጣልኩብህ)። ወደ እናትህም ዓይኗ እንዲረጋና እርሷ እንዳታዝን መለስንህ"።

🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በጧትና በማታ ሶስት ሶስት ግዜ ይሉት ነበር! 🌻اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَصْرِي، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ، وَالْفَقْرِ، وأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ.[ثَلاثَ مَرَّاتٍ] ~አላህ ሆይ! አካሌን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ~አላህ ሆይ ! ጆሮዬን ጤናማ አድርግለኝ፡፡ ~አላህ ሆይ ! ዓይኔን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡ ~ አላይ ሆይ ! ከክህድትና ከድህነት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቀብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከአንተ ውጭ በሐቅ የሚመለክ  አምላክ የለም፡፡ ~ t.me/https_Asselfya

#ለቀልባችን ⑤ {كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ } سورة الذاريات

❴  አዲስ~ ሙሓደራህ ❵ ➧ ርእስ፦ ይድረስ ለሚዲያው ሴቶች ➮ በነሺዳ ለተዘፈቁ እህቶች ➮ በቲክቶክ ለሚፈትኑ እህቶች ➮ሌሎች ነጥቦችም የተዳደሰበት «ጁማደል አኺራ 16 / 1446 ھ በእህታችን ኢክራም የሽኝት ፕሮግራም ላይ የተደረገ» 🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን t.me/abuUseyminabdurehman

ሴት ልጅ የምትጠበቅና የምትደበቅና [የሚሸሽጓት] ዕንቁ እንጂ፡ ለገበያ የምትቀርብ ሸቀጥ አይደለችም። አስተዋይ ሴት ማለት ይህንን ያወቀች ክብሯን የጠበቀች የቤተሰቧንም ክብር የጠበቀች ሴት ናት። والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته. ደህና እደሩ[晚安] ።

የትኛውም ወንድ ለትዳር የሚመኛት ሴት ራሷን በአግባቡ የሰተረችውን ነው!! منقول

ፕሮግራማችን ሊጀምር ነው ገባ ገባ በሉ ርእስ ፦ መልክት ለሚዲያው ሴቶች 🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ መ ረ https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream=4b90a6f6ca74dba60e

🛑የሪሳላቱ አል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት    ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  15 ተ     ጀ          መ               ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ዱኒያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ኑር‼️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር  እንዲህ ይላል፦ የአላህ መልዕክተኛ ትከሻዬን ያዝ አደረጉኝና፦ كُنْ في الدُّنْيا كَأنَّكَ غَرِيبٌ أوْ عابِرُ سَبِيلٍ. “ዱንያ ውስጥ ልክ እንደ እንግዳ ወይም ልክ እንደ መንገደኛ ሁን አሉኝ”። ከዛም ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይል ነበር፦ إذا أمْسَيْتَ فلا تَنْتَظِرِ الصَّباحَ، وإذا أصْبَحْتَ فلا تَنْتَظِرِ المَساءَ، وخُذْ مِن صِحَّتِكَ لِمَرَضِكَ، ومِنْ حَياتِكَ لِمَوْتِكَ. “ካመሸህ ንጋትን አትጠባበቅ፣ ካነጋህ ምሽትን አትጠባበቅ፣ ከጤናህ ለህመምህ ያዝ፣ ከህይወትህ ለሞትህ ያዝ"። 📚ቡኻሪ ዘግበውታል (6416) t.me/https_Asselfya

ኢህሳን  ⚪️⚪️⚪️⚪️ 🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ✅በቅርቡ የተከፈተ  ሰራተኛና አሰሪ ለሚፈልጉ 😓ሙስሊም  ማህበረሰብ በቀላሉ እንዲገናኙበት 🥳  ታስቦ የተከፈተ አዲስ 🔤🔤🔤 ነው❤️ 🥳ቻናሉ ተደራሽ እንዲሆን 😊 ሼር በማድረግ አሰራጩት 🎁 😎በየትኛውም ዘርፍ 😎ሰራተኛ የምትፈልጉ በውስጥ መሥመር 😎አሳውቁኝ ምንም አይነት 😎 ክፍያ ይሁን መስፈርት አይኖረውም 😎 ስለስራው ከመጠየቅ ውጪ ✅ 😬@twhidfirst1 🔥 🔤🔤🔤🔤🔤🔤 https://t.me/ihsan_jobs https://t.me/ihsan_jobs