💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 745
مشترکین
-824 ساعت
-447 روز
-10430 روز
آرشیو پست ها
Repost from Abu_Oubeida~channel
መቼም የደስታችን ተካፋይ ሁኑ ብለን እንጂ 1ኩንታል ሽንኩርት 10 ሺ ብር በገባበት ወቅት ስርግ ይጠራናል ብላችሁ አትገምቱም¡።
ጠሪ
t.me/AbuOubeida
t.me/AbuOubeida
➤ለኢማሙ አል ሻፊዒይ رحمه الله :!
◈ደካማ ሳትሆን በትር)ዱላ መያዝን ለምንድ ነው ምታዘወትረው ? ተብለው ተጠየቁ
◈ዱንያን ስኖር ሙሳፊር (መንገደኛ) መሆኔን ላስታውስበት ነው ብለው መለሱ ).
📕 «المجموع» للنوويّ (1/ 557).👉ምንጭ
t.me/https_Asselfya
🔍ምክር ለ (ሴቶች) - ከታላቁ አሊም ኢብኑ ባዝ!!
~ታዲያ እህቴ ስለ ትዳር በቂ እውቀት ቅሰሚ! ካለ እውቀት ዘው ብለሽ ገብተሽ መውጫው እንዳይጠብሽ!፣በአሁኑ ሰዐት እየተስተዋለ ያለውም ይኃው ነው የተወሰኑ ቀናቶች ካስቆጠረች በኃላ ለፈትዋ ኡስታዞች ጋር መራወጥ ይታያል!
~ትዳር መስእዋትነትን ይጠይቃል በአንደበት እንደ ሚነገረው ቀላል አይደለም!! ይህን መስእዋትነት በትእግስት በተቅዋ እንድታልፊ የሚረዳሽ ዋናው ችካል ዒልም ብቻ ነው።የህይወት አጋርሽ በድሎቱም ከጎኑ ሆነሽ አላህን አመስጋኝ ባሪያ እንዲሆን ፀጋውንም በመልካም አላህ በሚወደው ተግባር ላይ እዲያውለው ልታበረታችውና በችግሩም ከጎኑ ሆነች አብሽር ሁሉም ለኸይር ነው እያልሽ ብርታቱ ትሆኝለት ዘንዳ በዒልም ላይ መበርታት ይኖርብሻል! እሱም በእንክብካቤና በስስት እያየ በክብር ያኖርሻል! ………!!የሴት ልጅ ክብር አንዴ ነው!! ክብርሽን፣ማንነትሽን በእውቀት ላይ ሆነሽ ለማን አሳልፈሽ እንደ ምትሸጪ እወቂ! ጅህልና ገዳይ በሽታ ብዙ እህቶች ላይ እየተጫወተ ነው። እናም እህቴ በዒልም ላይ በርታ በይ ደስተኛ ህይወት አላህ እንዲገጥምሽ ከፈለግሽ!
t.me/https_Asselfya
~ብዙ አውቆ ተግባር ላይ ባዶ ከመሆን ትንሽ አውቆ ባወቀው የሰራ የተሻለ ነው።
እህቴ ሆይ የምላስ እውቀት ያለ
ተግባር የተጠላ ነው!!
ደህና ቆዩልኝ
~
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي الكلالي)Channel
↪️ሁለተኛው ፖሮግራም
🎙በወንድም አቡ ሂበቲላህ
ርዕስ፦ ለሰለፊያ ሴቶች ምክር
ተ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/+bJxRusNRz6w3MGVk
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም
ሊ
ጀ
መ
ር
ነው
https://t.me/+bJxRusNRz6w3MGVk
🛑 ምቀኝነት ትልቅ በሽታ እንደሆነና ፣ ከዚህ ትልቅ በሽታ የምንወጣበት መፍትሄው፣ ህክምናው እና የሚመቀኘው ሰው የምቀኞች ክፍት እንዳይደርሰበት የሚፈፅማቸው መፍትሄዎች ተዳሰውበታል።
# በወንድም ሁሰይን አራጋው
~አንዳድ ሰዎች ኒቃቢሥት ሴት ማለት ኪታብ የምታገላብጥ ቁርአን የምትቀራ ዒባዳ አብዝታ የምትፈፅም ብቻ እንጂ ስለሙያ ስለ ቤት አያያዝ ስለ ፍቅር ስለ ቀልድ ስለ ፅዳት....ወዘተ ጉዳይ የማትል የማታቅ ይመሥላቸዋል
~ራሡ ኒቃብ የለበሱ እንስቶችም በቃ ቁርአን ከቀሩ ኪታብ ከተማሩ በቃ ሰለፍይነት ይሄ ይመሥላቸዋል። ነዉ እንዴ ግን??
~ኖኖ እንደዚህ አይደለም ኒቃቢሥቷ ሴት በሁሉም ነገር እንቁ ነች
🎈በሙያ
ቢገባ ጣት የሚያሥቆረጥም ሙያ ያላት
🎈በፅዳት ቢገባ ከእሷ ቤት ከወለወሉ ቢበላም አያፀይፍ የሚባልላት
🎈በጨዋታ ቀልዷ ብትታይ ምነዉ በሳቀች ምነዉ ባወራች የምትባል ተናፋቂ
🎈በቤት አያያዝ ቢኬድ የቤት አያያዝስ በእሷ ይብቃ የሚባልላት
🎈በፍቅር ብትታይ የፍቅሯ አሰጣጥ የሚያንበረክክ
🎈ልጅ አስተዳደጓ እናትስ እሷ ነች ልጅን እሷ ትዉለደዉ የሚባልላት ........ይህች ነች ኒቃቢስቷ እንስት
~ሰለፍይነት ዲንን መማር ብቻ አይደለም የእኛ ሞዴሎች የድሮ እንስቶቻችን በሁሉም ዘርፍ ቢበረበሩ የተዋጣላቸዉ ጀግና ሴቶች ናቸዉ።
ስለዚህ ከሆንን ሙሉ በሙሉ እንደነሡ ለመሆን እንጣር! ምንድን ነዉ አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ!فليست هذه الدنيا بشيء ... تسوئك حقبة وتسر وقتا
وغايتها إذا فكرت فيها ... كفيئك أو كحلمك إذ حلمتا
سجنت بها وأنت لها محب... فكيف تحب ما فيه سجنتا
ምንም አየደለችም የዱንያዋ ህይወት
ዘመን አስደስታህ ታዝናለህ ሌላ ወቅት
ድካዋ'ኮ የሧ ስታስተነትናት
ወይ እንዳንተ ጥላ ወይ እንደ ህልምህ ናት
ታሥረሃል በውስጧ የሷ ወዳጅ ሆነህ
የታሰርክበትን እንዴት ትወዳለህ?!
ከታኢየቱል ኢልቢሪ የተወሰደ
ግርድፍ ትርጉም ሙሐመድሲራጅ
https://t.me/Muhammedsirage
የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም ዝግጅት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለነገ ጁሙዓ ምሺት 2:00 ስአት ይጠብቁን
ተጋባዥ እንግዶች
〰〰〰〰〰〰
🎙ኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
↝ርእስ፦ በስዓቱ ይነገራል ..!
🎙ኡስታዝ አብዱ_ሽኩር አቡ ፈዉዛን
↝ርእስ፦ የሴት ልጅ ፊትና !!
🎙ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
↝ርእስ፦ ለሰለፍያ ሴቶች ምክር !!
🎙ኡስታዝ አቡ አይመን ጀማል
↝ርእስ፦ በስዓቱ ይነገራል..!!
🎙ኡስታዝ አቡ ዓኢሻ አወል
↝ርእስ፦ ሴት ልጅ ያለ መህረም ጉዞ....!
ሌሎችም ኡስታዞች ይታደማሉ.....!!
↳የፖሮግራም መሪ ፦ወንድም አቡ ሁዘይፋ↲
ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት አድራሻ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/+DjE8BXCL_xJlZWNk
https://t.me/+DjE8BXCL_xJlZWNk
