fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 763
مشترکین
-424 ساعت
-357 روز
-6930 روز
آرشیو پست ها
የገጠር ሙሀደራዎች ~ √ድግምት እና ድግምተኞች↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19668 t.me/nuredinal_arebi/19668 √በአላህ ማመን ⓵↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19670 t.me/nuredinal_arebi/19670 √በአላህ ተመኩ ⓶↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19672 t.me/nuredinal_arebi/19672 √አስካሪ መጠጥ እና ቁማር↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19675 t.me/nuredinal_arebi/19675 √ኒፋቅ እና ሙናፊቆች↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19681 t.me/nuredinal_arebi/19681 √የልብ በሽታ እና በሺተኞች↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19682 t.me/nuredinal_arebi/19682 √የቀብር አምልኮ↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19683 t.me/nuredinal_arebi/19683 √ህዝባችን እና እስልምና↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19685 t.me/nuredinal_arebi/19685 √ሞትን ማስታወስ↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19691 t.me/nuredinal_arebi/19691 √በአላህ ብቻ መመካት↷ ⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19723 t.me/nuredinal_arebi/19723 = 🎙በኑረድን አል አረቢ አቡ ፋሩቅ

▪️وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًۭا مِّمَّن دَعَآ إِلَى ٱللَّهِ وَعَمِلَ صَٰلِحًۭا وَقَالَ إِنَّنِى مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ ~ ኑ ወደአላህ ብሎ ከሚጣራ  መልካምን ከሠራ  እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ብሎ  ከሚል የበለጠ ንግግርን፦ ስራን አሳማሪ የለም። ~

~አላህ ሆይ! የትንኝ ክብደት በማትመዝነው በዚች ዱንያ እና የዱንያ ሰዎችን ሁሉ በፈተንክበት ፈተና እኛን አትፈትነን፤ ይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን፣ መሐሪ ነህ ማረን፣ አዛኝ ነህ ደካማ ባሮችህ ነንና እዘንልን‼️ t.me/https_Asselfya

ተቆጥሮ የማያልቀው የ አብዱልሀሚድ እና የ ግብረአባሮቹ ስህተቶችን ማጋለጥ  ክፍል 07 በ ቀጣይም ክፍል አብዱልሀሚድ ከወደቀባቸው ስህተቶች ውስጥ በድምፅ መረጃ ጋር  የተደገፈ የሚቀርብ ይሆናል ።  ነገ (ጁምዓ) ይጠብቁን በአላህ ፍቃድ  https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed

❀•° 💎الخوف من الفتن وسوء العاقبة الشيخ #عبدالكريم_الخضير حفظه الله •

🔍ረመዷንን የተመለከቱ ሀዲሶች በአማርኛ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ~ረመዷንን አስመልክቶ ትክክለኛና የተረጋገጡ ሀዲሶች ~ስለ ረመዷን የሚወሩ የተዋሹና ትክክል ያልሆኑ ሀዲሶች 👉ለሌሎች ሼር በማድረግ ስለረመዷን ግንዛቤ እናስጨብጥ። t.me/https_Asselfya

በርጋታ ቀስ ብለሽ ቁርአን ስትቀሪ የነቢን ንግግር ሐዲሥ ስትማሪ ትንሽ ትልቅ ሳትይ ባወቅሽዉ ስትሰሪ አርእያ ስትሆኝ ለወዳጅ ዘመድሽ አቤት መማረክሽ አቤት ደስ ማለትሽ የኒቃብሽ ካባ ያ ግርማ ሞገስሽ
በርጋታ ቀስ ብለሽ ቁርአን ስትቀሪ የነቢን ንግግር ሐዲሥ ስትማሪ ትንሽ ትልቅ ሳትይ ባወቅሽዉ ስትሰሪ አርእያ ስትሆኝ ለወዳጅ ዘመድሽ አቤት መማረክሽ አቤት ደስ ማለትሽ የኒቃብሽ ካባ ያ ግርማ ሞገስሽ እንዲሁ ዝምብሎ ይስባል ሙሐባሽ ለኔ ያርጋት ብሎስ መብዛቱ የሚመኝሽ አቤት..... ሤት ልጅ ቁጥብ ሆና ዲኗን ስትማር በቻለችዉ ለመተግበር ስትጥር በአላህ ይሁንብኝ ምንኛ ማራኪ ናት። ምንኛ ደስ ትላለች ያአላህህህ

―ክፍል (⑥) 📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة «ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»

📝 ✍️ #من_أحاديث_الصحيحين (٣٧-٣٨-٣٩-٤٠-٤١-٤٢) •••📚
+5
📝 ✍️ #من_أحاديث_الصحيحين (٣٧-٣٨-٣٩-٤٠-٤١-٤٢) •••📚

🔖የቻለ ከነገ ሀሙስ ጀምሮ ... አያመል ቢድን ይፁም ። ➀الخميس ➁الجمعة 13 ⓷السبت 14 ➃الأحد 15 ➄الإثنين لمن استطاع صيامهم ~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"። ~

🍃 يَا مَرْيَمُ اقْنُتِي لِرَبِّكِ وَاسْجُدِي وَارْكَعِي مَعَ الرَّاكِعِينَ «መርየም ሆይ! ለጌታሽ ታዘዢ፡፡ ስገጂም፡፡ ከአጎንባሾቹም ጋር አጎንብሺ፡፡»                   አል-ኢምራን (43) t.me/https_Asselfya

አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ለወንድማችን ዶክተር አብዱሮህማን እንርዳ በሚል የሚቀርብልን ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም 🔭 🔜በኡስታዝ አቡ አይመን ርዕስ የአንድ ሙዕሚን ወንድሙን ቸግር ና ሙ
አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ለወንድማችን ዶክተር አብዱሮህማን እንርዳ በሚል የሚቀርብልን ታላቅ የሙሃደራ ፕሮግራም 🔭 🔜በኡስታዝ አቡ አይመን ርዕስ የአንድ ሙዕሚን ወንድሙን ቸግር ና ሙሲባን ማቅለል የሚያስገኘዉ አጅር ና ጠቀሜታ 🔭🔜በኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ ርዕስ ሰዎችን ወዴ ኸይር ማመላከት ና መጣራት የሚያስገኘዉ አጅር ና ጠቀሜታ ለዛሬ ምሺት በሳዑዲ   8:00 ⌚ ከምሺቱ በዱባይ         7:00 ⌚ ከምሺቱ  በኢቶዎ         6:00 ⌚ አዳራሽ ቴሌግራም https://t.me/+XIyU1CiSiOtlZTY0

⭕️👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ...! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 【ክፍል አንድ】 t.me/https_Asselfya/8066 t.me/https_Asselfya/8066 【ክፍል ሁለት】 t.me/https_Asselfya/8074 t.me/https_Asselfya/8074 【 ክፍልሶስት】 t.me/https_Asselfya/8084 t.me/https_Asselfya/8084 【ክፍል አራት】 t.me/https_Asselfya/8097 t.me/https_Asselfya/8097 ~አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰዉ ያደርጋል።

~የኪስ አውላቂን ሌባ ከምንጠነቀቀው በላይ ,የአቂዳን አውላቂ  ተሽሎክሏኪ ሌባን እንጠንቀቅ። t.me/https_Asselfya

አላህ ጋ መገናኘትን የወደደ አላህ ከሱ ጋ መገናኘትን ይወዳል።ከአላህጋ መገናኘትን የጠላ አላህም ከሱጋ መገናኘትን ይጠላል። የአላህ መልእክተኛ ይሄን ሲሉ እናታችን አኢሻ እንድህ አለች ፦ሞት ጥላቻ ነዉን?ሁላችንም ሞትን እንጠላለን አለቻቸዉ የአላህ መልእክተኛ ይህ አይደለም አሏት።ነገር ግን አማኝ ጣራ ሞት ሲደርስ በአላህ ራህመት ፦በአላህ ዉዴታ በጀነት እፊቱ ተመስሎለት ቁጭ ይልለታል።ስለዚህ አላህን መገናኘት ይወዳል። በዚህ ተቃራኒ ጠማማዉ ጣራሞት ሲደርስ ፊለፊቱ ጀሀነም የአላህ ቁጣ ቅጣት ስለዚህ አላህን መገናኘት ይጠላል።አላህም ከሱጋ መገናኘትን ይጠላል። إِنَّ ٱلَّذِينَ قَالُوا۟ رَبُّنَا ٱللَّهُ ثُمَّ ٱسْتَقَٰمُوا۟ تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ ٱلْمَلَٰٓئِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا۟ وَلَا تَحْزَنُوا۟ وَأَبْشِرُوا۟ بِٱلْجَنَّةِ ٱلَّتِى كُنتُمْ تُوعَدُونَ ~

ውድ ወንድሞችና እህቶች መቸም አዝካረ ሶባህ እንደማትረሱ ተስፋ አለኝ ። ዚክር የደረቀችን ልብ ያረጥባል የረጠበች ልብ ይበልጥ ወደ አላህ እንድትቀርብ ያደርጋታል። 🖊ወንድማችሁ አቡ ዓኢሻ ነኝ https://t.me/Abuebrahim22322

AUDIO-2024-02-17-20-44-27.m4a6.65 MB