fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 742
مشترکین
-124 ساعت
-417 روز
-9530 روز
آرشیو پست ها
ለልባችን ልብ እንስጥ! ~ ምናልባት አለባበሳችን ሱናውን የጠበቀ፣ ውጫችን ያማረ ሊሆን ይችላል። ከሆነ እሰየው። ይሄ ትልቅ መታደል ነው። ሰው ለልማድና ለፋሽን በተረታበት ዘመን ኢስላማዊውን ስርአት መጠበቅ ትልቅ ፀጋ ነው፣ ምስጋና ለአላህ ይሁንና። ነገር ግን ውስጣችንን እንዳንረሳ፣ ልባችንን እንዳንዘነጋ ትኩረት እናድርግ። ለልባችን ልብ እንስጥ። የብዙዎቻችን ልቦች ከድንጋይ የደረቁ ሆነዋል። ልባችን በቂም፣ በክፋት፣ በንቀት፣ በጥላቻ ተሞልቷል። በደል በጣም በዝቷል። ግብይታችን አላህን መፍራት ርቆታል። ጋብቻችን ተቅዋ የሸተተው እየሆነ አይደለም። ወንዱ ጨካኝ፣ ስግብግብ፣ ኃላፊነት የማይሰማው፣ ከወንድነት የተኳረፈ ሆኗል። ሴቱ መረን ለቆ፣ እንደታመመ እንኳን አያውቅም። ዘረኝነት ቤት ሰርቶብናል። ምላሳችን ዚክር ረስቷል። ዒባዳችን ጣእም አልባ የበድን እንቅስቃሴ ሆኗል። ከቁርኣን በእጅጉ ርቀናል። በዛዛታ ሰምጠናል። ይሄ ሁሉ የልብ መታወክ ችግር ነው። ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦ {أَلاَ وَإِنَّ فِي الْجَسَدِ مُضْغَةً إِذَا صَلَحَتْ صَلَحَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، وَإِذَا فَسَدَتْ فَسَدَ الْجَسَدُ كُلُّهُ، أَلاَ وهِيَ الْقَلْبُ} "አዋጅ! አካል ውስጥ ቁራጭ ስጋ አለች። እሷ ከተስተካከለች መላ አካል ይስተካከላል። እሷ ከተበላሸች መላ አካል ይበላሻል። ንቁ! እሷም ልብ ነች!" [አልቡኻሪይ፡ 52] [ሙስሊም፡ 1599] ባጭሩ ውስጣችን ከልባችን በላይ ትኩረት ይፈልጋል። Ibnu Munewor = * የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor * የዋትሳፕ ቻናል፦ https://whatsapp.com/channel/0029VaA3X1e5kg7BlsJboa2M * ፌስቡክ https://www.facebook.com/Ibnu.Munewor?mibextid=ZbWKwL

أخطاء بعض المسلمين في شهر رجب የከፊል ሙስሊሞች ግድፈት በ"ረጀብ" ወር ላይ تخصيص شهر رجب بالصيام ❌ صلاة الرغائب ❌ ليلة الإسراء والمعراج ❌ خطبة الشيخ الدكتور عبد العزيز بن ريس الريس حفظه الله 📍በድጋሜ የተለጠፈ..! 🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም t.me/abu_reyyis_arreyyis/9030 t.me/abu_reyyis_arreyyis/9030

~ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም ተጋበዙ.. ▪️أواخر سورة الفرقان (رواية ورش) القارئ: عبد العزيز سحيم

📍የተጅዊድ ትምህርት ፕሮግራም ግቡ ተከታታሉ ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ 🎙 በወንድም አብዱረሕማን
አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

↳ቆየት ካሉ ሙሀደራዎች፦ አምነናል ስላሉ የማይፈተኑ መሰላቸዉን!?↰ ↳ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰዋል! 🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም t.me/abu_reyyis_arreyyis/9025

~እውነተኛ ደስታና ሰላም ሊገኝ የሚችለው ለዚህች አለም ፈጣሪ እና ጠባቂ ትዕዛዝ ተገዢ በመሆን ነው። ጌታችን እንዲህ ይላል :- الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ [ ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 28 ] (እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ ~

~አንዳንዴ ...ከመዳም ኩሽና ወጣ በሉና..ፏ.ብትን በሉ። ዱኒያ አይደለችምን? አላህ በሚወደዉ ነገር ...ለራሳችሁ የሚያስፈልገዉን ነገር ሁሉ ሁኑለት።
+3
~አንዳንዴ ...ከመዳም ኩሽና ወጣ በሉና..ፏ.ብትን በሉ። ዱኒያ አይደለችምን? አላህ በሚወደዉ ነገር ...ለራሳችሁ የሚያስፈልገዉን ነገር ሁሉ ሁኑለት።

~የረጀብ ወር ከሌሎች ወራቶች በላጭ መሆኑ፣ ወይም በረጀብ ወር ውስጥ የሆነ ቀን ለይቶ መፃም ወይም ሌሊቱን መቆም በተመለከተ የሚወሩና በየሚዲያው የሚዟዟሩ ሀዲሶች ከፊሎቹ በነብዩ ላይ የተቀጠፋ ከፊሎቹ ደግሞ ትክክል ያልሆኑ ዶኢፍ ሀዲሶች ናቸው። ~

✅ የተከበሩ ወራቶች! ከአቢ በክራህ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ الزَّمانَ قَدِ اسْتَدارَ كَهَيْئَتِهِ يَومَ خَلَقَ اللَّهُ السَّمَواتِ والأرْضَ، السَّنَةُ اثْنا عَشَرَ شَهْرًا، مِنْها أرْبَعَةٌ حُرُمٌ، ثَلاثٌ مُتَوالِياتٌ: ذُو القَعْدَةِ، وذُو الحِجَّةِ، والمُحَرَّمُ، ورَجَبُ، مُضَرَ الذي بيْنَ جُمادى، وشَعْبانَ.﴾ “አላህ ሰማይና ምድርን በፈጠረ ግዜ አመትን አስራ ሁለት ወር አድርጎቸዋል። ከነሱ ዉስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው። ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ፤ ዙልቂእዳ ዙልሂጃና ሙሀረም ናቸው። ሌላው ደግሞ በጁማዳና በሻዕባን መካከል ያለው የሙደር (ጎሳዎች የታወቁበት)  የ”ረጀብ” ወር ነው።” 📚 ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል t.me/https_Asselfya

﴿ إِنَّمَا الحَياةُ الدُّنيا لَعِبٌ وَلَهوٌ وَإِن تُؤمِنوا وَتَتَّقوا يُؤتِكُم أُجورَكُم وَلا يَسأَلكُم أَموالَكُم ﴾ [47:36] - محمد #تلاوة_مسائية .

✅ ወንጀልን ማቅለል የሙናፊቆች መለያ ነዉ። ~አማኝ ወንጀልን የሚመለከተዉ ከተራራ ሥር እንደተቀመጠና ተራራዉ በሱላይ ሊደረመስበት( ሊይወድቅበት )እንደቀረበ ነዉ። ~ሙያፊቅ ግን ወንጀልን የሚመለከተዉ አፍንጫዉ ላይ ዝምብ እንዳረፈችበትና ያችን ዝንብ እጁን አወናጭፎ እንዳባረራት አይነት ነዉ። ማየት ያለብህ የወንጀሉን ትንሸ ሳይሆን የምታምጸዉን የጌታህን ታላቅነት ነዉ። ኢላሂ .... لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ سُبْحَانَكَ إِنِّيْ كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِيْنَ. ~

✅ መልካም ጁሙአ ማለት ፍርዱ ..ይደመጥ!

☞ሙእሚንን እንደ ኢማኑ ልክና ደረጃ ሰዎች ያከብሩታል፣ ይወዱታልም፡፡በኢማኑ ከፍ ሲልም ያዩት ይሳሱለታል፣ የተዋወቁት ያፈቅሩታል፣ ሩቅ የሰሙት ያልሙታል  … ⇛አንድ ሰው የቱን ያህል መልከ-ጥፉ ቢሆንም እንኳ በኢማኑ ብቻ አላህ ዉበትን ያላብሰዋል፡፡ በተለይ የሌሊት ሶላት የሚሰግድ ከሆነ “ ይላሉ ሸይኽ ኢብኑ ተይሚያ። _ منقول

🎈አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :- مذكرة على العقيدة الواسطية ✍የኪታቡ አዘጋጅ :- الإمام محمد بن صالح العثيم
🎈አዲስ የኪታብ ትምህርት ማስታወቂያ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚 አዲስ የሚጀመረው ኪታብ :- مذكرة على العقيدة الواسطية ✍የኪታቡ አዘጋጅ :- الإمام محمد بن صالح العثيمين -رحمه الله- 🎙ኪታቡን ሚያቀሩት :- አሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ 📍በላይቨ ለመከታተል➷➷➷➷➷➷➷ t.me/SheikhMuhammedZainAdam t.me/SheikhMuhammedZainAdam

فَتدبَّرِ الــقُــرآنَ إن رُمتَ الهُدى فالعِلمُ تحتَ تَدبُّر القُرآنِ. -ابن القيّم #تلاوة_مسائية