fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 801
مشترکین
+124 ساعت
-207 روز
-1730 روز
آرشیو پست ها
سُبْحَانَكَ اللَّهُمَّ وَبِحَمْدِكَ، أَشْهَدُ أَنْ لاَ إِلَـهَ إِلاَّ أَنْتَ، أَسْتَغْفِرُكَ وَأَتُوْبُ إِلَيْكَ. ~

ያንቺን አመጡና፡ ለኔ ነገሩና የኔን ወሰዱና፡ ላንቺ ነገሩና ተደላድለው ተኙ፡ አለያዩንና አለ ገጣሚው። ከገጣሚው ህይወት ትምህርት የወሰደ ሰው፡ ሕይወቱን ሁሉ በጥንቃቄና በብስለት ይመራል፡ በአሏህ ፈቃድም በክፉ አሳቢዎችና አላዋቂዎች ላይ #ተረማምዶ አላማውን ከግብ ያደርሳል። -

አንዳንዴ ......! አድምጡ ግብዣ ነዉ =

🔖 ጋብቻ..! 🎙 በሼይኽ አወል አህመድ t.me/https_Asselfya

🔖ጋብቻ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁላሁ ተዓላህ

🔖በጋብቻ ላይ ማነሳሳት 🎙ወንድም አቡ ዚክራ t.me/https_Asselfya

🫵 " ትሄዳለህ! ዛሬ ወይ ነገ! " 🫵 ድንቅ ምክር!👌 🎙ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን

ከአላህ ፍራቻ አንፃር ዐይናችን እንባ ከቋጠረች ሰላም ነን። የደረቀች እንደሆነ ግን አደጋ ላይ ነን። =

🔖ከፊል ሰለፎች እንዲህ ይሉ ነበር ፦ ‹ሰዎች ሆይ!› አባታችን ኣደም "ዓለይሂ'ሰላም" በአንዲት ወንጀል ምክንያት ከጀነት መውጣቱን እያወቃቹህ!፣ እናተ ደግሞ ወንጆሎቻቹህን እያበዛቹህ ጀነት መግባት ትፈልጋላቹህን! ? [ሊጧኢፉ-ል'መዓሪፍ ሊብኒ ረጀብ 57] ~

⚠️ሞት ሁሌ አድስ እንግዳ!! መካሪ እኮ የለም ትልቅ  እንደ ሞት አንኳኩቶ ይገባል ድንገት ወደ ቤት ሲመጣ አያማክር በድንገት ከች ነዉ እቅድ ሲደረድር የተዘናጋዉ ሰዉ ከመጣ ብኋላ መላሽ የሌለዉ ችላ ባይ የሆነዉ የኔ ቢጤ ሰዉ ያኔ ይባንናል የተዘናጋዉ በደስታ እየኖሩ ድንገት ይመጣና የደረሰባት ነፍስ ጠጋ ይላትና የተላኩኝም ነኝ ከላይ ከረበና እያለ ይላታል እዉነት ይዟልና፣ አጀል ከደረሠ የለም ወደ ኋላ ኸይርን አልሠራሁም አይቻል ብኋላ ቆራጡ ከመጣ ጥፍጥና ቆራጩ የሚያድነን የለም ፍጡራን ቢንጫጩ፣ ጨለማዉ ሲመጣ ትልቁ እንግዳዉ የማይለመደዉ ሁል ጊዜ አድስ ነዉ ከእንግዶችም በላይ ትልቁ እንግዳ ነዉ ቀላል ይመሥለናል ሌሎች ቤት ስናየዉ ነገር ግን  ሲመጣ በዬ ሁሉም ቤት ያለ ድንጋጤ ያለዉም ጭንቀት ብርቱ የሆነ ነዉ የማይቀረዉ ሞት ዱንያ አንዱን አክብራ አንዱን እያስጠማች፡ ሰው ሆይ ልብ እንግዛ ለዚህች ምድር ዘማች፡ እባክህ አስተውል ስማኝ የነገ ሟች!? ነፍስ ያላትን ፍጥረት ሁሏንም ያጉዛል፡ በማንም ፍጡር ላይ ሽብርን ይነዛል፡ ጀናዛ ተብሎ ሁሉም ይገነዛል፡ ትልቅ አይል ትንሽ ፈሪም አይለይ ጀግና፡ ሁሉንም በተራው ያጉዘናል ገና... እድሜ አይገድብ ፆታ አይመርጥም ቁንጅና፡ አይፈራም ትልቅ ሰው አያከብር እርጅና፡ ሰውን በአቋሙ በስራው አይመዝን፡ ለሴትም ለወንድም ለወጣት አያዝን፡ ምንም ሀብታም ቢሆን ገንዘቡ ቢቆለል፡ ልመና አያስቆመው በጉቦ አይደለል፡ በአሏህ ከታዘዘ ከተላከ ለኛ፡ መኪና አሽከርካሪ ቢሆን ከብት እረኛ፡ እጂግ የከፋ ሰው ወይ ደግሞ ኸይረኛ፡ ይፈፅማል ትዕዛዝ ሞት የፍትህ ዳኛ፡ መልካም ሥራ ሰርተን ካልሆነን ለአኺራ ከአፈር በታች ገብተን ስለ እኛ ቢወራ ስምችን ቢነሳ  በአለም ላይ ቢጠራ የሠራነዉ ስራ ከሆነ ገለባ ለአኺራ ካልሆነ ለኛ ምን ሊረባ ጨለማዉ ተገፎ ቀብር ካላበራ ምን ሊጠቅም ወሬ ዝናሥ ምንሊሠራ ደስታን አያገኝም ከአንተ የሸሸ ይቅር በለኝ ብዬ መጣሁ ተመልሸ ይቅር ባይ ነህና ከሁሉም በላይ እጆቸን አንስቸ ዳግም ወደ ላይ ይቅርታን ጠየኩህ ሀያሉ ጌታዬ አስጨነቀኝ እና የመጨረሻዬ ኻቲማዉ ሲያምር ነዉ ስኬታማ ማለት ኸይር ስራ ሰርቶ ወንጀል ተምሮለት ይሔ ነዉ ትልቅ ሰዉ ስኬታማ ማለት ከአዛብ ተጠብቆ የገባ ከጀነት። ✍ኡሙ በህረዲን =

አሁን🎥 ቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ ⎓⎯⎓⎯⎓⎯⎓⎯⎓⎯⎓⎯⎓ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ      መ             ረ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

ይህ የሞባይል መተግበሪያ ተፍሲር ጁዝእ ዐመ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ሙሉ ክፍል ደርስ አጠቃሎ ይዟል። 𑁍ቂርዓት አቅራቢ፦ ሸይኽ ያሲን ሙሳ ጧሂር ሐፊዞሁላህ 𑁍መተግበሪያው ከያዛቸው በጠቂቱ፦ - የድምፅ ማብራሪያ፣ - ቁርአን በፅሑፍ፣ - ሌሎችም... አፑን በሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quran.tefsir.ammah

18-القواعد الحسان .mp38.89 MB

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድ የተከበራቹህ ሪያድ የምትኖሩ ወንድምና እህቶች ምሽዋር የተለያዩ ኪታቦችና ጠለባቶች እንዲሁም ሸሪዓዊ ሩቅያህ የምትፈልጉ በዚህ ቁጥር ይደዉሉልኝ ስልክ ዋትስ +966509074483 ቴሌግራም @abureyyis አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም t.me/abu_reyyis_arreyyis/9839

በነገሩ ላይ፡ጠንከር።፣ቆፍጠን፣በሰል ያለ ሰው እንጂ ፡እንደ ህጻን ልጅ ሁሌ ጀርባየን እየጠፈጠፋችሁ እሽሩሩ በሉኝ የሚል ሰው አያስፈልግም።