es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 767
Suscriptores
-724 horas
-307 días
-7430 días
Archivo de publicaciones
- رَمضَـان مَدرَسـة العُمر! «الشّـيخ عَبد الرّزاق البَدر»

ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
«المسبحة من شعار الصوفية، وأنت أصابعك تكفي» ⭕️👉«ሙሰቢሀ የሱፍዮች መገለጫ ምልክት ነው። እጅህ ይበቃሀልና በሱ ዘክር።» شرح إغاثة اللهفان 8/11/1436 = t.me/https_Asselfya

👉🛑ቀጥታ ስርጭት ቂርአት ↶ فضل صوم  رمضان  وقیامه ↷ ↳ ክፍል  ⑤↲ 🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ      መ               ረ https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

«በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ፦
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።" 📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678) =

يَٰقَوْمِ إِنَّمَا هَٰذِهِ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا مَتَٰعٌۭ وَإِنَّ ٱلْـَٔاخِرَةَ هِىَ دَارُ ٱلْقَرَارِ
«ህዝቦቼ ሆይ! ይህቺ ቅርቢቱ ሕይወት ጥቂት መጣቀሚያ ብቻ ናት፡፡ መጨረሻይቱም ዓለም(አኼራ) እርሷ መርጊያ መዘዉተሪያ አገር ናት፡፡»
مَنْ عَمِلَ سَيِّئَةًۭ فَلَا يُجْزَىٰٓ إِلَّا مِثْلَهَا ۖ وَمَنْ عَمِلَ صَٰلِحًۭا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَأُو۟لَٰٓئِكَ يَدْخُلُونَ ٱلْجَنَّةَ يُرْزَقُونَ فِيهَا بِغَيْرِ حِسَابٍۢ
«መጥፎን የሠራ ሰው ብጤዋን እንጅ አይምመነዳም፡፡   ከወንድ ወይም ከሴት ሙእሚን ሆኖ መልካምን የሠራ   እንድህ አይነቶቹ  ጀነት ይገባሉ፡፡ በእርሷ ውስጥ ያለ ቁጥር ገደብ ይሰየሳሉ። = t.me/https_Asselfya

በኒያ ጉዳይ መጨናነቅ አያስፈልግም ~ ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ነገ ረመዷን እንደሆነ ያወቀና ሊፆመው የፈለገ ሁሉ ፆሙን ነይቷል።" [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 25/215] = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor

أتاكم شهر رمضان🌷 የረመዷን ወር መጣላቹህ مبارك عليكم شهر رمضان المبارك

ዉድ ቤተሠቦቸ... ሁሉ ለዚህ ታላቅና የተከበረው የረመዷን ወር ፆም እንኳን አደረሳችሁ ። ዛሬ ተራዊሕ ይጀመራል መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን። ረመዷን ከገባንበት የኢማን ሁኔታ የተሻልን ሆነን የምንወጣው ያድርገን። ረመዷን ሙባረክ !! ~ t.me/https_Asselfya

ጨረቃ ስለታየች ነገ ሰኞ ጾም ነዉ ኢንሻ አላህ፡፡

‏عاجل: ‏رؤية هلال رمضان في سدير.. ‏وغدا الإثنين أول أيام رمضان بالسعودية.

📌 #فتاوى_رمضان 🔊 مقطع《أي الصائمين أعظم أجرا》 الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله تعالى

الحمد لله ......... ~ረመዷን መጣ ዘንድሮም እንደ አምና በደስታ ይለቅ በተዉሂድ በሱና ~አመቱን ጠብቆ መጣልን ጾማችን የኢስላም ማእዘን ዉብ መገለጫችን = t.me/https_Asselfya

➷ጊዜህ ➷ገንዘብህ ➷እውቀትህ በረካ እንዲኖረው ትፈልጋለህ? 👉ቁርአንን መቅራት አብዛ። 👉መቅራት ካልቻልክ በትኩረት አድምጥ! ◂