fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 804
مشترکین
-324 ساعت
-317 روز
-2330 روز
آرشیو پست ها
ሌላ ዙር የኒያ ፕሮግራምና የግንባታ ስራ፦ ከዚህ በፊት ባለፉት አመታት የኒያ ፕሮግራም ሲደረግ የቆየ ቢሆንም ነግር ግን በዛን ስአት የአላህ አለመፍቀድ ሁኖ ወደ ግንባታ ሳይገባ ቢቀርም ዛሬ ግን የአ
ሌላ ዙር የኒያ ፕሮግራምና የግንባታ ስራ፦ ከዚህ በፊት ባለፉት አመታት የኒያ ፕሮግራም ሲደረግ የቆየ ቢሆንም ነግር ግን በዛን ስአት የአላህ አለመፍቀድ ሁኖ ወደ ግንባታ ሳይገባ ቢቀርም ዛሬ ግን የአላህ መልካም ፈቃድ ታክሎበት ከብዙ ጥረት በኋላ ዛሬ ላይ በቀጥታ መርከዙን በማፍረስ በህንጻ መልኩ የመልሶ ግንባታ ላይ ነን።በመሆኑም ሀገራችን ላይ ያለው የገባያ ንረት የማቴሪያል ውድነት ትላንት ባሰብነዉ መልኩ ሳይሆን ቀርቶ ከእጥፍ በላይ ጭማሬ በማሳየቱ በእጃችን ላይ ያለውን ገንዘብ እንዲዳከም አድርጎታል።ሆኖም ግን  የያዝነውን ይዘን ወደ ግንባታ የገባን ስለሆንን ዛሬም እንደትላንቱ አብረን ተባብረን እንገንባ ስንል።ከአላህ በኋላ ወደ እናንተ መጥታል። መርከዙ በG+2 ስለሆነ የሚገነባው አላህ አሳክቶት የተቀላጠፈ እንደሁ የብዙዎችን ጥያቄ ይመልሳል ተብሎ ይገመታል። *የመርከዙን ዲዛይን ከስር አያይዣለሁ። ☞መርከዝ ኢብኑ አባስ በከሚሴ☟ https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk ↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇 ስም—  አወል አሕመድ እና ኸድር አህመድ መሀመድ  ቁጥር-  1000365610456

«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም» ☞︎︎︎ ክፍል - 12 ❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ «ሣምንታዊ ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ ነገ ጁሙአ ምሽት 4:00 ስአት ይጠብቁ !» 🎙በ
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ «ሣምንታዊ ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ ነገ ጁሙአ ምሽት 4:00 ስአት ይጠብቁ !» 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ«حفظه الله» «𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐋𝐢𝐧𝐤 ⇘⇘⇘⇘⇘ http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

20-القواعد الحسان .mp37.82 MB

صلاة الضحى هي تزكيةٌ لنفسك، وتطهيرًا لذنبك، واستراحةً لبالك، وصدقةً عن مفاصل جسدك.

«ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም» ☞︎︎︎ ክፍል - 11 ❝የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በየ ሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት።❞ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ጆይን፡‐  t.me/fejir_tube

ጧሊበል ዒልም እና ኪታብ ~ 1- ኪታብ ስንገዛ አቅም በፈቀደ በጥሩ ሁኔታ የተዘጋጀውን እንግዛ። በተለይ የሚታወቅ አታሚ ወይም የሚታወቅ ሰው ያዘጋጀው ቢሆን መልካም ነው። ወይም ሰው ብናማክር ጥሩ ነው። 2- በጥንቃቄ እንያዝ። በጥንቃቄ ስለማንይዛቸው ስንት ኪታቦቻችን የሽፋን ፅሁፋቸው ደብዝዟል ወይም ጠፍቷል?! ስንቱ ወረቀታቸው ተነቃቅሏል?! ስንቱ ተቀዳደዋል?! ስለዚህ ውስጣቸው እርሳስና እስኪርቢቶ ማስቀመጥ፣ ወረቀት እያጥጠፉ ምልክት ማድረግ፣ ስርአት በሌለው መልኩ ላያቸው ላይ መለቅለቅ እና መሰል ልማዶችን መተው ይገባል። ይልቁንም ሽፋናቸውን በላስቲክ ወይም በፕላስተር መለጠፍ ይገባል። የምናስቀምጥበት ቦታም  ጥሩ ቦታ ሊሆን ይገባል። 3- ሌላኛው ጥንቃቄ የሚፈልገው ማዋስ ላይ ነው። በጥንቃቄ በመያዝ፣ በጊዜ በመመለስ ለምታውቁት ካልሆነ በስተቀር ኪታብ አታውሱ። ብዙ ሰው የረባ የንባብ ልማድ ሳይኖረው እንዲሁ ጓጉቶ ይዋስና ወስዶ የትም ይጥለዋል። መጨረሻ ከማን እንደተዋሰው እንኳን አያስታውስም። በዚህ መልኩ ስንት ኪታብ ጠፍቶብናል? ስንት ኪታብ ጥለናል? አሁንም ይህንን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ ኪታቦቻችሁን ፈትሹ። የተዋሳችኋቸውን ኪታቦች መልሱ። አማና ላይ አትዘናጉ። የምታውሱ ደግሞ የተዋሹን እና የኪታቡን ስም የተዋሰበት ቀን ጋር መዝግቡ። 4- ኪታቦች ላይ ወሳኝ ማስታወሻ ወይም እርምት ስትፅፉ ኪታቡን በማያበላሽ መልኩ ይሁን። በመጀመሪያ የረባ ዋጋ የሌለው ነገር መፃፍ አይገባም። ሁለተኛ ቢቻል እርሳስ ብንጠቀም ጥሩ ነው። ሶስተኛ በተቻለ መጠን ስርአት ባለው በሚነበብ መልኩ እንፃፈው። በችኮላ ፅፈነው ኋላ የራሳችንን ፅሁፍ ማንበብ የምንቸገር እንኖራለን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

وَلَا تُفْسِدُوا۟ فِى ٱلْأَرْضِ بَعْدَ إِصْلَٰحِهَا وَٱدْعُوهُ خَوْفًۭا وَطَمَعًا ۚ إِنَّ رَحْمَتَ ٱللَّهِ قَرِيبٌۭ مِّنَ ٱلْمُحْسِنِينَ
ምድር  ከተስተካከለች  በኋላ አታበላሹ፡፡ አላህን ፈርታችሁና ከጅላችሁም ተገዙት፡፡ የአላህ ችሮታ ለበጎ አድራጊዎች ቅርብ ነውና፡፡ 👉አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ዘንድ ያለዉን  ቅጣት  በመፍራትና አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ዘንድ ያለዉን አጅር በመከጀል....ለምኑት። 👉እነዚህ ሁለት ነገሮች ለሙእሚን እንደ ሁለት ክንፍ ናቸዉ ይላሉ ። ሊጠበቁ ግድ ይገባቸዋል። ~ማሳመር ሲባል አንድ ባሪያ በሱና በአላህ መካከል ያለዉን ግንኙነት ሊያሳምር ግድ ይለዋል። ከአላህጋ ያለዉን ግንኙነትን ሊያሳምር የሚችለዉ  መጀመሪያ አላህን በብቸኝነት በማምለክ ነዉ። ከዚያ  ያዘዘዉን በመፈጸም ና የከለከለዉን በመራቅ ነዉ። 👉ከአላህ ባሮችና በሱ መካከል ያለዉን ግንኙነት  ያሳምራል በመልካም ነገር  በማዘዝ  ከመጥፎ ነገር  በመከልከል የተለያዩ ነገሮችን ባደረገ ግዜ የአላህ እዝነት ወደርሱ ቅርብ ይሆናል። t.me/https_Asselfya

رسالة لك، إذا كان في قلبك شيء من أمور الدنيا أو الآخر تريد الوصول إليه، عليك باثنتين: الصدقة والدعاء. والسلام. 🌸🍉

لا حُزنَ يَبْقَى ‏والقُرآنُ يُتلَى!

❀•° التخلص من الغيبة... الشيخ عبد الرزاق البدر -حفظه الله- .

❀•° ما هي الوسائل التي يمسك بها الإنسان لسانه عن الغيبة والنميمة؟ الشيخ محمد بن هادي المدخلي حفظه الله .

⭐️الواجبات المتحتّمات 🔻የስርጭት ሊንክ t.me/AbuOubeida?livestream

የምትችለውን አድርግ ~ ገቢህን ለመጨመር አማራጭ ካለ ተግተህ ፈልግ። ወጭህን ቀንስ። ዱዓህን አድርግ። በአላህ ላይ ተወከል። አለቀ ደቀቀ። ከዚህ ውጭ ትልቅ ትንሹን፣ ቀልዱንም ቁም ነገሩንም፣ ... ሳያጣሩ ማራገብ ነጋዴውን እያስደነበሩ ባላሰቡት አቅጣጫ ለኑሮ ውድነቱ እገዛ ከማድረግ ውጭ የሚፈይደው ነገር የለም። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor