fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 797
مشترکین
-424 ساعت
-247 روز
-1430 روز
آرشیو پست ها
ዛሬ ላይክና ሸር ዝና ቢያሰክርሽም፡ ነገ ቀብር አለ ተይው ግደለሽም፡ ወላሒ ልንገርሽ አላማረብሽም፡

ለጋጠ-ወጥ ሙስሊም እህቶቻችን ብቻ አድርሱልኝ አላማረብሽም...!! -------------------- አይዞሽ እያሉ የሚያመናቅሩሽ፡ ተጠንቀቂ እህቴ መና-እንዳያስቀሩሽ፡ ይልቅ ዑስታዞችሽ ተውሒድ ሱናን ያቅሩሽ! ሐቅን የያዘ ሴት አሏህን ይፈራል፡ በአደብ ተሰተሪ ስርዓት ያስከብራል፡ ሐያዕ ውበትሽ ነው ከሰው ጋር ያኖራል፡ ወላሒ አደብ ነው የሴትነት ሞራል፡ ዛሬ ወጣት ሆነሽ አለኝ ብትይ ውበት፡ ጤዛ ነው ይረግፋል ያጠፋዋል ሽበት፡ ይልቅ ተሸፈኝ ኒቃብ ጨምሪበት፡ ለጊዜው ነው እንጂ፤         አብሮ አይኖር ቁንጂና፡ ጥሩ ልብ ይሩርሽ፤           አይከስምም በርጂና፡ ሙስሊም ሆነሽ ሳለ አትሁኝ መሳቂያ፡ እምነትሽ አይደለም ወንጀል መደ'በቂያ፡ ስንቶች እህቶችሽ በአንች ተሳቀቁ፡ አፈሩብሽ አወ ከቲክቶክ ለቀቁ፡ ሞጣ እሚባል ቁርበት የሚገለምጥሽ፡ ዮኒ እሚባል ጋኛ የሚገለፍጥሽ፡ ወላጅ የለሽም ወይ የሚቆነጥጥሽ!? ይሰለቻል አሉ ቁንጂና ቀን በቀን፡ ጥሩ ልብ ይኑርሽ የለውም ሰቀቀን፡ ፈተናውን ታገሽ ሁሉም ነገር ያልፋል፡ ይልቅ ተሰተሪ እምነትሽ ይገዝፋል፡ ነገ ጀናዛ ነሽ ውበትሽ ይጠፋል፡ ዛሬ ላይክና ሸር ዝና ቢያሰክርሽም፡ ነገ ቀብር አለ ተይው ግደለሽም፡ ወላሒ ልንገርሽ አላማረብሽም፡   «ኑረዲን አል አረብ» http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

~ከሴት ልጅ ሀያእ ከተወገደ አበቃ !ጨዋነት እንደ ወንድ ወይም ከወንድ የባሠች ትሆናለች። የሀያዕ መወገድ የራሱ ምክንየቶች አሉት ~መቀላቀልን ማብዛት ~ከልጅነት ጀምሮ ከጨዋነትና ከሀያዕ የራቁ አለባበስን መልበስ 👉ከዚያም ይህን ነገር እንድትለምደዉና እንዲትፀናበት ያደርጋታል። 🎙ሼኸ ኢብኑ ኡሰይሚን ~ t.me/https_Asselfya

13-القواعد الحسان .mp310.05 MB

🔖ለአንተ እድገትም ይሁን ውድቀት ወሳኟ ለትዳር ትሆነኛለች ብለህ የመረጥካት ሴት ናት!! = t.me/https_Asselfya

﴿تَتَجافى جُنُوبُهم عَنِ المَضاجِعِ يَدْعُونَ رَبَّهم خَوْفًا وطَمَعًا﴾ "وتأمل كيف قابل ما أخفوه من قيام الليل بالجزاء الذي أخفاه لهم مما لا تعلمه نفس؟ وكيف قابل قلقهم وخوفهم واضطرابهم على مضاجعهم حين يقوموا إلى صلاة الليل بقرة الأعين في الجنة". ابن القيم، حادي الأرواح صـ ٥٩٣ || القارئ: محمد خليل القارئ رحمه الله. #تلاوة

🔖 ቁርአን ተጅዊድና ቃኢደቱል ኑራንያ መማር የምትፈልጉ በዚህ ሊንክ ሴቶች ብቻ ግቡ የምታቀራዉ ሴት ነች መስፈርቱ ይነገራችኋል ....! t.me/+iPN3KTXRrRIzZWQ8 t.me/+iPN3KTXRrRIzZWQ8

ህይወት የምትጣፍጠው ፣ ደስታ የምታገኘው እንደፈለክ እንደ እንስሳ ስትኖር ሳይሆን ጠንካራ ሆነህ የአቋም ሰው ስትሆን ነው!! 🎙በኡስታዝ አቡል ዐባስ ሀፊዘሁላህ        t.me/Darutewhide

🔖 َمـا هــي الكلمــــة الطيبــــة ..؟ ════✺══✺══✺════  ۞ قـــال الشيخ ابــن العثيميـــن رحمـه الله : ❉ الكلمــــة الطيبــــة قســـمـان : ❶ - طيبة بذاتها . ❷ - طيبة بغاياتها . ۞ - أما الطيبة بذاتها : ❉ كالذكر [ لا إله إلا الله ، الله أكبر ، الحمد لله ، لا حول ولا قوة إلا بالله ] .. ❉ وأفضل الذكر قراءة القرآن . ۞ - وأما الكلمة الطيبة بغاياتها : ❉ فهي الكلمة المباحة ، كالتحدث مع الناس إذا قصدت بهذا إيناسهم وإدخال السرور عليهم . ❉ فإن هذا الكلام وإن لم يكن طيبا بذاته ، لكنه طيبا في غاياته في إدخال السرور على إخوانك ، وإدخال السرور على إخوانك مما يقربك إلى الله عز وجل " . ❒ شـرح ريـاض الصـالحيـن (290/1) ════✺══✺══✺════  t.me/https_Asselfya

🔖በደጋጓች( በመልካሞች) ላይ በጣም ብርቱ ከሆኑ ነገሮች ዉስጥ አንደኛዉ ሪያዕ ነዉ ብለዉታል። ለምን ሪያዕ ደጋጓችን (መልካሞችን)የሚፈትን ትልቅ የሆነ ፈተና ነዉ። ~ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና  እንዲህ ብለዋል፦ ሰፊ የሆነ ባህር ነዉ ለሱ ዳርቻ የሌለዉ የሆነ ነዉ ብለዋል። ~ከዚህ በሽታ ለመዉጣት የረዘመ ትግል ያስፈልገዋል ።ምክንያቱም እንደ ተባለዉ አደለምና ተራዎችን   መልካሞችን የሚፈትን ተግባር ነዉ። አንዳንዴ በዚህ በሽታ ከተራዎች ይበልጥ መልካሞችን ጧሊበተል ኢልም መሻይኸ ይፈተኑበታል። ~ከሰለፎቻችን ምን ብለዋል ፦ኢኸላስ ላይ ያደረኩትን ትግል የትም ቦታ ላይ አላደረኩትም ብለዋል ። فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا = t.me/https_Asselfya

﴿قَالَ إِنِّی عَبۡدُ ٱللَّهِ ءَاتَىٰنِیَ ٱلۡكِتَـٰبَ وَجَعَلَنِی نَبِیࣰّا﴾ [مريم ٣٠].

~ዝምታን ማብዛት ከነብያት ስነምግባር መካከል አንዱ ነዉ 🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰላም . ለረዠም ግዜ ዝምታ ያበዙ ነበር ሳቃቸዉ ትንሸ ነበር ። =

‏الصَمْتُ حِكْمَةٌ وَقَلِيلٌ فَاعِلُه . عنْ أَنَسٍ رضي الله عنه أَنَّ لُقْمَانَ قَالَ : إِنَّ مِنَ الْحِكَمِ الصَّمْتَ وَقَلِيلٌ فَاعِلُهُ . 📖 روضة العقلاء لابن حبان .

~ስሁር ብሉ ...! ስሁር መብላት በረካ አለዉ። ~
~ስሁር ብሉ ...! ስሁር መብላት በረካ አለዉ። ~

12-القواعد الحسان .mp36.77 MB