Grade 6 St.John Baptist De La Salle Catholic School
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
555
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+1230 روز
آرشیو پست ها
ማስታወቂያ
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ትምህርት የሚጀመረው ማክስኞ ፣ መስከረም 05/2019 ዓ.ም ሲሆን ወደ ቤት መሄጃ 7: 00 ስዓት መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ት/ቤቱ
ማስታወቂያ
ከ5ኛ- 12ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች በሙሉ:-
የ2019 ዓ.ም ምዝገባ ከዛሬ ዓርብ፣ ሀምሌ 03/2018 ዓ.ም እስከ ቅዳሜ፣ ሀምሌ11/2018 ዓ.ም ስለሆነ ባንክ በመመዝገብ የባንክ ደረሰኙን/ስሊፑን ትምህርት ቤት በመሄድ በር ላይ ለጥበቃዎች እንድትሰጡ እናሳስባለን።
Note: ሁልንም መረጃ አድስ ሰፈር አለው አዋሽ ባንክ ታገኛላችሁ።
ት/ቤቱ
ማሳሰቢያ:
ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:-
ነገ ሰኞ ማለትም ሰኔ 08/2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ጠዋት 1 : 00 ሰዓት ትምህርት ቤት መድረስ አለበት::
ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፦
ነገ ማክሰኞ፣ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት(Tutorial Class) አይኖርም።
Addis_Ababa_grade_6_answer_sheet_amharic_for_amharic_2018.pdf5.27 MB
Repost from Addis Ababa Education Bureau
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
(ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc
Afan Oromo Worksheet for Grade 6 Students.pdf5.27 KB
ነገ ማክሰኞ ግንቦት 11/2018 ዓ.ም መደበኛው ትምህርት ያለ ሲሆን የማጠናከሪያ ትምህርት(Tutorial Class ) ግን አይኖርም።
