ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Grade 6 St.John Baptist De La Salle Catholic School

الذهاب إلى القناة على Telegram
555
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
+1230 أيام
أرشيف المشاركات
UNIT ONE VOCABULARY.pdf2.85 KB

ማስታወቂያ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያልን ትምህርት የሚጀመረው ማክስኞ ፣ መስከረም 05/2019 ዓ.ም ሲሆን ወደ ቤት መሄጃ 7: 00 ስዓት መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ት/ቤቱ

photo content

Repost from N/a
photo content

ማስታወቂያ ከ5ኛ- 12ኛ ክፍል ነባር ተማሪዎች በሙሉ:- የ2019 ዓ.ም ምዝገባ ከዛሬ ዓርብ፣ ሀምሌ 03/2018 ዓ.ም እስከ ቅዳሜ፣ ሀምሌ11/2018 ዓ.ም ስለሆነ ባንክ በመመዝገብ የባንክ ደረሰኙን/ስሊፑን ትምህርት ቤት በመሄድ በር ላይ ለጥበቃዎች እንድትሰጡ እናሳስባለን። Note: ሁልንም መረጃ አድስ ሰፈር አለው አዋሽ ባንክ ታገኛላችሁ። ት/ቤቱ

ማሳሰቢያ: ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ:- ነገ ሰኞ ማለትም ሰኔ 08/2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ጠዋት 1 : 00 ሰዓት ትምህርት ቤት መድረስ አለበት::

Hesab School Model.pdf1.12 MB

ENGLISH School Model.pdf1.45 KB

Reminder!
Reminder!

sir, please forward it.

ለ6ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ፦ ነገ ማክሰኞ፣ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት(Tutorial Class) አይኖርም።

Addis_Ababa_grade_6_answer_sheet_amharic_for_amharic_2018.pdf5.27 MB

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡ (ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡     (ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡   በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና  ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡     ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199  የመፈተኛ ጣቢያዎች  እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች  ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

Afan Oromo Worksheet for Grade 6 Students.pdf5.27 KB

ነገ ማክሰኞ ግንቦት 11/2018 ዓ.ም መደበኛው ትምህርት ያለ ሲሆን የማጠናከሪያ ትምህርት(Tutorial Class ) ግን አይኖርም።