fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 230 مشترک است و جایگاه 5 245 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 081 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 230 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 625 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -24 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.69% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.08% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 437 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 337 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 11 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 230
مشترکین
-2424 ساعت
+2177 روز
+62530 روز
آرشیو پست ها
ባየኸው ሁሉ ከተማረክ ባንተ የሚማረክ ለማግኘት አብዝተህ ትቸገራለህ። ዋጋህን ዝቅ ታደርገዋለህና!

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

ሰዎች ምን ይላሉ ማለትህ አንተም ለማለት ካልሆነ በቀር ማለታቸውን ንቆ በመተው ዋጋ ቢስ ማድረግ ትችላለህ።

አይቶ ያለማያት፡ በስሜት መናጡ ፡ መች ለራስ ሊበጅ፣ የተኮማተረ ፡ እያሟሟቀ ነው፡ ወላፈንም ሲፈጅ። አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

የሩቅ አበባ ሲቀርቡት እሾህ እንዳዘለ አለማወቃችን አብዝቶ ጎዳን።

#በስድብ_ፈንታ_አመስግኑ ብዙ ጊዜ ስንሳደብ እና መጥፎ ቋንቋ ስንጠቀም “እኔ ይህን አለማድረግ አልችልም ልማዴ ነው" እንላለን፡፡ እናም ሲጎዱን አንድ ነገር መናገር ካለብንም፣ በስድብ ፈንታ ምስጋና መናገርን እራሳችንን እናስተምር። ነገር ግን፣ ሰው እያሰቃየኝ ዝም ማለት አልችልም ትላለህ፡፡ ከመናገርም አልከለክልህም፡፡ ሆኖም ከመሳደብ ይልቅ ምስጋናን ተናገር፡፡ ከመበሳጨት ይልቅ ምስጋናህን ግለጽ፡፡ ለጌታህ መናዘዝ ትችላለህ፡፡ በጸሎትህ ውስጥ ጩኽ፤ እንዲሁ መከራህን ያቀልልሃል፣ ፈታኙም ሰይጣን በምስጋናህ ውስጥ ይሸሻል፣ የእግዚአብሔርም እርዳታ ወዳንተ ይቀርባል። ከተሳደብክ፣ የእግዚአብሔርን ስጦታ ትከለክላለህ፤ እናም ፈታኙ በአንተ ላይ እንዲበረታ ታደርጋለህ፤ በዚያም እራስህን የበለጠ በህመም ውስጥ ታስገባለህ፡፡ ብታመስግን ግን የክፉ መንፈስን ጥቃት ትቃወማለህ፡፡ ነገር ግን ምላስ ብዙውን ጊዜ በልማድ ኃይል አንዳንድ መጥፎ ቃላትን ከመናገር ወደኋላ ማለት አይችልም:: ከዚያም በምትወድቅበት ጊዜ ኹሉ ቃሉ ከመናገርህ በፊት ጥርሶችህን ጠብቀው ይዘጉ፡፡ ምላስህ የደም ጠብታ ብታፈስስ ይሻላታል ፤ ከስድብም በኋላ የማያቋርጥ ቅጣት ከምትቀበል በጊዜው ሥቃይን ብትታገሥ ይሻልሃልና፡፡ (#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ - #የነፍስ_ምግብ #በፍሉይ_ዓለም_የተተረጎመ)

የምክር ቃል ከቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ቅዱስ፣ ጥንቁቅ፣ ግልጽና ብልህ ሁን፡፡ እርጋታን የተላበሰ ሰብእና ይኑርህ፡፡ ደስተኛ ሁን፤ ሰላምታህ በፈገግታ የታጀበ ንጹህ ይሁን፡፡ ንግግርህ የታረመ አጭርና በጨው እንደተቀመመ ጣፋጭ ይሁን፡፡ ቃላቶችህ የተመጠኑ እና ጤናሞች ሁሉም የሚረዳቸው ይሁኑ፡፡ የጓደኛህን ምስጢር አትግለጥ፤ ለሚወዱህ ሁሉ የታመንክ ሁን፡፡ ወደ ጭቅጭቅ እና ንትርክ ከመግባት ራህን ጠብቅ፡፡ የሚሰሙህ ሁሉ እንዳይጠሉህ ወደ ጠብ አትግባ፡፡ ከሰይጣን በቀር ምንም ጠላት አይኑርህ፡፡ የሰዎችን ስህተት አትመራመር፤ የባልንጀራህ ኃጢአት አትግለጥ፡፡ የባልጀራህ ውድቀት ደጋግመህ አታውራ፡፡ በራስህ ኃጢአት ላይ ፍረድ እንጂ በሌሎች ላይ አትፍረድ ገዢያቸው አይደለህምና፡፡ ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ አንተም ትበድላለህና፡፡ ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ ረዳትና መካሪ ሁነው፡፡ ከወደቀበትም የስህተት ሥራ እንዲወጣ አበርታው፡፡ ተስፋውን በእግዚአብሔር ላይ ቢያደርግ ኃጢአቱን ልክ በእሳት ፊት እንደወደቀ ገለባ ፈጥኖ እንደሚወገድለት ንገረው፡፡ ተፈጥሮ እንደ መጽሐፍ ፍጥረታት እንደ ጽላት ይሁኑህ፡፡ ከእነሱ ሕግጋትን ተማር፤ በተመስጦ ሆነህ በመጽሐፍ ያልሰፈሩትን ምስጢራት ተረዳ፡፡ እግዚአብሔርን ከሚፈራ በቀር ባለጸጋ የሆነ ሰው ማነው?  የእውነት እውቀት ከጎደለው ሰው በላይ ፍጹም ደሃ  የሆነ ማን ነው? ሁል ጊዜም እውነተኛ ፍቅራችን ጸንቶ ይቀጥል ዘንድ ወደ እግዚአብሔር ጸልይ፡፡ እርሱን ለምነው፡፡ ስለ ቸርነቱ ምስጋና አቅርብ፤ ምክሬን ፈጽሞ ቸል አትበል፡፡

ጠርቶ አበረታህ! ፨፨፨፨//////፨፨፨ ፈተና ከበዛበት አለም፣ ጭንቀት ከሰፈነበት ምድር፣ ከእረፍት አልባው ኑሮ ያለምንም ቅድመሁኔታ በበረከቱ ሊቃኝህ፣ በመግቦቱ ሊደግፍህ፣ ካንተ በላይ ሆኖ ሊረዳህ፣ በፍላጎትህ ልክ ሊቃኝህ እንደ ሁልጊዜው በጥበቃው የማይለይህ፣ በመግቦቱ የማይርቅህ ዘወትር አብሮህ የሚቆመው ደጋፊና አበርታቹ አምላካዊ ሃይል አብሮህ አለ። ቀዳማዊ አባትህን አዳምን ከአፈር አበጅቶ ካለመኖር ወደመኖር ያመጣው ድንቅ ፈጣሪ ያንተን ህይወት በእስትንፋስ አምሳያ፣ በነፍሱ ርቀት ልክ በተስፋ ሊሞላህ፣ ሊያረጋጋህ፣ ሊያንፅህ፣ ወደ እራሱ ሊጠራህ፣ ዘወትር ሊደግፍህና ሊያግዝህ የተዘጋጀ አምላክ አለህ። ፍጥረቱን የሚዘነጋ፣ የእጆቹን ስራ የሚረሳ፣ አምሳያውን ችላ የሚል ፈጣሪ የለንም። ከበባው በሙሉ እኛን በማሰቡ፣ ጥበቃው በሙሉ እኛን ለመደገፍና ለማበርታት ነው። አዎ! ጀግናዬ..! ጠርቶ አበረታህ! መርጦ ባረከህ፣ ቀርቦ ገሰፀህ፣ አከበረህ፣ በችግሮችህ ምክንያት ተዓምራትን ሰራብህ። እንባህን ለብሶትህ ማውጫ፣ ለህመምህ ማስታገሻ አደለህ፤ ፈተናን አንደ ብረቱ እሳት ያጠነክርና ለመሞረድ፣ ለማስተካከል ያግዝ ዘንድ ሰጠህ። ለበጎ ነው፣ ለመልካም ነው ብሎ ማሰብን የመሰለ ፈተናንን መሻገሪያ፣ ችግርን ማስታገሻ አፅናኝ ቃል የለም። ማንኛውም ሰው ምንም ቢደርስበት፣ ለምንም ቢጋለጥ፣ ምንም ቢገጥመው ዋናው ጉዳይ የሚሰጠው ትርጉም እንጂ የገጠመኙ ምንነት አይደለም። ምን ሲሆን ምን እንደሚያስከትል፣ እንዴትስ አትራፊና ጠቃሚ እንዲሆን የሚያውቀው የችግሩ ገፈት ቀማሽ ነው። የአምላክን መኖር እስክትጠራጠር፣ በእምነትህ እስክትፈተን፣ ተስፋህ እስኪዋዥቅ የሚያደርሱ እጅግ የገዘፉ ውስጣዊና ውጫዊ ፈተናዎች ሊገጥሙህ ይችላሉ። ብዙ ነገር ቢያስረሱህም የአምላክን አብሮነት እንዲያስረሱህ፣ ጠብቆቱን እንዲያስክዱህ፣ አምነትህን እንዲያጎድሉ ግን አትፍቀድ። አዎ! አምላክን ማመን፣ በእርሱ መታመን የፀና ሃይል ነው። እርሱን መጠበቅ፣ በእርሱ መመካት የትልቅነት ሚስጥር ነወ። ቸር ነኝ ብሎ ቸርነቱን አይፈፅምም፤ ደግ ነኝ ብሎ ደጋግ ተግባር አይከውንም። መናገር ሳይኖርበት የሆነው፣ ሳያሳውቅ መገለጫው ያደረገው አምላካዊ ባህሪ አለው። እርሱን መቀበል፣ በእርሱም መገዛት ምርጫ ቢሆንም አሳራፊው ግን እርሱ ነው። መቀመጥ የሚወዱና መጓዝ የሚያስደስታቸው ሰዎች እያንዳንዳቸው በሚወዱትና በሚያስደስታቸው ተግባር ውስጥ ጉዳት ቢኖርም እይታቸው ግን ጥቅሙና ፍላጎታቸው ነው። አምልክህ አብሮህ እንዳለ፣ መንፈሱ በውስጥህ እንደሚመላለስ፣ በፍቃድህ፣ በፍላጎትህ ልክ ተዓምራትን ሊሰራ እንደሚችል አምኖ እድሉን መስጠት፣ በፅናት መጠበቅ ያንተ ምርጫና ውሳኔ ነው። አምላክን መጠበቅ፣ እርሱን ማመን፣ በእርሱ መታመን እንደ ሰዋዊው እምነትና ጥበቃ ህፀፅ ያለው፣ ጉድለት የማይጠፋው አይደለምና ጥሪውን አክብር፤ በመመረጥህ ደስ ይበልህ፤ በእምነትህ ፅና፤ ድንቅ በስራዎቹም እየታደስክ ኑር። ውብ ምሽት ይሁንልን! 😊 💪

አንዳንድ ሰዎች የእነርሱም እንድትሆን አይፈልጉም የሌላም ስትሆን ማየት አይፈልጉም! በዙሪያህ እነዚህን ሰዎች ካየህ በቶሎ ማራቁ ሕይወትህ እንዲቀጥል ያደርገዋል! ካልሆነ ባለበህት ለዘመናት እንደቆምክ የመቅረት እድልህ ሰፊ ነው።

ተሽከርካሪ ሳይገጭህ ከገጨኽ ተጎጂ ነህ! ሳይገጭህ ግን ከነቃህ ለመትረፍ እድሎችን ትሞክራለህ። ሐሳብ ነው በፊት የሚገድል!

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?