fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 037 مشترک است و جایگاه 5 314 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 091 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 037 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 28 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 656 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 67 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.79% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.16% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 447 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 346 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 29 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 037
مشترکین
+6724 ساعت
+2117 روز
+65630 روز
آرشیو پست ها
አንዳንዴ ስህተትህን መንገር ለከሳሽህ ስላንተ እንደማስጠናት ነው።

አንዳንዴ ነገን ያለማወቅ የዛሬን ቀናነት ይጨምረዋል።

አንዳንዴ ጊዜአዊ ውብዓለሞች ዘላለማዊን ጠባሳ ይሰጣሉ።

ከአደናቀፈህ ድንጋይ ይልቅ በተደናቀፍክበት ሰዓት ሌሎች ብዙ ድንጋዮችን ታያለህ።

ህፃናትን ዝቅ ብለክ ስታጫውታቸው ያደጉ ይመስላቸዋል እና አታበላሻቸው ከእኩያቸው ጋር ይጫወቱ አንተም ከእኩያክ ጋር ተጫወት።

መንቃት ላይ ያለ እንቅልፍ መራመድ ላይ እንዳለ እንቅፋት ነው ሳታውቀው ይጎዳሃል።

ብዙ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ማታ እራቁታቸውን የሚተኙ ባል እና ሚስት ልብስ ለብሰው ከሚተኙ ባል እና ሚስት በጣም የተሻለ ደስተኛ እንደሆኑ እና እርስ በእርስ መተማመናቸው ከፍተኛ እንደሆነ ይገልፃሉ።‌

𝟏𝟔ኛው ክፍለ ዘመን የሚኖሩ ሰዎች የእንስሳ አንጀትን ተጠቅመው ምስሉ ላይ እንደምታዩት ኮንዶምን ሰርተው ይጠቀሙ ነበር።
𝟏𝟔ኛው ክፍለ ዘመን የሚኖሩ ሰዎች የእንስሳ አንጀትን ተጠቅመው ምስሉ ላይ እንደምታዩት ኮንዶምን ሰርተው ይጠቀሙ ነበር።

በ ሀገረ 𝐒𝐨𝐮𝐭𝐡 𝐊𝐨𝐫𝐞𝐚  አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ትዳር ሲፈፅሙ ሀገሪቷ ወደ $𝟑𝟖,𝟎𝟎𝟎 በስጦታ መልክ ለነዛ አዲስ ጥንዶች ታበረክታለች ይሄንንም የሚደረጉበት ምክንያት ሰዎች ትዳር እንዲይዙ ለማበረታታት እና ብቸኛ መሆንን ለማስቀረት አስባ መሆኑን ገልፃለች።

የጀርመን ሰርግ ! በጀርመኖች ባህል በሰርግ ወቅት ሙሽራው መልካም ዕድል እንዲገጥመው ተብሎ በኪሱ ውስጥ ዳቦና ጨው ይይዛል ! ሌላው ትልቅ እንጨት ወይም ግንድ በጋራ በመሆን ይቆርጣሉ(ይፈልጣሉ)
የጀርመን ሰርግ ! በጀርመኖች ባህል በሰርግ ወቅት ሙሽራው መልካም ዕድል እንዲገጥመው ተብሎ በኪሱ ውስጥ ዳቦና ጨው ይይዛል ! ሌላው ትልቅ እንጨት ወይም ግንድ በጋራ በመሆን ይቆርጣሉ(ይፈልጣሉ)

ይሄን ያዉቃሉ በአማካይ ሰዎች ከሞት የበለጠ ሸረሪት ይፈራሉ።

ልክነት ሁሉ እውነታ አይደለም።

የፍቅር ትሩፋት በጣም የምታምር ቆንጆ ልጅ አፍቅሬ ፍቅሬን ሳላዋያት ሳልነግራት ደፍሬ ሁልጊዜ እንደ ጭራ ስከተላት ኖሬ የምትጥለውን ስሰበስብላት ልክ እንደ ቁራሌ።  የብስኩት ወረቀት የማስቲካ ልጣጭ  ከአፏ የወደቀ ከረሜላ ጣፋጭ  ያለቀ እስኪርቢቶ የተጣለ ደብተር  በነዛ ውብ እግሮች የተረገጠ አፈር  ከማር አንደበቷ የሚወጡ ቃላት  ልክ እንደ እግዜሩ ቃል የምጠብቅላት  እኔ የሷ ዩኔስኮ የቅርሷ ጠባቂ  ቤቴም ወመዘክር የትዝታ ጊቢ። እሷ የነካችውን ሰብስቤ ሰብስቤ ፈጣሪም እረድቶኝ ደፈረና ልቤ መውደዴን ብነግራት ፍቅሬን ባካፍላት በመጀመሪያ ላይ ቀልድ ነው የመሰላት ኮስተርተር አልኩና ስነግራት ደግሜ እሷም ኮስተር ብላ“አትቀልድ ወንድሜ ” ብላኝ እርፍ አለች በቁጣ ደንፍታ የጆክ ውሃ አንስታ በፊቴ ላይ ደፍታ በጥፊ ተማታ። እኔ ጅል አፍቃሪ ውዴ ፍቅሬ እያልኩ ለካስ እኔ ለሷ ወንድሟ ነበርኩ ይኸው እሱም ቀርቶ ዛሬ ተሰረዝኩ ትዝታዋም ጠፋ ቅርሷም ቅርስ አልሆነ የልጅት አፍሪቃ ወንድሟ ከሆነ ፍቅሯ ባለቤቷ መሆኑ ካለፈኝ ቆሻሻ ነው እንጂ እኔ ከሷ ፍቅር ሌላ ምን ተረፈኝ። ✍ Abosina ፡

Teddy_Afro_Mar_Eske_Tuwaf_Lyrics(256k).mp36.88 MB

Michael_Belayneh_ለካስ_ለበጎ_ነው_Lekas_Lebego_New_Track_02_Official_Audio.mp35.80 MB

Tsegaye_Eshetu_Ehiedalehu_Harer_ፀጋዬ_እሸቱ_እሄዳለሁ_ሐረር_Lyrics_Video128k.mp34.88 MB

Tedrowsse_Tadese_Webalem__Nafekishign_neye_nafekishign(256k).mp36.72 MB

ቤተሰቦች በቻናላችን የማን ሙዚቃን እናጫውትላቹ?

: ወዙን የሚያነጥፍ         ድክም ያለ ገላ መዛሉን ባይገልጥ           ባያመላክትም                    በቃላቱ ሁላ የላቡ ጠብታ       ሺህ ቃላት ተናግሮ                    እኔ ማን ነኝ ካለ አይኑ እንባ ቋጥሮ          አይገኝም መቼስ                      "አባቴ" ያ ላ ለ።       አቡ((አላዛር ቴዎድሮስ)

ችግሩን ለማግኘት ያልፈጠርኩት ችግር የለም ችግሩ ግን እኔ ነበርኩ።