የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 037 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 314,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 091 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 037 名订阅者。
根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 656,过去 24 小时变化为 67,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.79%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.16% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 447 次浏览,首日通常累积 346 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 037
订阅者
+6724 小时
+2117 天
+65630 天
帖子存档
16 037
ብዙ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ ማታ እራቁታቸውን የሚተኙ ባል እና ሚስት ልብስ ለብሰው ከሚተኙ ባል እና ሚስት በጣም የተሻለ ደስተኛ እንደሆኑ እና እርስ በእርስ መተማመናቸው ከፍተኛ እንደሆነ ይገልፃሉ።
16 037
በ ሀገረ 𝐒𝐨𝐮𝐭𝐡 𝐊𝐨𝐫𝐞𝐚 አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ትዳር ሲፈፅሙ ሀገሪቷ ወደ $𝟑𝟖,𝟎𝟎𝟎 በስጦታ መልክ ለነዛ አዲስ ጥንዶች ታበረክታለች ይሄንንም የሚደረጉበት ምክንያት ሰዎች ትዳር እንዲይዙ ለማበረታታት እና ብቸኛ መሆንን ለማስቀረት አስባ መሆኑን ገልፃለች።
16 037
የጀርመን ሰርግ !
በጀርመኖች ባህል በሰርግ ወቅት ሙሽራው መልካም ዕድል እንዲገጥመው ተብሎ በኪሱ ውስጥ ዳቦና ጨው ይይዛል !
ሌላው ትልቅ እንጨት ወይም ግንድ በጋራ በመሆን ይቆርጣሉ(ይፈልጣሉ)
16 037
፡
የፍቅር ትሩፋት
በጣም የምታምር ቆንጆ ልጅ አፍቅሬ
ፍቅሬን ሳላዋያት ሳልነግራት ደፍሬ
ሁልጊዜ እንደ ጭራ ስከተላት ኖሬ
የምትጥለውን ስሰበስብላት ልክ እንደ ቁራሌ።
የብስኩት ወረቀት የማስቲካ ልጣጭ
ከአፏ የወደቀ ከረሜላ ጣፋጭ
ያለቀ እስኪርቢቶ የተጣለ ደብተር
በነዛ ውብ እግሮች የተረገጠ አፈር
ከማር አንደበቷ የሚወጡ ቃላት
ልክ እንደ እግዜሩ ቃል የምጠብቅላት
እኔ የሷ ዩኔስኮ የቅርሷ ጠባቂ
ቤቴም ወመዘክር የትዝታ ጊቢ።
እሷ የነካችውን ሰብስቤ ሰብስቤ
ፈጣሪም እረድቶኝ ደፈረና ልቤ
መውደዴን ብነግራት ፍቅሬን ባካፍላት
በመጀመሪያ ላይ ቀልድ ነው የመሰላት
ኮስተርተር አልኩና ስነግራት ደግሜ
እሷም ኮስተር ብላ“አትቀልድ ወንድሜ ”
ብላኝ እርፍ አለች በቁጣ ደንፍታ
የጆክ ውሃ አንስታ በፊቴ ላይ ደፍታ በጥፊ ተማታ።
እኔ ጅል አፍቃሪ ውዴ ፍቅሬ እያልኩ
ለካስ እኔ ለሷ ወንድሟ ነበርኩ
ይኸው እሱም ቀርቶ ዛሬ ተሰረዝኩ
ትዝታዋም ጠፋ ቅርሷም ቅርስ አልሆነ
የልጅት አፍሪቃ ወንድሟ ከሆነ
ፍቅሯ ባለቤቷ መሆኑ ካለፈኝ
ቆሻሻ ነው እንጂ እኔ ከሷ ፍቅር ሌላ ምን ተረፈኝ።
✍ Abosina
፡
16 037
:
ወዙን የሚያነጥፍ
ድክም ያለ ገላ
መዛሉን ባይገልጥ
ባያመላክትም
በቃላቱ ሁላ
የላቡ ጠብታ
ሺህ ቃላት ተናግሮ
እኔ ማን ነኝ ካለ
አይኑ እንባ ቋጥሮ
አይገኝም መቼስ
"አባቴ" ያ ላ ለ።
አቡ((አላዛር ቴዎድሮስ)
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
