fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 968 مشترک است و جایگاه 5 354 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 100 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 968 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 661 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 94 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.60% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.13% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 415 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 341 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 968
مشترکین
+9424 ساعت
+2527 روز
+66130 روز
آرشیو پست ها
ጉድለቱ ግቡ ከሆነ ሰው ጋር እንዴት ተከራክረህ ትረታዋለህ?!         ተወው አትድከም!!!

አብዝቶ ይቅርታ ጥፋትን ያላምዳል።

የራስ ሸክም አይከብድም!

ስለ ጠፋብህ ንብረት ቀዳሚ ተጠያቂ ጎረቤትህን አድርግ ባይወስድ እንኳን ሲወሰድ አድምጦ ሊሆን ሊያተርፍም ይችል ነበር።

ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የዓብይ ፆም በሰላም አደርሳቹ እያልን ፆሙ የሰላም የበረከት እንዲሆንላቹ እንዲሆንልን ቻናላችን ይመኛል ! መልካም ወረሃ ፆም ❤️

ግልጽነትን እየገፋ ላሳደገ ቤተሰብ ከእሱ ሐሳብ ውጪ መሔድ ነውሩ ነው።      ጥሩ ስብዕናን ከጥሩ በራስ መተማመን ጋር ሰጥቶ ያሳደገን ቤተሰብን ግን እናደንቃለን።

አንዳንድ ወዳጅነት ከክብደት ማንሳት ጋር ይመሳሰላል! ትንሽ ብትርቀው ጥፍት ቀርብ ስትለው ደግሞ መለስ ይላል!       ያንተን እንቅስቃሴ ሁሌ ይፈልጋል።

ፀሀየ_ዩሀንስ_Yalanchima_ያላንችማ_Bireman256k.mp35.36 MB

Tewodros_Tadesse_tfategnaw_gela_lyrics_ቴዎድሮስ_ታደሰ_ጥፋተኛው_ገላ_ከ_ግጥም.mp36.48 MB

አመጣው_ፍቅር_ፍርጃውን_Tewodros_Tadesse_ametaw_fkr_frjawn_ቴዎድሮስ_ታደሰ_አመጣው.mp34.80 MB

Ephrem_Tamiru_Kim_Alyzim_Banchi_ኤፍሬም_ታምሩ_ቂም_አልይዝም_ባንቺ_Ethiopian.mp35.23 MB

አንች ካልመሰለሽ

ቤተሰቦች ዛሬ ቅዳሜ ነው በቻናላችን የማንን ሙዚቃ እናጫውትላችሁ?!

መጥፎ ነገሮች ተደጋግመው ባጋጠሙህ ጊዜ ወይ ከአምላክህ እርቀሃል ወይም ለአምላክህ ቀርበሃል።      በሁለቱም እንዴት ተመሳሳይ ውጤት ካልክ በአንደኛው መኖሩን እንድታስታውስ ሲሆን አንደኛው ደግሞ እንድትጸና ነው።

ምናልባት ከመጀመሪያው የተሻለ ይሆናል ግን በምንም ከመጀመሪያው አይበልጥም!       የመጀመሪያው በቂ ለመሆን ሌላ ምክንያት አያሻውም አስጀማሪ መሆኑ በቂ ነው።

ሰንሰለት ከበዛ የምትነዳውም ነገር ብዙ ነው።

የአንድ አለማጥገብ ሁለትን አስመኘን አንድ ለድርጊታችን ይቅርታ ብትነፍገንም አይፈረድባትም!     ግን መቼ ፍላጎታችን አለቀ ሶስትን አታለን በሁለት ላይ አመነዘርን! አሁን ግን ስጋት ላይ ነን ፍላጎታችን በእጥፍ ጨመረ ቁጥሮቹም የማያልቁ ናቸው።

ቅርበትህ ግልጽነት ሲያመጣ ግልፅነት ደግሞ ያስገምትሃል!      አንዱ የማሕበረሰብ ሕጋችን መገመት ነው!

ለመዳን እንጂ ከባዱ ለመታመም ከበቂ በላይ ምክንያቶች አሉን።

ድንጋይ ጥንካሬው እንጂ እድሜው አይታይም! ጥንካሬው ግን እድሜውንና ባህሪውን ያሳያል።