fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 230 مشترک است و جایگاه 5 245 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 081 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 230 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 625 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -24 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.69% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.08% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 437 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 337 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 11 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 230
مشترکین
-2424 ساعت
+2177 روز
+62530 روز
آرشیو پست ها
ፈልገውህ ከመጡና ፈልገሃቸው በሔድካቸው ሰዎች መካከል ዋጋህ እኩል አይደለም! ባንዱ ስትከበር ባንዱ ቀለህ ትታያለህ ያላንዳች መገምገሚያ።

ይህንን ያውቃሉ⁉️ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ሴቶች የወር አበባ ላይ በሚሆኑበት እና ከፍተኛ ህመም በሚያጋጥማቸው ግዜ ሙዝ መመገብ ከከፍተኛ ህመም ይጠብቃቸዋል ምክንያቱም ሙዝ በፋይበር እና በማግኒዥየም የበለፀገ በመሆኑ የፔሬዱን ህመም ይቀንስላቸዋል 🍌

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ጥናቶች እንደሚገልፁት ከሆነ አንዲት ሲጋራ የምታጨስ ሴት ጡቷ ያለጊዜው ማለትም ከሌሎች ከማያጨሱ ሴቶች አንፃር በፍጥነት ነው የሚወርደው .... ይህም የሚሆንበት ምክንያት ሲጋራ ማጨስ ሴቶች ጡት ውስጥ የሚገኘውን Elastin ተብሎ የሚጠራውን Protien ስለሚያዳክመው ነው ይህም ወደ ጡት መውረድ ይመራል

ይህንን ያውቃሉ⁉️ በርካታ ሰዎች ላይ የተደረገ አንድ ጥናት እንደሚያመላክተው ከሆነ ያገባ ወይም ትዳር የያዘ ወንድ ሲንግል ከሆነ ወንድ በተሻለ ደስተኛ ሲሆን በተቃራኒው ደግሞ ሲንግል የሆኑ ሴቶች ትዳር ከያዙ ሴቶች በበለጠ ደስተኛ ናቸው

#ይህንን_ያውቃሉ ? በሳምንት አንድ ቀን የግብረስጋ ግንኙነት ማድረግ በልብ ህመም በሽታ የመያዝን ዕድል እንደሚቀንስ ጥናቶች ይናገራሉ

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ሳይንሱ እንደሚያረጋግጠው ከሆነ Spicy foods ወይም ደግሞ የማቃጠል ባህሪ ያለው ምግብ አዘውትረው የሚመገቡ ሰዎች ከነዛ የማቃጠል ባህሪ ያለው ምግብ መመገብ ከማይወዱ ሰዎች በ 14% የበለጠ የመኖር እድል አላቸው በተጨማሪም ይህን የሚመገቡ ሰዎች ከማይመገቡ ሰዎች 25% የተሻለ በካንሰር ያለመያዝ እድል አላቸው

ይህንን ያውቃሉ ⁉️ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ታዋቂ ሰዎችን ሲያዩ የሚገረሙ ፣ የሚጮሁ ፣ ፎቶ እንነሳ እና ሌሎች ነገሮችን የሚያደርጉ ሰዎች በራስ መተማመናቸው ዝቅተኛ እና አስተሳሰባቸው ደካማ እንደሆነ ይገልፃል

የማያልፍ ትላንት የማይመጣ ነገ የለም! እኛ ልናልፍ ፡ እላፊ ሆንን እንጂ።

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

ሞት የሰው ስም እስከሚመስለን ድረስ አብዝተን መላመዳችን ስሜት የለሽነትን ያስከትልብናል።

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው ?

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

በብርሐን የቋጠርከው ሐሳብ በጽልመት ለመተርተር የሚቀድመው የለም!