fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 880 مشترک است و جایگاه 5 407 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 116 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 880 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 24 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 628 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 31 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.61% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.09% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 415 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 332 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 25 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 880
مشترکین
+3124 ساعت
+1507 روز
+62830 روز
آرشیو پست ها
፡ ከአይኖቿ ህያው ቃል አለ ‎                  ይቀዳል ፍቅር ከደጇ ‎ችሮታ ፀጋ አድሏታል ‎መሰሰት ጭራሽ አታውቅም ‎                  ለጋስ ነው በረከት እጇ ‎ ‎ሸክሟ ቢበረታባት ‎ውስጧ በጭንቀት ቢላወስ ‎                  አዝና እንኳ ብታቀረቅር ‎ቅጥ አልባ ኑሮ ቢወዛ ‎                    እንደልብ ኑሮ ቢቸግር ‎ደክማ እንኳ ልታበረታ ‎                ቀን ተዳፍኖ ቢጨልማት ‎ሳይደላት ደልቶት ያደገ ‎               የልጇ ሳቅ ነው የሚያቀናት ‎ ‎ሲወድቅ እኔን ትላለች ‎ለልጇ ጥሩን ስትመኝ ‎ሲያመውም እኔን ይመመኝ ‎ሲርበው እኔን ትላለች ‎ሲጠማው እኔን ትላለች ‎የጌታ የአንድዬን እናት ‎ማርያምን ተመስላለች ‎ ‎አካሏ ጥቁርቁር ቢል ‎ጭንቀቷን በሳቅ ብትደብቅ ‎በእንክብክብ ልጇን ልትጠብቅ ‎የሕይወት ተስፋን ሰንቃ ‎ብትዝል ልትበቃ ለግብ ‎ነውና ልጇን ልትመግብ ‎ ‎ሸክሟ ቢበረታባት ‎ውስጧ በጭንቀት ቢላወስ ‎                  አዝና እንኳ ብታቀረቅር ‎ቅጥ አልባ ችግር ቢወዛ ‎                  እንደልብ ኑሮ ቢቸግር ‎ ‎በልጇ ደስታ 'ምትረካ ‎በሳቅ ውበቱ የምተፈካ ‎                  ትጉህ ብርታቷ ፅናት ‎ከሰው ልብ የማትጠፋ ‎ዘልአለም ተወዳ 'ምትኖር ‎                  እናት ምንጊዜም እናት ናት ‎ ✍ Mekdi @amen1995

❤️‍🩹መልካም የእናቶች ቀን! ዕድሜ + ጤና + ፍቅር ለፍተው በርትተው ላሳደጉን ጀግና  እናቶች መልካም የእናቶች ቀን!

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

ፍሬ መሬት ወድቆ ከዋለ ካደረ፣ ሰዉ ስልጣን አግኝቶ መስከር ከጀመረ፣ የመጣ ነዉና ቀድሞውንም ከጥንት፣ ሁለቱም አይድኑ ከመበላሸት።               ✍ከበደ ሚካኤል

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

አብዛኛው ሞክሯል።

ማጣት ሲያስጨክንህ ሳትፈልግ እንድትከፋ ይሆናል።

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

ሩቅ ለመባል ከቅርብህ አትራቅ ባዶነትህ ላይ ትቀራለህ።