የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 880 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 407,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 116 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 880 名订阅者。
根据 24 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 628,过去 24 小时变化为 31,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.61%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.09% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 415 次浏览,首日通常累积 332 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 9。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 25 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 880
订阅者
+3124 小时
+1507 天
+62830 天
帖子存档
15 880
፡
ከአይኖቿ ህያው ቃል አለ
ይቀዳል ፍቅር ከደጇ
ችሮታ ፀጋ አድሏታል
መሰሰት ጭራሽ አታውቅም
ለጋስ ነው በረከት እጇ
ሸክሟ ቢበረታባት
ውስጧ በጭንቀት ቢላወስ
አዝና እንኳ ብታቀረቅር
ቅጥ አልባ ኑሮ ቢወዛ
እንደልብ ኑሮ ቢቸግር
ደክማ እንኳ ልታበረታ
ቀን ተዳፍኖ ቢጨልማት
ሳይደላት ደልቶት ያደገ
የልጇ ሳቅ ነው የሚያቀናት
ሲወድቅ እኔን ትላለች
ለልጇ ጥሩን ስትመኝ
ሲያመውም እኔን ይመመኝ
ሲርበው እኔን ትላለች
ሲጠማው እኔን ትላለች
የጌታ የአንድዬን እናት
ማርያምን ተመስላለች
አካሏ ጥቁርቁር ቢል
ጭንቀቷን በሳቅ ብትደብቅ
በእንክብክብ ልጇን ልትጠብቅ
የሕይወት ተስፋን ሰንቃ
ብትዝል ልትበቃ ለግብ
ነውና ልጇን ልትመግብ
ሸክሟ ቢበረታባት
ውስጧ በጭንቀት ቢላወስ
አዝና እንኳ ብታቀረቅር
ቅጥ አልባ ችግር ቢወዛ
እንደልብ ኑሮ ቢቸግር
በልጇ ደስታ 'ምትረካ
በሳቅ ውበቱ የምተፈካ
ትጉህ ብርታቷ ፅናት
ከሰው ልብ የማትጠፋ
ዘልአለም ተወዳ 'ምትኖር
እናት ምንጊዜም እናት ናት
✍ Mekdi
@amen1995
15 880
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
15 880
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
15 880
Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
15 880
Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️
💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
15 880
ፍሬ መሬት ወድቆ ከዋለ ካደረ፣
ሰዉ ስልጣን አግኝቶ መስከር ከጀመረ፣
የመጣ ነዉና ቀድሞውንም ከጥንት፣
ሁለቱም አይድኑ ከመበላሸት።
✍ከበደ ሚካኤል15 880
📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ ተቸግረው ያውቃሉ።
የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷
https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
15 880
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
15 880
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
15 880
Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
