fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 16 107 مشترک است و جایگاه 5 309 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 094 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 16 107 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 660 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 29 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.96% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.05% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 477 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 331 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

16 107
مشترکین
+2924 ساعت
+2067 روز
+66030 روز
آرشیو پست ها
በደቡብ ሱዳን በሚደረግ ብዙ ወተት የመጠጣት ውድድር ባክ ማጎክዲት የተባለ ሱዳናዊ ውድድሩን ቢያሸንፍም ሽልማቱን ሳይቀበል ህይወቱ ወዲያውኑ አልፏል። ለህይወቱ ማለፍ ምክንያት በጣም ብዙ ወተት መጠጣቱ
በደቡብ ሱዳን በሚደረግ ብዙ ወተት የመጠጣት ውድድር ባክ ማጎክዲት የተባለ ሱዳናዊ ውድድሩን ቢያሸንፍም ሽልማቱን ሳይቀበል ህይወቱ ወዲያውኑ አልፏል። ለህይወቱ ማለፍ ምክንያት በጣም ብዙ ወተት መጠጣቱ ነው ተብሏል ።

አንዳንዴ የዛሬ ፍላጎትህን ስታሳድድ የነገ ስምህን ታጣለህ።

ሐዘንህን ስታሳድር ትልቅ ሸክምን ለዘመናት እንደመሸከም ነው! ……ቦታው ላይ የተፈጠረብህን ስሜት አሳይ ከዛም ደና ትሆናለህ።

ከፍተህ የገባኻቸው በሮች አንዳንዱ ሙሉ ማንነትህን ይዘህ እንድትወጣ ላያደርግህ ይችላል! መውጣትህ ጥሩ ሆኖ ሳለ ጎድለህ ይሆናል የምትወጣው።

ወቃሽ ስትሆን እየቆየህ የወቀስከውን ትሆናለህ እርሱ ስቦህ ሳይሆን አንተ ከወቀሳ ውጪ የመለወጥ ጥረት ስለማታደርግ ነው።

ቤተሰቦች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰዎ! በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! መልካም የመውሊድ በዓል!

ላይጥም መቀራረብ ላይስብ ስሜት ጓዙ ማይጠቅም ተቃራኝ ስብራት መዘዙ ይህንን ስፈራ ሲገጥመኝ ሳጠራ እስካሁን ሰነበትኩ እጄን እያሰራው ከዝምታዬ ጋራ። አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

አንዳንድ መሳሳቶች እንደ ሰወኛ ውብ ደስታ አላቸው።

፡ ያሻግራል ጊዜ ያሳያል ቀን ደርሶ የእጅ እየቆጠረ .... ዘመኑ ነው መሰል .... ያወቀ ዝም ይላል ያላወቀ ምላስ እየቀባጠረ ✍Mekdi @amen1995

፡ "ልቦናችንን ከእውነቱ ይልቅ እውነት ነው ብለን የያዝነው፡ ያመንነው ጉዳይ ይገዛዋል፡፡ የውሸት ኀይል ደግሞ እውነት መስሎት በተቀበለው አእምሮ ላይ ነው፡፡ ምድር በውሸታሞች የተሞላች ከመሆኗም ባሻገር ውሸትን በቀላሉ እውነት አድርገው የሚቀበሉ ሰዎችም ከዚያው አይተናነሱም፡፡ ስሜታችን የተጠመደበት ጉዳይ ሲሆን ደግሞ የበለጠ ለውሸት የተጋለጥን ያደርገናል፡፡ ይህም ምናልባት ስሜት ከምክንያትና ከማስረጃ ይልቅ በእምነትና በግንኙነት ላይ ስለሚደገፍ ይሆናል፡፡ ያመንነውና የተጠጋነው ሰው ደግሞ የስሜታችን ሹፌር መሆኑ አይቀርም፡፡" "የተቆለፈበት ቁልፍ"

ሹፌሩን ለማመን አስቀድመህ እሱን ማወቅ ይኖርብሃል።

ያነሳህ መሐሉ ነው! ማካፈልም ያለብህ እንደዛው መሐሉን ነው! ሰው የሰውን ውድቀት እና ስኬት ከራሱ የኑሮ ሁኔታ ጋር አስተሳስሮ ነው የሚያዳምጥ! እንዲ ነበርኩ አሁን እንዲ ነኝ ማለትህ አንተን እንዲመለከት እንጂ የሱን በድካም የዛለ ጀርባውን ቀና እንዲያደርግ አይፈቅድለትም! ከዚህ ሁሉ ግን እንዴት እንዳለፍከው ያን መሐሉን ንገረው፤ ምን እንደወሰንክ አውራው ፤ መንገዶችን አስተምረው ያኔ እሱ ብቻ አይደለም የእርሱን ቀጣይ ብዙ ትውልድ ቀና እንዳደረክ ታውቀዋለህ!!! እስቲ ለኔም መሐሉን ንገረኝ?!

አንዳንዴ ያደረግናቸውን ብንቆጥር ያደረጉንን በራሳን ነበር!

https://t.me/Chro_new እየተቀላቀላቹ ቤተሰቦች

NASA የሰዎችን የራቆት ምስል ወደ SPACE ሊልክ ነው! ምክንያቱ ደግሞ እነዚህ ምስሎች ምናልባት ALIENSን ሊማርክ ይችላል በሚል ነው
NASA የሰዎችን የራቆት ምስል ወደ SPACE ሊልክ ነው! ምክንያቱ ደግሞ እነዚህ ምስሎች ምናልባት ALIENSን ሊማርክ ይችላል በሚል ነው

🇮🇩ኢንዶኔዥያ በአለማችን ብዙ አጫጭር ሰዎችን የያዘች ቀዳሚ ሀገር ናት ።
🇮🇩ኢንዶኔዥያ በአለማችን ብዙ አጫጭር ሰዎችን የያዘች ቀዳሚ ሀገር ናት ።

እንደ አውሮፓውያኑ 1919 የወንዶች የቁንጅና ውድድር ይሄንን ይመስል ነበር።
እንደ አውሮፓውያኑ 1919  የወንዶች የቁንጅና ውድድር ይሄንን ይመስል ነበር።

የቡድሀ እምነት ተከታይ ሴቶች ስለታቸውን ለጣኦቱ የሚያቀሩቡት ረጅም ጸጉራቸውን ሄደው በማስሸለት ነው። ያም ጸጉር ፋብሪካ ገብቶና ተስተካክሎ ለአፍሪካ ሀገር ሴቶች በሽያጭ ይቀርባል።
+1
የቡድሀ እምነት ተከታይ ሴቶች ስለታቸውን ለጣኦቱ የሚያቀሩቡት ረጅም ጸጉራቸውን ሄደው በማስሸለት ነው። ያም ጸጉር ፋብሪካ ገብቶና ተስተካክሎ ለአፍሪካ ሀገር ሴቶች በሽያጭ ይቀርባል።

እ.አ.አ 1918 ''Spanish flu '' ወረርሽኝ አለም ላይ ሲከሰት ፣ በወረርሽኙ ወደ 500 ሚሊዮን ሰው ሲጠቃ ፣ ይህም በወቅቱ ከነበረው የአለም ህዝብ 1/3 ነበር ፣ በሽታው ከ20-50 ሚሊዮ
እ.አ.አ 1918 ''Spanish flu '' ወረርሽኝ አለም ላይ ሲከሰት ፣ በወረርሽኙ ወደ 500 ሚሊዮን ሰው ሲጠቃ ፣ ይህም በወቅቱ ከነበረው የአለም ህዝብ 1/3 ነበር ፣  በሽታው ከ20-50 ሚሊዮን ሰዎችን ህይወታቸውን ቀጥፎ አልፏል ።

ሐዘንተኛ ቤት ሁለት ሐዘን አለ ሞት ያመጣውና ቁማር ስትበላ የሚመጣው ነው።